CodeOrbit 🪐
166 subscribers
147 photos
21 videos
1 file
58 links
where ideas revolve around tech
Download Telegram
I'm the legendary 🫡😂
Forwarded from INSA Cyber Talent Center
የ2018 ኢመደአ ሰመር ካምፕ የምዝገባ መስፈርቶች – INSA Cyber Talent Challenge 2026
• ምዝገባ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ይደረጋል (ከውጪ ዜጎች በስተቀር)
• በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ከተመዘገቡ/ማራጋገጫ ከጨረሱ ቡሀላ ወደዋናዉ የምዝገባ ፖርታል ገብተዉ ፎርሙን መሙላት እንዳይረሱ

• ከ11 ዓመት ጀምሮ ያለ ማንኛውም ታለንት ያለው ኢትዮጵያዊ መሳተፍ ይችላል
- ምዝገባው የሚቆየው እስከ ግንቦት 8
• ሰመር ካምፑ በ6 ዩኒቨርሲቲዎች ይካሄዳል፡
1) አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
2) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
3) ሀረሚያ ዩኒቨርሲቲ
4) ጅማ ዩኒቨርሲቲ
5) ደብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ
6) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
• በሳይበር ደህንነት፣ ዴቨሎፕመንት፣ ኢምቤድድ ሲስተም፣ ኤሮስፔስ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ላይ ፍላጎት እና ተሰጥኦ (Talent with passion) ያላቸው
• የተቋሙን ፈተና/ቻሌንጅ ማለፍ የሚችሉ
• አዲስ ነገር የመማር ፍላጎት እና ተግባራዊ ስራ ላይ የመሳተፍ ፈቃደኝነት/ዝግጁነት
• ችግር ፈቺ እና በራስ የመስራት/የመማር ማይንድሴት ያላቸው
• የስነ-ምግባር ችግር የሌለባቸዉ
የስልጠና ዘርፎች
• ሳይበር ደህንነት
• ሶፍትዌር ልማት
• Embedded Systems
• Aerospace
• Emerging Technologies
በምዝገባዉ መሳተፍ የማይችሉ/የማይመለከታቸዉ
1. በሳይበር ደህንነት እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ፍላጎት እና ታለንት የሌላቸዉ
2. በኢመደአ የ4ዙር የሰመር ካምፕ/ፕሮግራም የተሳተፉ ድጋሜ መመዝገብ አይቻልም
⚠️ ማሳሰቢያ፡
ፎርሙ ስትሞሉ ሙሉ በሙሉ በAI የተፃፈ ይዘት መጠቀም አይፈቀድም። ከአንድ ጊዜ በላይ መሞከር ከምዝገባዉ ሊታገዱ ስለሚችሉ።
🎯 ተሳታፊዎች በINSA የመስራት እድል ፣ የስታርታፕ እድል እና ሌሎች ተጨማሪ እድሎች ተጠቃሚ ይሆናሉ
👉 ተጨማሪ መረጃ: https://t.me/insactc
👉 ለመመዝገብ: https://ctc.insa.gov.et/registration
Alhamdulillah, today felt different.
One of those peaceful Fridays that touches the heart softly. 🤍🌙
Prayed Jumu’ah with a calm mind, made sincere du’a, and walked out feeling lighter than before.
Sometimes the biggest blessing is simply having peace in your heart and another chance to reconnect with Allah.
May this beautiful Friday bring forgiveness, barakah, happiness,clean code,happy vibe coding era and answered prayers to everyone reading this. 🤲

Jumu’ah Mubarak 🕌
Have a peaceful and blessed Friday everyone.
2
🕊 ለይላ እና መጅኑን — ፈጽሞ የማይሞት ፍቅር
በበረሃው ፍጹም ፀጥታ ውስጥ፣ የነፍስን ጥልቀት የሚመረምር አንድ ድንቅ ታሪክ ተከሰተ። ቀይስ እብን አል-ሙላዋህ የተባለ ወጣት ገጣሚ፣ ህልውናውን ሙሉ በሙሉ የለወጠ፣ ከቃላት በላይ የሆነ ጥልቅ ፍቅር ውስጥ ወደቀ። ልቡ እና ሙሉ ማንነቱ የለይላ አል-አሚሪያ ብቻ ሆነ።
ነገር ግን ዕጣ ፈንታ ጨካኝ ነበረች… 💔 የእነሱ ንጹህ ፍቅር እንዲያብብ እና አንድ እንዲሆኑ ቤተሰቦቻቸው አልፈቀዱም። ለይላ ከፍቅረኛዋ ተነጥላ፣ ሌላ ህይወት እንድትመራ እና የሌላ ሰው ሚስት እንድትሆን ተገደደች። 😢
ለመጅኑን ከትዝታ እና ከስብራት በስተቀር ምንም አልቀረውም። ያን ጊዜ ነበር ዓለምን ጀርባውን የሰጣት። 🚶‍♂️ ወደ በረሃው ወጣ፣ ከሰዎች ተለየ፣ ብቸኝነትን መረጠ። የምላሱ ምግብ፣ የነፍሱ ስንቅ ግጥም ብቻ ሆነ። ስለ ዓለም መኖር አቆመ… ሙሉ ህይወቱን ስለ እሷ ስም ብቻ በመዘመር፣ እሷን በማሰብ ፈጃት። 🥀
ሰዎችም የእሱን ሁኔታ አይተው፣ ከፍቅር ብዛት የተነሳ አእምሮውን እንደሳተ ሰው ቆጠሩት። "መጅኑን" — "እብዱ" ብለው ጠሩት። THEN MEJUNUNU WROTE THIS😳 :
أمرُّ على الدِّيارِ ديارَ لَيْلَى
أُقَبِّلُ ذا الجِدارَ وذا الجِدارا
وما حُبُّ الدِّيارِ شَغَفْنَ قَلْبي
ولكن حُبُّ مَنْ سَكَنَ الدِّيارا
1😁1
My uncle pressed the ‘AI’ button on me look what happened 😂
🤣2
YOU guys proud by yourself to be vibecoder so ————-
GM
3
Crazy to think Ethiopia could build its own Wall Street one day?
Forwarded from Dagmawi Babi
If you identify a UFO as a UFO, then it becomes FO unless it has landed, then it's simply an O. 👽
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
After they whisper vibecoding is easy you’re not doing anything AI does
Forwarded from WittyWitchWave (wildflower)
North London forever
whatever the weather 😂😂
🍾2
لقد بنيتُ شيئًا لا أحد يعلم حتى بإمكانية وجوده — شيئًا لا يجرؤ أحد على صنعه.
👍1
🚀 NegadeX is live Ethiopian stock trading simulator built on real DSA, not CRUD.
⚙️ Under the hood:
• Order matching = max-heap (bids) vs min-heap (asks) → O(log n) per match
• Portfolio = hash map → O(1) holdings
• Undo = stack pop, transactions = queue, history = binary search
• Top-K leaderboard = heap-based selection

🇪🇹 32 Ethiopian listings (CBE, Ethio Telecom, Awash, Safaricom, Tele-Birr, GERD…) priced in Birr, with NBE-flavoured macro events.

⚡️ WebSocket ticks every 2.5s · 🤖 in-process AI trading coach · 📊 Black-Scholes options + backtester · glassmorphism UI

🧱 React + Vite + Tailwind → Vercel
🧱 Node + Express + Socket.IO + MongoDB → Render

🔗 Try it: https://negadex.vercel.app
💻 Code: https://github.com/YUD-west/NegadeX-Trading-Simulator

Lesson: real fintech is just clean data structures wearing fancy UI. Once you see it, you can't unsee it.

⭐️ Star if useful · #DSA #FinTech #React #Ethiopia
🔥1🫡1