👍4❤1
በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
ማርያ አል-ቂብጢያ ሚስት ወይስ ቁባት? ወንድም ሳላህ “ማርያ አልቂብጢያ" የመልዕክተኛው ሚስት ነች የሚል ጽፎ ነበር። ይህ ጽሁፋ ሙሉውን በስህተት የተሞላ ነው። እና ነብዩ ላይም መዋሸት ውስጥ ሊካተት የሚችል ነው። ነብዩ ያላደረጉትን ለነብዩ ለመከላከል ብሎ እንኳን አደረጉ ብሎ መናገር አደገኛ የሆነ የሰውዬውን ሀይማኖት የሚጎዳ ነገር ነው። በእስልምና ለአንድ ወንድ ሚስትም በእጅ ስር ያሉ ሴት ባሮችም…
ፁሁፉን አሏህን ብሎ ከፃፈው አሁኑኑ ሊያስተካክለው ይገባል፥ዲን ላይ የሰራከው ስህተትህ ተነግሮህ እንደ ቀልድ ማለፍ እንዴት ነው የሚያስችልህ? አሏሁል ሙስተኣን።
የአሏህን ፊት ፈልጋቹሁበት ከነበረ የሰራቹሁት አሁኑኑ ታረሙ ቢላሂ አለይኩም አሏህን ፍሩ፥ሰው ምን ይለኛልን ከልባቹህ አውጡት።
የአሏህን ፊት ፈልጋቹሁበት ከነበረ የሰራቹሁት አሁኑኑ ታረሙ ቢላሂ አለይኩም አሏህን ፍሩ፥ሰው ምን ይለኛልን ከልባቹህ አውጡት።
🔥8
(First ዙር)
ከዚህ በፊት ደርሶች ሲያልቁ እንደምናግራቹ ገልጬ ነበር። already ስላለቁ ኑ¡
እነዚህን ኪታቦች መቅራት ምትፈልጉ ትመጣላቹ በውስጥ ከዚህም ውጭ ሁለት ኪታቦች ይኖራሉ በሌላ ፈኖች ።
የተወሰነ ክፍያ አለው (ውጭ ያላቹ 1000 ብር ሀገር ውስጥ ያላቹ 500)ክፍያው አንዴ ብቻ ነው።
በዚህ አናግሩኝ፦
@Samirrrrrrrrrrrrrrrr
https://t.me/comparativeerror

🔥5🤣5❤2
ሙሀመድ ኢብኑ ኢስሀቅ ኢብኑ የሳር ረሂመሁሏህ፧
ሰሞኑን በርሱ ጉዳይ የሆነ ነገር እንበል ይሆንዴ
ሰሞኑን በርሱ ጉዳይ የሆነ ነገር እንበል ይሆንዴ
በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
ሙሀመድ ኢብኑ ኢስሀቅ ኢብኑ የሳር ረሂመሁሏህ፧ ሰሞኑን በርሱ ጉዳይ የሆነ ነገር እንበል ይሆንዴ
ልጽፍበት እያሰብኩ ነበር አንተ ፃፍበት አኺ! ፍጠን )
👍4
በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
ልጽፍበት እያሰብኩ ነበር አንተ ፃፍበት አኺ! ፍጠን )
አይ ፃፍበት ሀቂቃ እኔ እቆያለሁ ጊዜ አላገኝም በጣም ቀፋፊ ነው ነገረ አካሄዱ