Sαlαh Responds ࿈
አንድ አባት የዝሙት ልጁን ማግባት ይችላልን ? ኢማሙ ቁርጡቢ በተፍሲራቸው በዚህ ዙርያ ኢኽቲላፍ መኖሩን ገልጸው በሁለቱም ወገን (ይቻላል ያሉት እና አይቻልም ያሉት) ከምን ተነስተው እንደሆነ ምክንያቸውንም አክለዋል። ይፈቀዳል ያሉት እነ ሻፊዕይ ሲሆኑ የዝሙት ልጅ "ሸሪዒዊ ልጅ ስላልሆነች" አል-ኒሳዕ፥23 ስር የሚገኘው ዝርዝር ውስጥ አትገባም ይላሉ። ይህን አቋማቸውን ኢብኑ መጁሹንም ይጋሩታል። በፍጹም…
ይህ ጽሁፍ ላይ እንደ አንድ ዓቃቢ ከታየ ሁለት መሰረታዊ ስህተት አለበት።
አንደኛው ኢማሙ ሻፊዕይ የዝሙት ልጁን ማግባት ፈቅዷል ሚለው ንግግር እንዲሁ በልቁ መጠቀሙ አግባብ አይደለም።
ወንድማችን የሺንቂጢይ አዳዋኡል በያን ኮቴሽን ማድረግ ቢፈልግም በትክክል ግን reference አልተደረገም ንግግሩ አዳዋኡል በያን ሙጀለድ ስድስት 379 ላይ ነው።
ምናልባት ይህ ችግር ምንጭን cross check ባለማድረግ የመጣ ወይም ቃል በመርሳት ይሆናል።
ለማንኛውም ኢማሙ ሻፊዕይ የዝሙት ሴት ልጁን ማግባት ይቻላል የሚልን ንግግር ቀጥታ አላገኘሁለትም ኢማሙ ሻፊዕይ “አክረሁ/اكره" የሚልም ቃል ነው የተጠቀመው።
ቀደምት ዑለማዎች ይጠላል ሚለውን ሀራም ነው ለማለት ይጠቀሙበት ነበር። ይህን በተመለከተ ሊንኩን ተጭናቹ ከዚህ በፊት የጻፍኩት ስላለ እሱን አንብቡ ስለዚህ ኢማሙ ሻፊዕይ እጠላዋለሁ ሲሉ እርም ነው ለማለት ሊሆን እንደሚችል ከተረዳን ወደዚህ ታላቅ ኢማም በቀላሉ የዝሙት ሴት ልጁን ማግባት ፈቅዷል ብሎ ማስጠጋቱ ይከብዳል።
በጉዳዩ ላይ የመጣው ቀጥታ የሻፊዕይ ንግግር ይህን ይመስላል፦
“وأكره له في الورع أن ينكح بنات الذي ولده من زنا"
“ከዚና የወለዳቸውን ሴቶችን ማግባትን እጠላለታለሁ"
ሲሆን የሳቸው አንጋፋው ተማሪ አል-ኢማም አል-ሙዘኒይ ይህን አያይዘዋል፦
“وقد كان انكر على من قال يتزوج ابنته من زنا"
“( ኢማሙ ሻፊዕይ) የዚና ልጁን ማግባት ይቻላል 'ያለን' ያወግዝ ነበር"
(ሙኽተሰሩ ሙዘኒይ ገጽ 228)
አል-ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ይህ ጉዳይ ላይ እንዲህ ይላሉ
"ኢማሙ ሻፊዕይ በዝሙት ፈሳሹ የተፈጠረችን ልጅ ማግባት ይጠላል ብሎ ግልጽ አድርጓል። አንዴም ቢሆን ይቻላል ወይም ይፈቀዳል አላለም። ከታላቅነቱ ፤ ከኢማምነቱ አላህ በዲን ላይ ከሰጠው መጌጥ ጋር ሚስማማው ይህ ይጠላል ሚለው ንግግር ይከለከላል በሚል ነው (ሚያዘው)። ሻፊዕይ ይጠላል ሚለውን በልቁ የመጠቀሙ ምክንያቱ ሀራም ነገርን አላህ እና ረሱል ስለሚጠሉት ነው..... "ብሎ ኢብኑል ቀይም ከራሃ ሀራም በሚል እንደሚመጣ ማስረጃዎችን ከቁርዓን ያስቀምጣል(ኢዕላም አል-ሙወቂዒን ሙጀለድ 1 ገጽ 79)
ኢማሙ ሻፊዕይ በቁርዓን ቃላት ተጽእኖ ውስጥ የነበረ ስለሆነ ልክ እንደ ቁርዓን ከራሃን ሀራም ላይ ይጠቀም የነበረ ሲሆን ይህም ብዙ ቦታ ላይ ይገኛል። ይህ በሱ ብቻ ሳይሆን በብዙ ቀደመት ዑለማዎች የነበረ አጠቃቀም ነው።
አል ኢማሙ አልባኒ እንዲህ ይላል፦
“ ኢማሙ ሻፊዕይ የዝሙት ልጅን ማግባት ይጠላል ብሎ ግልጽ አድርጓል በሚል ማግባት ይፈቀዳል ብሎ ያለ በእርግጥ ተሳስቷል..." (ተህዚሩ ሳጂድ ገጽ 50)
ስለዚህ ወንድማችን ሳላህ የተሟሉ ባልሆኑ መረጃዎች ላይ ተንተርሶ ሙሉ ጉዳዩን ሳያጣራ ሻፊዕይ ፈቅዷል ሚለውን ቃል እንደ quotation ቢሆን እንኳን መጠቀሙ እንደ አንድ ዓቃቢ ኢስላም ተገቢ አይደለም። ይህ ስህተት ቢታረም መልካም ነው። ነገ ታላቁ ሻፊዕይ እንዲህ ብሏል ብሎ ሲሟገትህ ምን አገባኝ በሚል መንፈስ ልንመልስ ነው?
(ተንቢህ ፦ አክረሁሁ ሚለውን ንግግሩን ከዚህ ውጭ ያብራራውም ቢኖር ለአንድ ታላቅ ኢማም ስንከላከል ይህ ምርጫችን ይሆናል)
ሁለተኛው እዚህ ጽሁፍ ላይ ያለው ስህተት የተበላሸ መርህ መገንባቱ ስለሆነ ወደ ቡኃላ ከተቻለ እመለስበታለሁ!

Telegram
Amir & sudeys
አል-አህካም አ'ተክልፊያ (part 4)
በቀደሙት ንግግራችን ዋጂብ እና ሐራምን አበጥረን ከተመለከትን ዛሬ የተቀሩትን ክፍሎች መመልከት እንችላለን። ከሙስተሀብ ጀምረን መክሩህን አስከትለን በሙባሕ እንቋጨዋለን።
{ሙስተሀብ ምን ማለት ነው?}
هو ما طلبه الشارع طلباً غير جازم
ደንጋጋዊ ቁርጥ ባለ መልኩ መፈፀሙ ያልፈለገው ነው።
ይህ ማለት ደንጋጋጊው ተግባሩ ሙከለፍ ከሆኑ…

👍16❤3🔥3👎1👏1
መረጃዎች እነዚህ ናቸው ! ተጠቀሙዋቸው እንደ ሙግት እንኳን ካፊሮች ቢጠቅሱላቹ)
❤8🔥4🥰2❤🔥1
ከቅድሙ የቀጠለ ...
ሁለተኛው ከቅድሙ የከበደ ስህተት ደግሞ
ሳላህ የገነባው ቃዒዳ ነው።
ወንድማችን ሁለት ጊዜ ፦
ከዛም ቀጥሎ....
ወንድማችን ሳላህ የዝሙት ልጅ ማግባት እንደማይቻል ማስረጃ ያደረገው አይቻልም ሚለው የጁምሁሩ መዝሀብ ስለሆነ ነው በሚል ይመስላል። ይህ ግን ትክክለኛ አካሄድ አይደለም የገነባው ቃዒዳም ስህተት ነው።
ማነው ልዩነት ሲፈጠር የአብዛኛውን ንግግር ያዝ ያለው?ልዩነት ከተፈጠረ ወደ አብዛኛው አቋም ሳይሆን ሚኬደው ወደ ቁርአንና ሐዲስ ነው።
فَإِنْ تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ
የጁምሁሩ አቋም በራሱ ማስረጃ መሆን አይችልም። ማስረጃ በኢጅማእ እንጂ በጁምሁሩ አይቆምም። ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል፦
ومن تأمل مذاهب العلماء قديما وحديثا من عهد الصحابة وإلى الآن، واستقرأ أحوالهم: وجدهم مجمعين على تسويغ خلاف الجمهور، ووجد لكل منهم أقوالا عديدة انفرد بها عن الجمهور،
ድሮም አሁንም ያሉ የዑለማዎችን መዝሀብ የተገነዘበ ከሰሃቦች አንስቶ እስካሁን ድረስ እንዲሁም ሁኔታቸውን የተከታተለ የአብዛኛውን አቋም መቃረን እንደሚቻል ተስማምተው ያገኛቸዋል።ለሁሉም ከጁምሁሩ የተነጠሉበትም ንግግርንም ያገኛል።
زاد المعاد (5/214).
መሰል ኑቅላትን ከዑለማዎች ማዝነብ እችላለሁ ሀቅ ለሚፈልግ አንድ ማስረጃ በቂ ነው። ለባጢል ሰው 1000 ማስረጃ ዋጋ የለውም።ስለዚህ ልዩነት ሲኖር ወደ ጁምሁሩ ተመለስ የሚለው ቃዒዳ ስህተት የሆነ ቃዒዳ ነው። ጁምሁሩ የሆነ አቋም ይዞ የቀሊሉ ሚያመዝንበት ቦታ ብዙ አለ።
ወንድሜ የሺንቂጢይ አድዋኡል በያንን ከቦታው ቢያነበው ማግባቱ ሀራም የሚሆንበትን ምክንያት ተረድቶ እሱን ያሰፍር ነበር እንጂ እንዲህ ዓይነት ክፍተት ያለው ምክንያትን አይሰጥም ነበር።
ወላሁ አዕለም።
ሁለተኛው ከቅድሙ የከበደ ስህተት ደግሞ
ሳላህ የገነባው ቃዒዳ ነው።
ወንድማችን ሁለት ጊዜ ፦
“ልዩነት ከተፈጠረ ያዙት በተባልነው የአብዛኞቹ ሊቃውንት አቋም መሰረት”
ከዛም ቀጥሎ....
“ልዩነት ከተፈጠረ ደግሞ ወደ ጁምሑር ኡለማዕ (አብላጫው ሊቃውንት አቋም) መሄዱ ግድ ነውና”
ወንድማችን ሳላህ የዝሙት ልጅ ማግባት እንደማይቻል ማስረጃ ያደረገው አይቻልም ሚለው የጁምሁሩ መዝሀብ ስለሆነ ነው በሚል ይመስላል። ይህ ግን ትክክለኛ አካሄድ አይደለም የገነባው ቃዒዳም ስህተት ነው።
ማነው ልዩነት ሲፈጠር የአብዛኛውን ንግግር ያዝ ያለው?ልዩነት ከተፈጠረ ወደ አብዛኛው አቋም ሳይሆን ሚኬደው ወደ ቁርአንና ሐዲስ ነው።
فَإِنْ تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ
የጁምሁሩ አቋም በራሱ ማስረጃ መሆን አይችልም። ማስረጃ በኢጅማእ እንጂ በጁምሁሩ አይቆምም። ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል፦
ومن تأمل مذاهب العلماء قديما وحديثا من عهد الصحابة وإلى الآن، واستقرأ أحوالهم: وجدهم مجمعين على تسويغ خلاف الجمهور، ووجد لكل منهم أقوالا عديدة انفرد بها عن الجمهور،
ድሮም አሁንም ያሉ የዑለማዎችን መዝሀብ የተገነዘበ ከሰሃቦች አንስቶ እስካሁን ድረስ እንዲሁም ሁኔታቸውን የተከታተለ የአብዛኛውን አቋም መቃረን እንደሚቻል ተስማምተው ያገኛቸዋል።ለሁሉም ከጁምሁሩ የተነጠሉበትም ንግግርንም ያገኛል።
زاد المعاد (5/214).
መሰል ኑቅላትን ከዑለማዎች ማዝነብ እችላለሁ ሀቅ ለሚፈልግ አንድ ማስረጃ በቂ ነው። ለባጢል ሰው 1000 ማስረጃ ዋጋ የለውም።ስለዚህ ልዩነት ሲኖር ወደ ጁምሁሩ ተመለስ የሚለው ቃዒዳ ስህተት የሆነ ቃዒዳ ነው። ጁምሁሩ የሆነ አቋም ይዞ የቀሊሉ ሚያመዝንበት ቦታ ብዙ አለ።
ወንድሜ የሺንቂጢይ አድዋኡል በያንን ከቦታው ቢያነበው ማግባቱ ሀራም የሚሆንበትን ምክንያት ተረድቶ እሱን ያሰፍር ነበር እንጂ እንዲህ ዓይነት ክፍተት ያለው ምክንያትን አይሰጥም ነበር።
ወላሁ አዕለም።
👍27❤7🥰5💊1
....
◎ ሰው ተናጋሪ እንስሳ መባሉ ስህተት ነውን? ብዥታ ፡ ሰለፊዮች ሰውን "ተናጋሪ እንስሳ በማለት ትገልፃላችሁ ሰውን እንዴት እንስሳ ትላላችሁ?!" መልስ ፡ الإنسان حيوان ناطق ተናጋሪ እንስሳ ነው ይባላል። الحيوان ፡ كل ذي روح . الواحد والجميع فيه سواء . አል-ሀይዋን የአማርኛ የአቻ ቃሉ እንስሳ የሚለው ሲሆን ሁሉም ነፍስ (ሩህ) ያለው እንስሳ ይባላል። 📚 ኪታቡል…
ለወንድም ጄክ የተሻለውን ማመላከት በማስበው ...
እንደሚታወቀ ተዕሪፍ(ገለፃ) ፦ በ ሀድ (መግባት ያለበትን በማስገባት መውጣት ያለበትን በማስወጣት) ፣ በምሳሌ ፣ በስሜት ሕዋስ ፣ በክፍልፋይ ሊፈጸም ይችላል።
መንጢቅዮች ሀድን ግልጽ ሲያደርጉ እንደ ምሳሌ
ኢንሳን(ሰው) ማለት፦
الإنسان حيوان ناطق
በሚል ይገልፃሉ።
حيوان
ሲባል ህይወት ያለው ለማለት እንጂ እንስሳ በሚል አጠቃቀም በጭራሽ አልተፈለገበትም። ሀይዋን ሚለው ቃል በመንጥቅዮች መሰረት ጂንስ(الجنس) ይባላል ( የተለያዩ መግባት ያለባቸውን ሚያስገባ ነው)
ሀይዋን ሚለው ቃል ሕይወት ያላቸውን ሰውን ፣ እንስሳንም ፣ 'እጽዋትንም' የሚያካትት ቃል ነው። ለምሳሌ በቁርዓን ላይ
وَإِنَّ ٱلدَّارَ ٱلۡأٓخِرَةَ لَهِىَ ٱلۡحَيَوَانُۚ
በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት፡፡ (አል-ዓንከቡት:64)
በቁርዓኑ ላይ የገባው ቃል አል-ሐይዋን የሚል ሲሆን ሕይወት በሚል ነው የተተረጎመው።
ልክ እንደዛው አል-ኢንሳኑ ሐይዋን ሲባል ሰው ሕይወት ያለው በሚል ነው መተርጎም ያለበት እንጂ እንስሳ በሚል አይደለም። እንስሳ ብለን ከተረጎምነው ጂንስ መሆኑ ቀርቶ ትክክለኛ ሀድም መሆን አይችልም። የሰው ልጅ እንስሳ አይደለም። ነገር ግን ሐይዋን ሚለው ሰውንም ፣ እንስሳንም ፣ እንፅዋትንም የሚያካትት የሆነ ጂንስ ነው።
ناطق
ሚለው ቃል ፋሲል ነው። መውጣት ያለበትን የሚያወጣ ቃል ነው።ሐይዋን ስንል ጂንስ ስለሆነ የተለያየ ነገር ገብቶ የነበር ሲሆን ናጢቅ ስንል ፈስል ሆኖ መውጣት ያለበትን ያወጣል። እንስሳና እፅዋት ናጢቅ በሚለው የሚወጡ ይሆናል። መንጥቅዮች ናጢቅ ሲሉ የፈለጉበት ዓቂል(አሳቢ) ሚል እንጂ ተናጋሪ የሚለውን አይደለም።
ስለዚህ ስለፍዮች
አል-ኢንሳኑ ሐይዋኑን ናጢቅ ሲሉ
(ሰው ፦ ህይወት ያለው አሰላሳይ የሆነ ) ማለት ይሆናል እንጂ ተናጋሪ እንስሳ ነው በሚል አይደለም። ስለዚህ ከመሰረቱ ችግርም ሆነ ምንም ዓይነት ሹብሃ የለም።
ይህ እንደ ሹብሃ ላነሳው አካል ቅድምያውኑ ለተዕሪፉ ግንዛቤ እንደሌለው ማሳያ ነው። ወንድም ጄክ ጉዳዩ በዚህ መልኩ ብያየው ቢስተተካከል ብዬ አስባለሁ ወላሁ አዕለም።
(Basic sample እንዲሆኑ መረጃ ሚሆኑ ነገር ልክያለሁ )
(እንጽዋት = በቀደምት የመንጢቅ መጽሀፍት ላይ አናገኘውም)

❤18🔥5🥰3👍2😁1👌1
የጁምሁሩ አቋም ማስረጃ ነውን? (ሶስቱ መዝሀቦች የተስማሙበት)
መልስ ፦ አይደለም ኢብኑል ቀይም።
አልፋሩሲያ አል- ሙሀመድያ ላይ።
መልስ ፦ አይደለም ኢብኑል ቀይም።
አልፋሩሲያ አል- ሙሀመድያ ላይ።
❤1