Sαlαh Responds ࿈
የክርስቲያን ሰባኪዎች በተደጋጋሚ ከሚያነሷቸው ትችቶች ውስጥ አንዱ [📚Qur'an 66:1] ላይ ያለውን ጉዳይ ነው። يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ ۖ تَبْتَغِي مَرْضَاتَ أَزْوَاجِكَ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ…
ማርያ አል-ቂብጢያ ሚስት ወይስ ቁባት?
ወንድም ሳላህ “ማርያ አልቂብጢያ" የመልዕክተኛው ሚስት ነች የሚል ጽፎ ነበር። ይህ ጽሁፋ ሙሉውን በስህተት የተሞላ ነው። እና ነብዩ ላይም መዋሸት ውስጥ ሊካተት የሚችል ነው። ነብዩ ያላደረጉትን ለነብዩ ለመከላከል ብሎ እንኳን አደረጉ ብሎ መናገር አደገኛ የሆነ የሰውዬውን ሀይማኖት የሚጎዳ ነገር ነው።
በእስልምና ለአንድ ወንድ ሚስትም በእጅ ስር ያሉ ሴት ባሮችም ለግኑኝነት የተፈቀዱ መሆኑ የማያሻማ እና ግልጽ ነው።
አላህ እንዲህ ይላል፦
وَٱلَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَٰفِظُونَ إِلَّا عَلَىٰٓ أَزْوَٰجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَٰنُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡ (Al-Mu'minun 23:5:6)
ጌታችን አላህ ለመልእክተኛውም ይህን ነገር በግልጽ መፍቀዱ ተቀምጧል፦
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ إِنَّآ أَحۡلَلۡنَا لَكَ أَزۡوَٰجَكَ ٱلَّٰتِىٓ ءَاتَيۡتَ أُجُورَهُنَّ وَمَا مَلَكَتۡ يَمِينُكَ
አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች ፈቀድንልህ (ሱረቱል አህዛብ 33:50)
እስከዚህ ድረስ ከተግባባን ማርያ አል-ቂብጢያ የነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሚስት ሳትሆን በቀኝ እጅ ስር የነበረች ሴት ነች። ስለዚህ ነብዩ ማርያን ሳየገቧት ሚስት ናት እያሉ መናገር ነብዩ ላይ መዋሸት ነው። ነብዩ ላይ መዋሸት ደግሞ ትልቅ ጥፋት ነው ። መልእክተኛው እንዲህ ይላሉ፦
مَن كَذَبَ عليَّ مُتَعَمِّدًا فليَتَبَوَّأْ مَقعَدَه مِنَ النَّارِ
(በኔ ላይ ሆነ ብሎ የዋሸ መቀመጫውን ከእሳት ያስቀምጥ) ( ሰሂህ አል-ቡኻሪይ book 23: hadith 49)
ወደ ጉዳዩ ዘልዬ ከመግባቴ በፊት ቃላቶችን በጊዜ ሂደት እየተለወጡ እና ኖርማል የነበሩ ነገራት እየተዛቡ ስለመጡ ቅድምያ ቃላት ላይ ግንዛቤ መስጠት ግድ ይላል። ባርያ(አል-አማ) እና ቁባት(ሱረያ) መሀል ልዩነት ምንድነው?
ሴት ባሪያ(الأمة) ፦ ስንል በአሳዳሪው እጅ ላይ ሚገኙ ሁሉንም ሴት ባሪያዎች አካቶ ይይዛል ፤ ይህ ማለት ሴት ህፃናቶችን እንዲሁም ባል ያላቸውንም ባሪያ ሴቶች ጭምር ማለት ነው። ሙጀረድ አል-አማ ብቻ የሆነች ሴት ልትወረስም ልትሸጥም ትችላለች።
ነገር ግን ...
ቁባት(سرية ) ፦ ስንል በአሳዳሪዋ ንብረትነት ውስጥ ሆና ከሌላው ምትለየው ለአሳዳሪዋ በሚልከል የሚን (ልክ እንደ ኒካህ ትስስር ) ለጂማዕ የተፈቀደች ሰዪዷ በፈለገ ሰአት ሚመጣት ሚመመለከታት አይማኑኩም ተብለው ከተጠቀሱት የምትመደብ ናት ።
ከሷ ልጅ ከወለደ እሷን መሸጥም ለሌላ አካል ስጦታ መስጠትም አይችልም ። አሳዳሪዋ ሲሞት ነፃ ትወጣለች እንጂ አትወረስም። አጠቃላይ በኒካህ ስምምነት ሳይሆን በንብረትነት እንደ ሚስት ናት(ሚስት ናት ሳይሆን ከሚስት ጋ አንዳድ ሚመሳሰሉበት ሁክም አላቸው) ።
ስለዚህ ባሪያ(الأمة) ከቁባት (سرية )ሰፋ ያለና ጠቅላይ ስለሆነ ትስስራቸው ኡሙም ወኹሱስ ሙጥለቅ ይሆናል (i.e ሁሉም ሱረያ አል-አማ ነው ሁሉም አል-አማ ግን ሱረያ አይደለም) ማለት ነው።
ሐጀራ ለኢብራሒም (ዓለይሂ ሰላም) በሱ እጅ ስር የነበረች ሱረያ እንደነበረች ሁሉ ማርያ አል-ቂብጥያ ለመልእክተኛው ሱረያ ነበረች ።ይህ እንግዲህ በሲራ በኩል ላለፈ በሙሉ የታወቀ እውነታ ነው።
(አ'ነሳኢይ :3959)
እዚህ ሰሂህ ሀዲስ ላይ አል-አማ ተብላ የተገለፀቹ ማርያ አል-ቂብጥያ እንደሆነች ሳይታለም የተፈታ ነው። ስለዚህ ሚስት ሳትሆን ቁባት እንደነበረች ያሳየናል።
የሰሃባዎችን ታሪክ ላይ የፃፋ ሰዎች በሙሉ በዚህ ርእስ ላይ በማውቀው የእውቀት ደረጃ አልተለያዩም (አል-ከማሉ ሊላህ!)።
አል-ኢማም ዓሊይ ቢን ሙሐመድ አል-ጀዘሪይ (ኢብኑል አሲር) በመባል የሚታወቀው ዓሊም “ኡስዱል ጋባ ፊ መዕሪፈቲ ሰሃባ" ላይ እንዲህ ብሏል፦
“ማሪያ አልቂብጢያ የነብዩ ባሪያና ቁባት ነበረች ። እሷም የነብዩ ልጅ የሆነው ኢብራሂም እናት ስትሆን የግብፁ መሪ ሙቀውቂስ ነው በስጦታ መልክ የሰጣቸው”
እንዲሁም ኢማሙ ነወዊ “ተህዚብ ሲይረቱ ነበውያ" ላይ እንደመጣው እንዲህ ይላሉ፦
ለርሱ (ለነብዩﷺ) ማሪያና ረይሀና ቢንት ዘይድ (ቢንት ሸምዖንም ተብሏል ) ሚባሉ ሁለት ቁባቶች ነበሩት ከዚያም ረይሀናን ከባርነት ነፃ አወጧት::
(N:B ተህዚይብ ሲይረቱ'አነበውያ ከተህዚቡ ሉጋት ወል-አስማእ ተወስዶ የታተመ ነው)
ኢማሙ ነወዊ መልእክተኛው ሪይሃናን ነፃ እንዳወጡዋት በግልጽ አስቀምጠዋል። ማርያ በተመለከተ ግን በህይወት ጊዚያቸው ነፃ አወጧት ሚል ስላልመጠ ዝም ብለዋል። ወንድማችን ታድያ አገቧት ሚለው ምንድነው? “ነፃ ሳያወጧት" አገቧት ማለት ይቻላል እንዴ?
ወንድማችን ማርያ የሙቀውቂስ ሃድያ መሆኗን አስፍራል ከዛን ደግሞ አግብቷታል ይለናል። በዚህ መሀል ግን ነፃ እንዳወጧት አልጠቀሰም ። ሰይድ የሆነ አካል ሱረያውን ማግባት ከፈለገ ቅድምያ ነፃ ሊያወጣት ይገባል። ነብዩ ማርያን በህይወት ጊዜያቸው ነፃ አውጥተዋታልን ?
መልሱ አላወጧትም ነው። በእርግጥ ከኢብን አባስ እንደሚወራው ነብዩ ኢብራሂምን የወለደች ጊዜ ኢብራሂምን መውለዷ ነፃ አወጣት እንዳሉ መጥቷል ።
ነገር ግን ኢብን አብዱል በር ኢስቲዓብ ላይ እንዲህ ይለናል ፦
ስለዚህ ማርያ ነፃ መውጧት የሚያመላክት ምንም ዓይነት አስረጂ የለም። ታድያ ቤት በኩል ሚስት አደረጋቿት??
( ይቀጥላል)
https://t.me/comparativeerror

قال الإمام النسائي: أخبرني إبراهيم بن يونس بن محمد نا أبي نا حماد بن سلمة عن ثابت عن أنس أنرسول الله ﷺ كانت له أمة يطؤها فلم تزل به عائشة وحفصة حتى حرمها فأنزل الله عز وجل: ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَآ أَحَلَّ ٱللَّهُ لَكَ تَبْتَغِي مَرْضَاتَ أَزْوَٰجِكَ﴾ إلى آخر الآية.አነስ (ረዲየላሁ ዓንሁ) “መልእክተኛ የሚገናኛት ባርያ ሴት ነበረቻቸው አዒሻ እና ሀፍሳ ከእራሱ ላይ እርም እስኪያደርጋት ድረስ አልተዉትም አላህም “አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ?”
(አ'ነሳኢይ :3959)
እዚህ ሰሂህ ሀዲስ ላይ አል-አማ ተብላ የተገለፀቹ ማርያ አል-ቂብጥያ እንደሆነች ሳይታለም የተፈታ ነው። ስለዚህ ሚስት ሳትሆን ቁባት እንደነበረች ያሳየናል።
የሰሃባዎችን ታሪክ ላይ የፃፋ ሰዎች በሙሉ በዚህ ርእስ ላይ በማውቀው የእውቀት ደረጃ አልተለያዩም (አል-ከማሉ ሊላህ!)።
አል-ኢማም ዓሊይ ቢን ሙሐመድ አል-ጀዘሪይ (ኢብኑል አሲር) በመባል የሚታወቀው ዓሊም “ኡስዱል ጋባ ፊ መዕሪፈቲ ሰሃባ" ላይ እንዲህ ብሏል፦
مارية القبطية:- مولاة رسول الله ﷺ وسريته وهي أم ولده إبراهيم بن النبي أهداها له المقوقس صاحب الإسكندرية...
“ማሪያ አልቂብጢያ የነብዩ ባሪያና ቁባት ነበረች ። እሷም የነብዩ ልጅ የሆነው ኢብራሂም እናት ስትሆን የግብፁ መሪ ሙቀውቂስ ነው በስጦታ መልክ የሰጣቸው”
እንዲሁም ኢማሙ ነወዊ “ተህዚብ ሲይረቱ ነበውያ" ላይ እንደመጣው እንዲህ ይላሉ፦
وكانت له سُرِّيَّتان: مارية وريحانة بنت زيد، وقيل: بنت شمعون، ثم أعتقها
ለርሱ (ለነብዩﷺ) ማሪያና ረይሀና ቢንት ዘይድ (ቢንት ሸምዖንም ተብሏል ) ሚባሉ ሁለት ቁባቶች ነበሩት ከዚያም ረይሀናን ከባርነት ነፃ አወጧት::
(N:B ተህዚይብ ሲይረቱ'አነበውያ ከተህዚቡ ሉጋት ወል-አስማእ ተወስዶ የታተመ ነው)
ኢማሙ ነወዊ መልእክተኛው ሪይሃናን ነፃ እንዳወጡዋት በግልጽ አስቀምጠዋል። ማርያ በተመለከተ ግን በህይወት ጊዚያቸው ነፃ አወጧት ሚል ስላልመጠ ዝም ብለዋል። ወንድማችን ታድያ አገቧት ሚለው ምንድነው? “ነፃ ሳያወጧት" አገቧት ማለት ይቻላል እንዴ?
ወንድማችን ማርያ የሙቀውቂስ ሃድያ መሆኗን አስፍራል ከዛን ደግሞ አግብቷታል ይለናል። በዚህ መሀል ግን ነፃ እንዳወጧት አልጠቀሰም ። ሰይድ የሆነ አካል ሱረያውን ማግባት ከፈለገ ቅድምያ ነፃ ሊያወጣት ይገባል። ነብዩ ማርያን በህይወት ጊዜያቸው ነፃ አውጥተዋታልን ?
መልሱ አላወጧትም ነው። በእርግጥ ከኢብን አባስ እንደሚወራው ነብዩ ኢብራሂምን የወለደች ጊዜ ኢብራሂምን መውለዷ ነፃ አወጣት እንዳሉ መጥቷል ።
ነገር ግን ኢብን አብዱል በር ኢስቲዓብ ላይ እንዲህ ይለናል ፦
روي من حديث ابن عباس عن النبي ﷺ أنه لما ولدت مارية القبطية الرسول الله ﷺ ابنه إبراهيم قال : «أعتقها ولدها». وإسناده لا تقوم به حجة لضعفه.“ ማሪያ ኢብራሂምን በወለደች ጊዜ የአላህ መልእክተኛ ልጇ ነፃ አወጣት ማለታቸው ኢብኑ አባስ ከነብዩ መዘገቡ ተወስቷል። ስነዱ ደካማ በመሆኑ ማስረጃ አይቆምበትም።”
ስለዚህ ማርያ ነፃ መውጧት የሚያመላክት ምንም ዓይነት አስረጂ የለም። ታድያ ቤት በኩል ሚስት አደረጋቿት??
( ይቀጥላል)
https://t.me/comparativeerror
❤6👍2😭1
👍4❤1
በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
ማርያ አል-ቂብጢያ ሚስት ወይስ ቁባት? ወንድም ሳላህ “ማርያ አልቂብጢያ" የመልዕክተኛው ሚስት ነች የሚል ጽፎ ነበር። ይህ ጽሁፋ ሙሉውን በስህተት የተሞላ ነው። እና ነብዩ ላይም መዋሸት ውስጥ ሊካተት የሚችል ነው። ነብዩ ያላደረጉትን ለነብዩ ለመከላከል ብሎ እንኳን አደረጉ ብሎ መናገር አደገኛ የሆነ የሰውዬውን ሀይማኖት የሚጎዳ ነገር ነው። በእስልምና ለአንድ ወንድ ሚስትም በእጅ ስር ያሉ ሴት ባሮችም…
ፁሁፉን አሏህን ብሎ ከፃፈው አሁኑኑ ሊያስተካክለው ይገባል፥ዲን ላይ የሰራከው ስህተትህ ተነግሮህ እንደ ቀልድ ማለፍ እንዴት ነው የሚያስችልህ? አሏሁል ሙስተኣን።
የአሏህን ፊት ፈልጋቹሁበት ከነበረ የሰራቹሁት አሁኑኑ ታረሙ ቢላሂ አለይኩም አሏህን ፍሩ፥ሰው ምን ይለኛልን ከልባቹህ አውጡት።

🔥8
(First ዙር)
ከዚህ በፊት ደርሶች ሲያልቁ እንደምናግራቹ ገልጬ ነበር። already ስላለቁ ኑ¡
እነዚህን ኪታቦች መቅራት ምትፈልጉ ትመጣላቹ በውስጥ ከዚህም ውጭ ሁለት ኪታቦች ይኖራሉ በሌላ ፈኖች ።
የተወሰነ ክፍያ አለው (ውጭ ያላቹ 1000 ብር ሀገር ውስጥ ያላቹ 500)ክፍያው አንዴ ብቻ ነው።
በዚህ አናግሩኝ፦
@Samirrrrrrrrrrrrrrrr
https://t.me/comparativeerror
ከዚህ በፊት ደርሶች ሲያልቁ እንደምናግራቹ ገልጬ ነበር። already ስላለቁ ኑ¡
እነዚህን ኪታቦች መቅራት ምትፈልጉ ትመጣላቹ በውስጥ ከዚህም ውጭ ሁለት ኪታቦች ይኖራሉ በሌላ ፈኖች ።
የተወሰነ ክፍያ አለው (ውጭ ያላቹ 1000 ብር ሀገር ውስጥ ያላቹ 500)ክፍያው አንዴ ብቻ ነው።
በዚህ አናግሩኝ፦
@Samirrrrrrrrrrrrrrrr
https://t.me/comparativeerror
🤣5❤2🔥2
ሙሀመድ ኢብኑ ኢስሀቅ ኢብኑ የሳር ረሂመሁሏህ፧
ሰሞኑን በርሱ ጉዳይ የሆነ ነገር እንበል ይሆንዴ
ሰሞኑን በርሱ ጉዳይ የሆነ ነገር እንበል ይሆንዴ