አትጨቅጭቁኝ እንግዲህ ሳላህ Ai ተጠቅሞ አይደለም የጻፈው ላሳንሰውም አልችልም ባይሆን ሳላህ ከኢንግሊዘኛ አርቲክል እንደፃፈው ሚሰማኝ ። ሊንኩ ከስር አለ ከዛን ጽሀፋን ማስተያየት የናንተ ፋንታ ነው።
https://www.abuaminaelias.com/hafsa-maria-surat-at-tahreem/

😁6❤1👍1
ለራስ የወደዱት ለሌሎች ማጋራት አግባብ ነውና ስለ ጂስም ወንድማችን ሃቢብ በዝርዝር ጽፏል ይነበብ ተጫኑትና አንብቡት አላህ ይጨምርለት✨
ረጅም ሊሆን ይችላል አትሰልቹ!
ረጅም ሊሆን ይችላል አትሰልቹ!
👍8😁2
በውስጥ ማረም
በውስጥ ማረም ሚለው ሀሳብ ሰውዬውን ለማረም ብቻ ታስቦ ቢሰራ ኖሮ በውስጥ ማረም ሚለው ምክንያታዊ ይሆን ነበር። ነገር ግን “የስህተት ተሰልሱል”(የስሀተት ሰንሰለት) በተጨባጭ ባለበት ሁኔታ በውስጥ መተራረም ሚባለው ነገር ዋጋ የለውም። “በውስጥ አርም" ሚል ሰው ተጨባጩን ያልተረዳ ሰው መሆኑን እወቁ።
https://t.me/comparativeerror

🔥4❤2👻1
Minor ስህተቶች ናቸው
ጥቃቅን ስህተቶች ናቸው የሚልም እየተነሳ ነው። እንደ እውነታው አንድ ተራ ዳኢ ቢሰራው ጥቃቅን ሊባሉና ቦታም ላይሰጣቸው ይችላሉ።
ዕቅበተ እምነት ግን እንደዛ አይደለም። በደንብ መበጠር እና መጥራት አለበት። አይደለም በdefensive ላይ ይቅርና ክርስትናን አታክ በምናደርግበት ጊዜ ሙግታችን ለታቃራኒ ሳይድ ምንም ክፍተት መፍጠር የለበትም።
እሰራለሁ ካልን የጠራ ነገር ማቅረብ እንጂ ዝምብሎ ሲባል የሰማነውን ነገር ማስተጋበት ከሆነ ከመደጋገም ውጭ ምንም ጥቅም የለንም። ዓቃቢ ነኝ ሚል በሙሉ መመራመር ፣ ማንበብ ፣ ማጥናት፣ ማውጣትና ማውረድ አለበት አለበለዝያ ተራ አስተጋቢ ነው !! ኑሮውን ቢገፋ የተሻለ ነው።
እዚህ ቻናል ላይ የተሰጡ እርምቶች በሙሉ የሙግት አካሄድ ላይ ክፍተት ያለባቸው ብቻ ላይ ነው። በእኔ ጥንጢዬ እይታ መሰል ነገራትን መለቃቀም ከቻልኩ የምር crtical የሆነ ሰው ቢመጣ ወላህ ከባድ ነው። በአጭሩ እቅበተ እምነት ትልቅ ዘርፍ ነው። ጥንቃቄ ይፈልጋል። ሙግቶች ቢዊልድ ስታደርግ As much as possible ጠንከራና ክፍተት የለሽ ማድረግ ይኖርባቹሃል።

👌4❤2
ሱረቱ ተሕሪም ዙርያ ላይ ወንድም ሐምዳን ጽፏል የበለጠ ግልጽ አድርጎታል! ጀዛሁላሁ ኸይረን። (የወንድማችንን ጽሁፍ ለዓቃቢ እህቶች እና ወንድሞች ላኩላቸው ሀቂቃ)
https://t.me/Hamdan_islamic_defender/253

🔥5❤2
ሼኽ ወሊድ አ'ሱዓይዳን እንዲህ ይላሉ፦
“ሙስሊሞች ሆይ! ጂስም ሚለውን ቃል ልቅ በሆነበት ሁኔታ ውድቅ ከማድረግ ሆነ ከማፅደቅ ተጠንቀቁ! ይልቁንም እውነታው ሀቁን ለመቀበል ባጢሉን ለመመለስ ዘርዝሮ በማየት ውስጥ ነው ።ይህም ነገር ግልጽ ነው”
እኛ ይህን ነው ያልነው ሙስሊሞች ሆይ ኻሰተን ሱንዮች ሆይ ዑለማኡ ሱና እንዳሏቹ ተጠንቀቁ ! ይህ ሙስሊሞችን ሰፍ የበታተነ የለያየ የበጣጠሰ የሆነ ቃልን ከማፅደቅ በኩልም ሆነ ከመንሳት በኩል አትጠቀሙ!!።
ይህን ነው ያልነው ይህን በማለታችን ምን ተባለ፦
★ፈላዎች
★ሁሉን አዋቂ ነን ባዮች
★ጃሂል ሙረከቦች
★ሳይማሩ የሚያስተምሩ
★ሊማሩ እንጂ መልስ ሊሰጣቸው
ማይገቡ ! ወዘተ........
በእርግጥ ይህ ኖርማል ነው ሁላችንም ተራ ሰዎች ነን +
"إِذا عرفت نفسك لم يضرك ما قيل فيك."
ነው.
ይህ ሁላ ግን ለምን ብላቹሃል? አጭር ነው “ዓለል ኢጥላቅ ጂስም ሚለው ቃል ነፍይ” አይደረግም ስለተባለ ነው።

🔥6😁3❤1👍1
Samir
Video
እህታችን ሃናን ተሳስታም መስምያ የላትም።
አላህና መልዕክተኛውን ሚሳደቡ ሰዎችን ጎትቶ አምጥቶ የንጽጽር ልጆችን አስገብቶ ኑ ተጋጠሙ ማለት የዋህነት ብቻ ሳይሆን ቂልነትም ነው (ከይቅርታ ጋር !!) ምን ዓይነት ፕሮፌሽናልነት ነው በስድብ የሚታወቁ ሰዎችን ኑ ቅጥፈታቸው እንግለጥ በሚል ስም ሙስሊሞች የተሰበሰቡበትን መድረክ መስጠት?
በነገራችን ከዚህ በፊት ቲክ ታክ ላይ እንደዚሁ ሊንዳ የተባለች ሰለምቴ ነኝ ምትል ተመሳሳይ ስራ ስትሰራ የንጽጽሩ ማህበር ተቆጧታል አውግዟታል ሐናን ለመቆጣት ለምን ይፈራል? (መሰል ስራ ሙስሊሞችን የሚጎዳ እንደሆነ የታወቀ አይደለምን?)

👍14👏5
እውቀት የላትም ግን ቤቷ ንፅፅር ይደረግበታል፥ለምን? እውቀትን የሚተካ ነገር ስላላት $:)
😁23👍3
የ ሁሱ ንግግር ይታረም!
ቆሻሻው እፎይ «ፈጣሪ ብልት አለው ወይ» ?ብሎ እየጠየቀው ወንድማችን «እርሱም አልተገለፀም» ብሎ መመለሱ ስህተት ነው በዚህም ላይ ማንም ሊከተለው አይገባም።
አል-አስማእ ወሲፋት (ስም እና ባሕሪያት) ተውቅፊይ መሆኑ እሙን ነው። አላህ ለራሱ ያፀደቀውን ወይም መልእክታኛው ለአላህ ያፀደቁትን እንጂ አናፀድቅም አላህ ከራሱ ውድቅ ያደረገውን ወይም መልእክተኛው ከራሳቸው ውድቅ ያደረጉትን እንጂ ውድቅም አናደርግም። ስለዚህ በመፅደቅም ሆነ ውድቅ በመደረግ ያልመጣን ነገር ዝም ማለት የአንድ ሙእሚን መገለጫ ነው።
የፀደቀውን እናፀድቃለን ወድቅ የተደረገውን ውድቅ እናደርጋለን ኢስባትም ነፍይም ያልማጣበትን ደግሞ ምላሳችን እንሰበስበታለን።
ይህ ማለት ግን አ'ሲፋት አል-ከማልን (የ ምሉዕነት መገለጫን ) የሚጋጭ እና የሚቃረኑ ነገር በዝርዝር በተጠቀሰልን ቁጥር «አልተገለፀም» እያልን መመለስ አለብን ማለት አይደለም።
ከመለኮት አኳያ ሲፈተ ነቃኢሶችን (የጉድለት መገለጫዎችን) ኢጅማለን በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ሸርዕያዊ ግዴታችን ነው።
አንድ ካፊር መጥቶ ከፆታ የፀዳውን አምላክ “ብልት አለው ወይ” በሚል የአማኝ ቆዳ ሚያኮማትር ጥያቄ ሲጠይቅ አልተገለፀም ብሎ መመለስ ኢስላም ሚወክል ኻሰተን ደግሞ አህሉ ሱናን ሚወክል መልስ አይደለም ወላሂ!
ثبوت الكمال يستلزم نفي نقيضه
“ምሉዕነት ማፅደቃችን ተቃራኒውን ውድቅ ማድረግ ያስፈርዳል" በሚለው ቃዒዳ (መርሆ) ስር አስገብተን ካፊሮች ሚጠይቋቹን ግልጽ የሆኑ ማያወላውሉ ሰውኛ ነጎሮችን ከአላህ ውድቅ አድርጉ። ሁሱ “አልተገለፀም" ስላለ እየዞራቹ አልተገለፀም እንዳትሉ።
ወይም ደግሞ አው ወይ አይ ከማለት መልሳቹን እነዚህን የቁርአን አንቀጽ አድርጉ
سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ
( الصافات :159)
سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ * وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ [الصافات: 180-182]
እና ሌሎችም......
በነገራችን ይህን ብላስፌሚ በግልጽ በማስቀመጤ አላህ ይቅር እንዲለኝ እለምነዋለሁ ። ግልጽ መሆን ስላለበት በተመሳሳይ መልኩ እንዳይደገም እንጂ ይህን ቃል ከምጠቀም ዝምታ 100 እጥፍ ይሻል ነበር ። ግን ጉዳዩ ልብን የሚያደማ وما قدرو الله حق قدره ሚለው ውስጥ የሚገባ ስለሆነ መዋረስ ስለሌለበት ግልጽ አድርጌዋለሁ!

❤23👏14👍4
ከ40 ቀን ቡኋላ አሏህ ካለ ጥሩ ነገር እፖስትላቹሀለሁ እስከዚያ ቻናሉን ሼር አድርጉት አሏህ የምንጠቀም ያድርገን😊
August 12
August 12
👍11😁2👏1
የኪታብ ሽያጭ
የኪታቡ ስም ፈትሁል ባሪ
ኪታቡ አዲስ ነው አልተነካካም
አሁን ላይ ገበያው ላይ 21k ከመሆኑ ጋር
በ17k በአሪፍ ዋጋ ይውሰዱ
የሚፈልግ
@Samirrrrrrrrrrrrrrrr ያናግረኝ
የኪታቡ ስም ፈትሁል ባሪ
ኪታቡ አዲስ ነው አልተነካካም
አሁን ላይ ገበያው ላይ 21k ከመሆኑ ጋር
በ17k በአሪፍ ዋጋ ይውሰዱ
የሚፈልግ
@Samirrrrrrrrrrrrrrrr ያናግረኝ
😢7❤3