በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
540 subscribers
50 photos
4 videos
37 links
Download Telegram
ይህን አድበስባሽ ሸይኽ ተመልኩቱት ለአላህ ብላቹ

ጂስም ሙጥለቅን ነፍይ ይደረጋል ያለ ጥቀስ ሲባል ገጽ 46 ላይ ያለው “ጂራሃ ሙጥለቀን ነፍይ ይደረጋል ሚለውን ማስረጃ አመጣ" ነገር ግን ገጽ 44 ላይ ጂስም ሙጥለቀን ነፍይ እንደማይደረግ ሼኹ ተናግሮ ነበር!!!


ይህ ጊሽ(ማታለል) ነው ወላሂ !! አማ እልህ ነው ምናምን ሚነዛውን ተከታዮችን አዕምሮዋቸውንና ጆሮዋቸውን ለመድፈን ሚነዛውን ልከውልኝ ነበር ። ሼኽ አድበስብስ ወላሂ ይህ እልህ አይደለም ይህ ዲን ነው። መሳሳትህ አልፎ የዐለማእን ንግግር ሆነ ብሎ ለማምታት መጠቀም "ዓቃቢ" ነኝ ከሚል አይጥበቅም።
😁4🔥31
በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
ይህን አድበስባሽ ሸይኽ ተመልኩቱት ለአላህ ብላቹ ጂስም ሙጥለቅን ነፍይ ይደረጋል ያለ ጥቀስ ሲባል ገጽ 46 ላይ ያለው “ጂራሃ ሙጥለቀን ነፍይ ይደረጋል ሚለውን ማስረጃ አመጣ" ነገር ግን ገጽ 44 ላይ ጂስም ሙጥለቀን ነፍይ እንደማይደረግ ሼኹ ተናግሮ ነበር!!! ይህ ጊሽ(ማታለል) ነው ወላሂ !! አማ እልህ ነው ምናምን ሚነዛውን ተከታዮችን አዕምሮዋቸውንና ጆሮዋቸውን ለመድፈን ሚነዛውን ልከውልኝ…
ኪታቡን ይህን ሊንክ ተጭናቹ ታገኙታላቹ

https://t.me/AbdulazizAlRayes2/197


ሆነ ብሎ ከ44 ዘሎ ወደ 46ተኛ ገጽ ገባ ። 44ኛ ገጽ ላይ ጂስምን ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ አይደረግም ሚለውን ዘሎ ጂስም ኢጥላቀን ነፍይ ይደረጋል ወይ ሲባል “ጃሪሃን ዓለል ኢጥላቅ ነፍይ ማድረግ ይቻላል” የሚለውን ንግግር አመጣ!!

ይህ የአንድ ሙስሊም ዓቃቢ ባህሪ ነውን?(በዚህ መልኩ ምቀጥል ከሆነ ተዕቅቦ አድርግ) ይህ እኮ በዲን ስም ሚፈጸም ጊሽ (ማታለል ነው) ነው። ዑለማእ ላይ መቅጠፍ ሱብሃነከ ረቢ 🤧

ከሱም ብሶ “ተቅቱሉ ነፍሰከ ቢነፍሲከ ሲል ነበር" ስታወጫብር ማይባተት ነገር አኺ

https://t.me/comparativeerror
😁53
Deleted Account
Photo
ወአለይኩሙ ሰላም ( በግሌ በውስጥ ልመልስልህ ምትገባ ሰው መስለህ ስላልታየኸኝ ልመልስልህ አልፈልግም)

የውይይት ጥሪ አቀረብኩ ብሎ በቻናሉ ስለለጠፈውም ላጋራቹ እዚሁ !

ይህ ሰው "በእልህ" የተሞላ በትዕቢት የተወጠረ ስለሆነ ስህተቶችን ከማረም ይልቅ እንከራከር እያለ ነው። ብሮ እኔ እኮ አንተን ብቻ አይደለም ማርመው በገደፋቹ ቁጥር መድረክ ይዤ ልወያያቹ ጊዜ የለኝም)

ይህን ልጅ “ሰው ተናጋሪ እንሳሳ ነው ብሎ" ለፈፀመው አጸያፊ የልጅ ስህተት ለሰጠሁት የእርምት መልስ ተናዶ ከፍቶብኝ ለነበረው አጀንዳ ስል ዛሬ ብቻ ሳይሆን አበደን አላወራህም አይደለም ልወያይህ)

ረሱሉና ከሙናፊቅ ባህሪ ውስጥ  “ወኢዛ ኻሰመ ፈጀረ” (ሲከራከር ድንበር ያልፋል) ሚለውን በስጋ ተገልጦ ያየሁበት ሰው ነው። (ልብ በሉ መናፊቅ ነው እያልኩ አይደለም ነገር ግን ሲፋ ሚን ሲፋቲሂም የሆነን ነገር ተላብሷል)

እኔ ይህን ወንድም ማረም ሰልችቶኛል በገባበት ፈን ሁላ ሚያስጠላ ፋውል (ኸጧእ) እየሰራ ነው የሚወጣው። ስህተት መስራቱ ችግር አልነበረውም ስህተት በሰራ ቁጥር ግን አልመለስም ኑ ተወያዩኝ ብሎ ለውይይት መጥራት ሲኬድለት ደግሞ ከተጠራበት ርእስ ውጭ የሚቀባጥርና የሚያቀውን ሁላ የሚዘረግፍ ሰው ነው።

ከክርክር ፍቅሩ እና አልተሳሳትኩም የሚል ስነልቦና በተከታዮቹ ለማሳደር አስተካክል በተባለ ቁጥር ኑ ተዋያዩኝ ይላል በዚህ አካሄድህ ትክክል ምትመስለው ቲክቶክ ላይ ከክርክር ወደ ክርክር ቤት ሚዘል ሰው እንጂ የዲን ሰው ይመስለሃል እንዴ? !!

(In short ስነግርህ አልወያይህም ) ምክንያቱም

1, ወኢዛ ኻሰመ ፈጀረ ዓይነት ሰው ነህ (ስለታረምክ ምን ዓይነት አጀንዳ ይዘህ እንደወጣህ አይተናል ይህ ብቻውን በቂ ምክንያቴ ነው)

2, የምታውቀውን ሁላ የምትዘረግፍ ሚስኪን ነህ
(ከሙራድ ጋር ሲወያይ አል-ዋሲእ የሚለው የአላህ ስም ዙርያ አንስቶት የነበረውን አፀያፊ ንግግሩን ተመልከቱ ይህን ከአላህ ጋር ያለን ሱኡል አደብን እዚህ ጋር ዓቃቢ ነኝ በሚል ሰው እንዲደገም አልፈልግም አላህ ይዘንለት ያስተካክለው)

3, ሀቅን ምትፈልግ ሳትሆን ስህተትህን ለመሸፈን ምትሯሯጥ ሰው ነህ። ምን ያህል እንደምታድበሰብስ ውይይቱ ላይ ግልጽ አድርገህ አይደል እንዴ?

4,ውይይት ምትጠራው ለመማር ሳይሆን እውቀት ለመለካከት እንደሆነ አይደለም ለኔ ለተካታዮችህም ግልጽ በሆነበት ሁኔታ ፍላጎትህን እሺ አልልህም። በባለፈው ውይይት “ታዳሚውንም ተወያዩንም ማናቹም ማታውቁትን አሳወኳቹ ብሎ ለምን ዓላማ እንደሚወያይ ሲያሳይ ነበር)

አሁንም በዓረብኛ እንወያይ ሚለው እውቀቱን ለማሳየት ነው። በእርግጥ አረብኛ እንደማይችል ለሁላችንም ግልጽ ነው። እኔ እንደማይችል ያወቁት ያዕኒንን ሲደጋግም ሳይሆን ገና ከጅምረ ከሙራድ ጋር ሊወያይ ሲገባ ሰለዋትን ካመጣ ቡሃላ“አማ ባዕድ አል-አን" ያለ ጊዜ ነው (እግረ መንገዴን ከአማ ባዕድ ቡኃሏ ፋ(ف) ላዚም ነው ቁጭ ብለህ ነሕው መማር ቢከብድህ ጁምዓ ጁምዓ የኸጢቦችን ንግግር በጥሞና ብትሰማ ደግ ነው።)

በተጨማሪ ውይይቱ ላይ ሁለቱ ራዚዎች ( አቡ ሃቲምና አቡ ዙርዓን ) “ራዚየይን" ብለህ ሙሰና ማድረግ ከብዶህ "አራዚዘይን" ነው ምናምን ስትል አልነበር? (አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁለቴ)

ከሉቅማን ጋር ስታወራ የሰራሀውን ዟሂር የሆነ ለህን አላህ እንጂ ማንም ቆጥሮ አይዘልቀውም ይህን ስነግርህ አርብኛ እችላለሁ ያልኩ አስመስለክ አታውራ ባይሆን ይህን ዟሂር ለህን ይዘህ በአረብኛ ካልተወያየሁ ምን ማለት ነው? እሺ አው ብልህ ምን ልታደርግ ነው ? ( አጽፈህ ልታነብ ነው እንዴ ሃሃ) የደፈረ ጮማ በላን ባንተ አየሁ ድፍረት ጥሩ ነው ግን በዲን ጉዳይ ላይ አይደለም።

Any way በአረብኛ ምትለውን ያነሳት በኡርዱም ቢሆን እምቢ እንደምለው ስለሚያውቅ  ተከታዮችን በአረብኛ እንወያይ ብዬው ቀረ አረብኛ ለውይይት እስከጠራበት ድረስ እችላለሁ ለማለት ነው እንግዲህ ይመቸው ሚያምነው ካለ)

አሁን ደግሞ ሐጁሪይ እያለኝ ነው ይህ ሰውዬ “ሐጁሪይ መሆኔን አሁን ነው ያወቀው ወይስ ድሮ ?” መልሱ መቼም ድሮ ነዋ? ከሆነ እስካሁን ዘገየህ ሁሌ ስህተትህ በታረመ ቁጥር ክፍተት እየፈለክ የራስህ ስህተት ለማድበስበስ ነዋ? በተረፈ እኔ ሀጁሪይ ማን ይሁን ምን ምግብ ይሁን መጠጥ ማውቅልህ ነገር የለም 😁

(ለአላህ ብለህ መሰል ነገር እንድጽፍ አትገፋፋኝ ስህተትህን ለሰዎች በያን ማድረግ ብቻ ነው ምፈልገው ሰዎች እዚህ ላይ እንዳይከተሉህ )


https://t.me/comparativeerror
31👎7👌7👏5👍4😁32🥰2🏆2😍1
Abu hatim Kedir Ahmed
Voice message
“አላህ ጂስም አይደለም ማለት ይቻላል?? ”

አ'ሸይኽ ኸድር አል-ከሚሴ በውስጥ ጠይቅያቸው የሰጡት ማብራራያ ነው ። ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም !!!


ማን ከዑለማዎች እንዳፈነገጠና ማን መጤ ነገር እንዳመጣ ትገነዘቡበታላቹ ።
👍17👌3🔥1💯1
በቅርቡ ለ ሸይኻችን ኸድር አል-ኸሚሴ የውይይት ጥሪ እንጠብቅ? 😄
😁20
Forwarded from Murad|⛉ (Amir zeynu)
ይህ ሰው ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ አ'ረይስ ላይ ቀጥፏል ብዬ ስጽፍ ጉዳዩ የእልህ ነው ጥያቄያቹን ለሸይኹ በዋትሳፕ በዚሁ አስቀምጦ ብሎ ነበር።

Guess what ? ቁጥሩ ዋትሳፕ የለውም ሰዎች እንደማይጠይቁ ስለሚያውቅ አንስቶ የሆነ ቦታ ያገኘውን ቁጥር ልጥፍ )) እኔ ደግሞ ካመጣሀው አይቀር መጠየቅ አለብኝ ብዬ ዋትሳፕ አውርጄ በዋትሳፕ በቴሌግራምም ብል ቁጥሩ ዋትሳፕም ቴሌግራምም የለውም😁

ሳታጣራ ከሆነ ይሁን ሆነ ብለህ ሜንታሊ ተከታዮችህን ሳይኮ ለመብላት እያድበሰበስክ ከሆነ ግን አሁንም በድጋሜ አላህን ፍራ እልሃለሁ።


(በዚህ ቁጥር ሸይኹ ይቀበሉበት ይሆናል ግን በዋትሳፕም በቴልግራምም ላገኛቸው አልቻልኩም ቀጥታ ስደውልም የኢትዮ ስለሆነ መሰለኝ አልተነሳልኝም እንጂ ተቅቱሉ ነፍሰከ ቢነፍሲከ ምን እንደሆነ አሳይህ ነበር😁)

https://t.me/Murad11145
7😁1
ምከራከራቸው “ለተከራካሪው ወይ ሹብሐ ልፈጥርበት" ነው 🤔

ይህ ሰው ግን ኖርማል ነው ? የትኛው ሀይማኖተኛ ሰው ነው ከሰው ጋር ምከራከረው ሹብሐ ለመፍጠር ነው ብሎ ኒያውን በግልጽ ሚያውጀው? )


ይህ የሰለፎች አደብ ነው? ኬት ነው የተማርከው? وقال الشافعي -رحمه الله
"ما ناظرتُ أحدًا إلا وددتُ أن يظهر الله الحق على لسانه"


ኢማሙ ሻፊዕይ እንዲህ ይላሉ ፦ “ አንድ ሰውንም አልተከራከርኩም አላህ ሐቅን በምላሱ ላይ ግልጽ እንዲያደርገው እየወደድኩ ቢሆን እንጂ”

ይህ ሰው ደግሞ ፦

“ሹብሐ ልፈጥርባቸው ነው ምወያያቸው?" (ድንቄም ሰለፍይ)

ሹብሐ ተፈጥሮብን ከእስልምና እንድንወጣ ፈልገህ ነው ወይስ ምንድነው? አጂብ እኮ ነው ሱብሃነላህ!! እንዲህ ዓይነት ሰው አይቼ አላውቅም እኔ በረቢ

ሹብሐ መፍጠርህ እውቀት ከሆነ ካፊሮችም ሹብሐ እየፈጠሩ አይደል እንዴ ለምን አብራቹ አሰሩም ?

መራድ እኮ የተወያየው አላህ ብሎለት ወደ ሀቅ እንዲመለስ ነበር እንጂ ሹብሐ ሊፈጥርበት አይደለም ሹብሐት በፈጠረ ከሆነ 9ኝነው 12 ሙጀለድ አረድ ዓለ ሹብሐት ሚል መጽሀፍ አለ አይደል እንዴ ሹብሃ ሹብሃው ይነበብልህ?

( እኔ እንዳልኳቹ ነው ሰውዬው ባወራ ቁጥር ይሳሳታል ስለዚህ አታስወሩት ለአላህ ብላቹ )


(ለዛሬ በቃኝ) መልካም ቀን))😁

https://t.me/comparativeerror
😁142
ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ ሀቢብ አኹና!!



** ላይ የተደረገ ረድ ነው ይደመጥ !! ማን ሃቅን እንደጣሰ ተመልከቱ እናንተ ጆሮዋቹኝ የደፈናቹ ዓይናቹን የጨፈናቹ ሰዎች!!!


እናንተ እኮ አታፍሩም እኮ መልሳቹ “ሰውን ሳይሆን ሀቅን መከተል ነው ትላላቹ"
🔥73👍3😁1
በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም
Voice message
ይህ ትልቅ ጥመት ነው! (የዘንደቃ በር ነው!!)

“ቢድዕይ የሆኑ አልፋዝ ሙጀመላ ሰሃቦች ታቢዕዮች ... ተፍሲል አድርግ ያሉት የት ነው?”

“የለም ሲባል ደግሞ”


ሰለፎችን አትከተሉም ወይ ይላል?” No comment ወላህ! በዚህ በሄደው መልኩ ከተሄደ ብዙ ሚክደው የአህሉ ሱና ወልጀማዓ አቋሞች ይኖራሉ!! የሙራድን ”ስለዚህ....” ምትለውን መልስ ልብ በሉ!! (አጂብና ትክክለኛ መልስ ነው “የለም ስለዚህ?” አላህ ጂስም አይደለም ማለት ይቻላል ነው ሚለን?)


(ለዚህ ትልቅ ጥመት ወላሂ ቃል የለኝም!!! ለዚህስ የአካሄድ ስህተቱ ይመለስ ይሆን?)

https://t.me/comparativeerror
👍8😁1😢1
Forwarded from Murad|⛉ (Nebil)
2026-08-02
Murad|⛉
ንፅፅር እና እኛ?
4🥱1
የተረገሙ ናቸው😅
ደጃል 🤔

Live እየገባ ሚለውን ተመልከቱ)
😁121
Forwarded from AMIR ZEYNU
ኢብሊስ በለው😅😅

አረ ኡስታዝ ሱብሃነላህ!
😁6
Forwarded from AMIR ZEYNU
ደጃጂላ ናቸው 😅😁
🤣7
Forwarded from Murad|⛉ (Nebil)
ጁምሁሩል ኡለማዕ የሚለውን እርሱ ኢጅማዕ አድርጎ በማውሳቱ ከላይ በምታዩት መልኩ እንዲያስተካክል ነግሬው ነበረ፥ይህ ሰው መልዕክተኛው አለይሂሰላም ላይ ዋሸ፥አሸይኽ አረይስ ላይም ዋሸ፥አሁን ደግሞ በሁሉም ኢስላም ሊቃውንት ኢጅማዕ አድርገዋል በማለት ኢብኑ ተይሚያን እያስዋሸና ኡለማዎች በጁምሁር ተስማምተዋል የሚለውን ኢጅማዕ በማለት ያድበሰብሳል።

ለዚህ ሰውዬ ነው