ፕሮጀክቶችን ወደ ምርት ለማሸጋገር የፋይናንስ ድጋፋችንን እናጠናክራለን — አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጀመሩ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቀው ወደ ምርት እንዲሸጋገሩ የሚያስችል የፋይናንስ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ።
አቶ አቤ ሳኖ የመሩት የባንኩ ከፍተኛ አመራር ቡድን በገላን ከተማ የሚገኘውን ኤ.ኤም.ጂ (AMG) ኢንዱስትሪ ፓርክ ጎብኝቶ፣ በፓርኩ የሚከናወኑ የኢንቨስትመንትና የማምረት እንቅስቃሴዎችን ተመልክቷል።
አቶ አቤ በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት፣ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ የውጭ ምንዛሬ ገቢን በማሳደግ፣ የአገር ውስጥ ምርትን በማስፋፋትና የሀገር ውስጥ ገበያን በማረጋጋት ወሳኝ ሚና አለው።
በመሆኑም የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በተቻለ ፍጥነት ተጠናቀው ወደ ምርት እንዲሸጋገሩ ባንካችን የጀመረውን የፋይናንስ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።
የኤ.ኤም.ጂ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አብዱልሃኪም መሐመድ በበኩላቸው፣ በባንካችንና በድርጅታቸው መካከል ያለው ትብብር ወደ ተሻለ ደረጃ መሸጋገሩን ገልጸው፣ ባንካችን እስካሁን ላደረገላቸው የፋይናንስና ሙያዊ ድጋፍ አመስግነዋል።
የተጀመሩት ፕሮጀክቶች በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ እንዲገቡ ተጨማሪ የፋይናንስ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ጠቁመው፣ ከባንኩ ጋር በበለጠ ቅርበት ለመሥራት ያላቸውን ዝግጁነት ገልጸዋል።
በጉብኝቱ ወቅት የባንኩ አመራሮችና ባለሙያዎች ከፋይናንስ ድጋፍ ባሻገር ተቋሙ የሚያከናውናቸውን ፕሮጀክቶች በመከታተል ሙያዊና ቴክኒካዊ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል።
ይህም ባንኩ ሀገር በቀል ተቋማትን በመደገፍ፣ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን በማጠናከርና የኢንዱስትሪ ልማትን በማፋጠን ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑ ተመልክቷል።

❤33👏10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኑር ስትመሩ
በሀላል ፈለግ ወደ ስኬት ታመራላችሁ!
****
ለእሴትዎ ተጠንቅቀን፣ የሸሪዓ መርሆዎችን አክብረን
እንደ ፍላጎታችሁ እናገለግላችኋለን!
ሲቢኢ ኑር የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
ጁምዓ ሙባረክ!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cbenoor #shariacompliant #banking #Ethiopia #mudarabah #wadiah #Halal

❤19👍4
# ዜና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተያዘው በጀት ዓመት ከ1 ትሪሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ሀብት ለማሰባሰብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡
https://youtu.be/-JM-8K1F3Us

YouTube

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ በጀት ዓመት አስቻይ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን እና የባንኩን የመፈጸም አቅም መነሻ በማድረግ ፤ ከተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር 5.13 በመቶ ዕድገት ያለው ዕቅድ አቅዷል፡፡
በበጀት ዓመቱ መጨረሻ የባንኩ አጠቃላይ ሀብት ወደ 4 ትሪሊየን ለማሳደግ እንዲሁም ከውጭ ምርት፣ ከውጭ ሀዋላ አገልግሎት፣ ከውጭ ገንዘብ ግዥ 6.8 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለማሰባሰብ…

❤23😁12👏5👍2
የጥንቃቄ መልእክት ለውድ ደንበኞቻችን !
****************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሲገለገሉ፤ ስልክዎ የባንክ ሂሳብዎ መሆኑን አስተውለው ገንዘብዎንን በነጣቂዎች እንዳይወሰድ ይጠንቀቁ ፡፡
• ባንኩ የኢንተርኔት ማስፈንጠሪያ /ሊንኮችን/ ልኮ ሚስጥራዊ ቁጥርዎን አይጠይቅም፤ ስለሆነም አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን አይክፈቱ፤ ለማያውቁት መልእክትም ምላሽ አይስጡ፡፡
• በሥራ ማስታወቂያ ወይም በሽልማት ስም የሚላኩ ሐሰተኛ ማስፈንጠሪያዎችን አይክፈቱ
• የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በበለጠ ደህንነት ለመጠቀም፤ የጣት አሻራ ማረጋገጫን በማንቃት ፤ ወደ ሂሳብዎ መግቢያ ፈጣን እና ቀላል በማድረግ ፤ የገንዘብ ግብይቶችዎን በከፍተኛ ደህንነት እንዲከናወን ለማድረግ ፤ ከእርስዎ ውጪ ሌሎች ሰዎች የእርስዎን የሂሳብ መረጃ ያለፍቃዶ ዕይታ የሚከለክል በመሆኑ የጣት አሻራ ማረጋገጫን ይጠቀሙ።
• የቴሌግራም ወይም የዋትስአፕ ማረጋገጫ ቁጥሮችን ለሌላ አካል አሳልፈው አይስጡ።
• ስልክዎን ለጥገና ወይም ለሌላ ጉዳይ ለሰው ሰጥተው ሲቀበሉ አጠራጣሪ መተግበሪያዎች (Apps) አለመጫናቸውን ያረጋግጡ።
የባንክ ሂሳብ መረጃዎን አሳልፈው እንዳይሰጡ ጥንቃቄ ያድርጉ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #digital #Mobile_Banking #awareness

❤54👍9😁5
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!
****
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤
እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.4306 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et

❤22👍8
ለቅዳሜ ሸመታ ሲወጡ
ካርድዎን ከያዙ በቂ ነው!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia

❤18👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሲቢኢ ኮኔክት
በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን
የረዥም ጊዜ ጥያቄ የፈታ!
CBE Connect
***
• ዶላር በዋሌት ለማስቀመጥ
• ገንዘብ ከውጭ ሀገር ወደኢትዮጵያ ለመላክ
• ወደሌሎች ባንኮች ገንዘብ ለመላክ
• ወደብር በመመንዘር ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍያዎችን ለመፈፀም
• ሌሎችንም በርካታ አገልግሎቶችን ያገኛሉ!
***
አሁኑኑ መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ በመጫን የዚህ ዘመናዊ ዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!
• ለአንድሮይድ -
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en
• ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #CBEconnect #starpay #CBE #CBEConnect #DigitalWallet #EthiopiaDiaspora

❤12👍9🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘርፈ ብዙ የዳያስፖራ የብድር አገልግሎቶች
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
*******
በአካል ከሀገር ብትርቁም ልባችሁን እና የነገ ህልማችሁን በሀገራችሁ ላደረጋችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ላይ ንብረት እንድታፈሩ እኛ እናግዛችኋለን!!
እናንተ ከ10 እስከ 70 በመቶ ስትቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን
• ለቤት መግዣ/ መሥሪያ
• ለአውቶሞቢል መግዣ
• ለግል ጉዳይ
• ለኢንቨስትመንት
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ እናበድራችኋለን!
የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ በ unite.et መተግበሪያ፣
ባላችሁበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪል አማካኝነት መክፈት ትችላላችሁ!
አገልግሎቱን በሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትም ማግኘት ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ - https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts
- https://combanketh.et/cbe-for-you/cbenoor-diaspora-accounts
************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking

❤48👍12
ተስፋን እንትከል!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስራተኞች እና የማኔጅመንት አባላት ዛሬ የተጀመረውን አገርአቀፍ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል አዲስ ታሪክ የሚጻፍበት ሀገራዊ መርሐ ግብር ላይ አሻራ ለማስቀመጥ በለሚ ኢንደስትሪ ፓርክ በመገኘት ችግኝ ይተክላሉ።
በዚህም በማዕከላዊ ሪጅን የሚገኙ 3 ዲስትሪክቶች እና በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኙ በርካታ የማኔጅመንት አባላት እና ሰራተኞች በመርሐ ግብሩ የሚሳተፉ ሲሆን በሌሎችም የዲስትሪክት ጽ/ቤቶች በአካባቢያቸው የችግኝ መትከል መርሐ ግብር ይሳተፋሉ።
ዜናዎችንም እየተከታተልን በዚሁ ማህበራዊ ትስስር ገጾች እናቀርባለን።

❤26👏1
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!
****
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤
እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.4306 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
****
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤
እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.4306 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
❤20👍1
ለአዲሱ መላ ተዘጋጅተዋል?
**********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚገርም ነገር ይዞ እየመጣ ነው! በቅርብ ቀን!
ጥንት መላ...
#መላመጣ #መላ #የኢትዮጵያንግድባንክ #CBE #somethingnew

🔥9❤8👍1👏1
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች እና የማኔጅመንት አባላት በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ታሪክ በሚጻፍበት ሀገራዊ መርሐ ግብር ላይ አሻራቸውን ለማኖር በለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ችግኞችን በመትከል ላይ ይገኛሉ።
የችግኝ መትከል መርሀ ግብሩ በሰውነት ማሟሟቂያ ነው የተጀመረው።

❤43👍7👏2