በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
538 subscribers
46 photos
4 videos
35 links
Download Telegram
ከነቢል ቤት የመጣቹህ እንኳን ነበለላቹህ🥰
😁11🤣1
Forwarded from Murad|⛉ (AMIR ZEYNU)
አረ ሙራድ ለፈጣሪ ብለህ ይህ ነገር ሳልፈልግ ይከታተለኛል ያሰራህብኝ ነገር አለ እንዴ

አ'ሸይኽ ሷሊህ አ'ሲንዲይ
https://t.me/Murad11145
😁5🥴1
ሱረቱ ተሕሪም ዙርያ ላይ ወንድም ሐምዳን ጽፏል የበለጠ ግልጽ አድርጎታል! ጀዛሁላሁ ኸይረን። (የወንድማችንን ጽሁፍ ለዓቃቢ እህቶች እና ወንድሞች ላኩላቸው ሀቂቃ)

https://t.me/Hamdan_islamic_defender/253
🔥52
ሼኽ ወሊድ አ'ሱዓይዳን እንዲህ ይላሉ፦

“ሙስሊሞች ሆይ! ጂስም ሚለውን ቃል ልቅ በሆነበት ሁኔታ ውድቅ ከማድረግ ሆነ ከማፅደቅ ተጠንቀቁ! ይልቁንም እውነታው  ሀቁን ለመቀበል ባጢሉን ለመመለስ ዘርዝሮ በማየት ውስጥ ነው ።ይህም ነገር ግልጽ ነው”


እኛ ይህን ነው ያልነው ሙስሊሞች ሆይ ኻሰተን ሱንዮች ሆይ ዑለማኡ ሱና እንዳሏቹ ተጠንቀቁ ! ይህ ሙስሊሞችን ሰፍ የበታተነ የለያየ የበጣጠሰ የሆነ ቃልን ከማፅደቅ በኩልም ሆነ ከመንሳት በኩል አትጠቀሙ!!።
ይህን ነው ያልነው ይህን በማለታችን ምን ተባለ፦

★ፈላዎች
★ሁሉን አዋቂ ነን ባዮች
★ጃሂል ሙረከቦች
★ሳይማሩ የሚያስተምሩ
★ሊማሩ እንጂ መልስ ሊሰጣቸው
ማይገቡ ! ወዘተ........

በእርግጥ ይህ ኖርማል ነው ሁላችንም ተራ ሰዎች ነን +
"إِذا عرفت نفسك لم يضرك ما قيل فيك."
ነው.

ይህ ሁላ ግን ለምን ብላቹሃል? አጭር ነው “ዓለል ኢጥላቅ ጂስም ሚለው ቃል ነፍይ” አይደረግም ስለተባለ ነው።

https://t.me/comparativeerror
🔥6😁31👍1
Samir
Video
እህታችን ሃናን ተሳስታም መስምያ የላትም።

አላህና መልዕክተኛውን ሚሳደቡ ሰዎችን ጎትቶ አምጥቶ የንጽጽር ልጆችን አስገብቶ ኑ ተጋጠሙ ማለት የዋህነት ብቻ ሳይሆን ቂልነትም ነው (ከይቅርታ ጋር !!) ምን ዓይነት ፕሮፌሽናልነት ነው በስድብ የሚታወቁ ሰዎችን ኑ ቅጥፈታቸው እንግለጥ በሚል ስም ሙስሊሞች የተሰበሰቡበትን መድረክ መስጠት?

በነገራችን ከዚህ በፊት ቲክ ታክ ላይ እንደዚሁ ሊንዳ የተባለች ሰለምቴ ነኝ ምትል ተመሳሳይ ስራ ስትሰራ የንጽጽሩ ማህበር ተቆጧታል አውግዟታል ሐናን ለመቆጣት ለምን ይፈራል? (መሰል ስራ ሙስሊሞችን የሚጎዳ እንደሆነ የታወቀ አይደለምን?)


https://t.me/comparativeerror
👍14👏5
ኡምራ መሄድ አልፈለግሽም መሰል ጀለስ;)
😁26👎2👍1
እውቀት የላትም ግን ቤቷ ንፅፅር ይደረግበታል፥ለምን? እውቀትን የሚተካ ነገር ስላላት $:)
😁23👍3
የ ሁሱ ንግግር ይታረም!



ቆሻሻው እፎይ «ፈጣሪ ብልት አለው ወይ» ?ብሎ እየጠየቀው ወንድማችን «እርሱም አልተገለፀም» ብሎ መመለሱ ስህተት ነው በዚህም ላይ ማንም ሊከተለው አይገባም።

አል-አስማእ ወሲፋት (ስም እና ባሕሪያት) ተውቅፊይ መሆኑ እሙን ነው። አላህ ለራሱ ያፀደቀውን ወይም መልእክታኛው ለአላህ ያፀደቁትን እንጂ አናፀድቅም አላህ ከራሱ ውድቅ ያደረገውን ወይም መልእክተኛው ከራሳቸው ውድቅ ያደረጉትን እንጂ ውድቅም አናደርግም። ስለዚህ በመፅደቅም ሆነ ውድቅ በመደረግ ያልመጣን ነገር ዝም ማለት የአንድ ሙእሚን መገለጫ ነው።

የፀደቀውን እናፀድቃለን ወድቅ የተደረገውን ውድቅ እናደርጋለን ኢስባትም ነፍይም ያልማጣበትን ደግሞ ምላሳችን እንሰበስበታለን።

ይህ ማለት ግን አ'ሲፋት አል-ከማልን (የ ምሉዕነት መገለጫን ) የሚጋጭ እና የሚቃረኑ ነገር በዝርዝር በተጠቀሰልን ቁጥር «አልተገለፀም» እያልን መመለስ አለብን ማለት አይደለም።

ከመለኮት አኳያ ሲፈተ ነቃኢሶችን (የጉድለት መገለጫዎችን) ኢጅማለን በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ሸርዕያዊ ግዴታችን ነው።

አንድ ካፊር መጥቶ ከፆታ የፀዳውን አምላክ “ብልት አለው ወይ” በሚል  የአማኝ ቆዳ ሚያኮማትር ጥያቄ ሲጠይቅ አልተገለፀም ብሎ መመለስ ኢስላም ሚወክል ኻሰተን ደግሞ አህሉ ሱናን ሚወክል መልስ አይደለም ወላሂ!

ثبوت الكمال يستلزم نفي نقيضه
“ምሉዕነት ማፅደቃችን ተቃራኒውን ውድቅ ማድረግ ያስፈርዳል"  በሚለው ቃዒዳ (መርሆ) ስር አስገብተን ካፊሮች ሚጠይቋቹን ግልጽ የሆኑ ማያወላውሉ ሰውኛ ነጎሮችን ከአላህ ውድቅ አድርጉ። ሁሱ “አልተገለፀም" ስላለ እየዞራቹ አልተገለፀም እንዳትሉ።

ወይም ደግሞ አው ወይ አይ ከማለት መልሳቹን እነዚህን የቁርአን አንቀጽ አድርጉ 


سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ 
( الصافات :159)

سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ * وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ [الصافات: 180-182] 
እና ሌሎችም......


በነገራችን ይህን ብላስፌሚ  በግልጽ በማስቀመጤ አላህ ይቅር እንዲለኝ እለምነዋለሁ ። ግልጽ መሆን ስላለበት በተመሳሳይ መልኩ እንዳይደገም እንጂ ይህን ቃል ከምጠቀም ዝምታ 100 እጥፍ ይሻል ነበር ። ግን ጉዳዩ ልብን የሚያደማ وما قدرو الله حق قدره ሚለው ውስጥ የሚገባ ስለሆነ መዋረስ ስለሌለበት ግልጽ አድርጌዋለሁ!

https://t.me/comparativeerror
23👏14👍4
መውሊድ
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ
አሏህ አሏህ ኡስታዜ👐🥰
4👍4🥰1👏1
ከ40 ቀን ቡኋላ አሏህ ካለ ጥሩ ነገር እፖስትላቹሀለሁ እስከዚያ ቻናሉን ሼር አድርጉት አሏህ የምንጠቀም ያድርገን😊

August 12
👍11😁2👏1
የኪታብ  ሽያጭ

የኪታቡ ስም   ፈትሁል ባሪ
ኪታቡ አዲስ ነው አልተነካካም

አሁን ላይ ገበያው ላይ 21k ከመሆኑ ጋር
በ17k በአሪፍ ዋጋ ይውሰዱ

የሚፈልግ 
@Samirrrrrrrrrrrrrrrr ያናግረኝ
😢73
«القضية المه‍ملة في قوة القضية الجزئية »

ምን ማለት ነው? መልሱን በዚህ
https://ngl.link/samirrrr47885
👍1
አንዳድ ሰዎች በተደጋጋሚ ምትነግሩኝ ነገር እዚህ ቻናል ላይ የተፃፋት ነገር “ቶሎ እንደማትረዱት ነው" ይህ የኔ የመፃፍ ሀሳቡን የመግለጽ ክፍተት ይሆናል .... ስለዚህ በጽሁፎቹ እንዳለ ላይቭ ይገባበት? ከዛን ሪከርድ እዚሁ ይቀመጣል! ?

አስፈላጊ ነው? (ሀሳባቹን በዚህ ላኩልኝ )

https://ngl.link/samirrrr47885
👍11😁2
አቶ ተድላን ድሮ ሲሰልም ነበረ ዋይዋይ እንዳትሉ ያልኩት፥ከዚያም በመሀልም ዲን ላይ ሲራገጥ ተው ስለው ምቀኛ ተባልኩ

ዛሬ ሁሉም ማየት ያለበትን እያየ ይመስለኛል
👍132
አንዱ ሚስት ሊያገባ ስራህ ምንድነው ሲባል አነፃፃሪ ነኝ አለ



ስሙ ሙራድ ይባላል
😁40😭1
አቡ ሳላህ ነጀሰኝ 😕😕😕
😁6🌚1
እዚህ ቻናል ላይ አነፃፃሪ ሰዎች በደስ አለኝ እና መሰለኝ የሰሩትን ተሻጋሪ ዲናዊ ስህተት ከፊሉን በቮይስ ተብራርቱዋል ምትፈልጉ በውስጥ ጠይቁኝ


@Samirrrrrrrrrrrrrrrr
😁2🥴1