Code IT | Remote Work
1.94K subscribers
405 photos
72 videos
12 files
200 links
Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!
Download Telegram
Baga ayyaana Irreechaa hora finfinne fi hora arsadii nagaan geessan!

እንኳን ለእረቻ ሆራ ፊንፍኔ እና ሆራ አርሰዲ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

INNOVATE AASTU COMMUNITY .
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
@innovate_aastu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉 Innovation Promo
በ ጊቢያችን ተማሪ @official_gemechis የተሰራውን ነፃ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች መተርጎሚያ እናስተዋውቃችሁ።

በቴሌግራም ቦት እና በዌብሳይት አማራጭ የተሰራው ይህ መተርጎሚያ..

◆ አማሪኛ
◆ አፋን ኦሮሞ
◆ ትግረኛ
ቋንቋዎችን መተርጎም የሚያስችል ስሆን በትኛውም ቻት ውስጥ ሆናችሁም ማስተርጎም ይችላል።

- በ Telegram  @horantr_bot

- በWebsite  www.horansoftware.com/translator ይሞክሩ

#problemsolving #translator #ethiopia #horantranslator #bot
▬▬▬▬▬▬▬▬
@innovate_aastu
Ethiopian museum of art and science 🔭
Truly amazing and remarkable🇪🇹
Forwarded from DELETED CHANNEL - Archives
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
HACKING GOOGLE: Series Trailer

For those of you who are thinking about what to watch this holiday, Google is releasing some really interesting documentaries.

Hacking attacks on Google and more.

We are invited you to watch!
https://youtu.be/przDcQe6n5o

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የግቢያችን ሌክቸረር ዶ/ር ራማሰሚ እየሰራው ላለው በAI መሰረት ላደረገ ምርምር የእናንተን እገዛ ይፈልጋል።

ምርምሩ የተለያዩ መረጃዎችን በመሰብሰብ የዝናብ እና አየር ሁኔታ መተንበይ የሚያስችል ሲሆን፤
📌 ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ዝናብ ሲዘንብ በስልካችሁ ድምፁን በመቅዳት
1⃣ የቀዳችሁበትን ጊዜ
2⃣ ቦታ
3⃣ እና Audio File ለ @ProfRams በመላክ ይህን ምርምር እንድታግዙ ይጠይቃችኋል።

ፕሮፌሰር Ramasamy በጊቢያችን የCorbit AI ጨምሮ የተለያዩ  የኦንላይን ስልጠና እድሎችን ለተማሪዎች በማመቻቸት ይታወቃል።

ለትብብራችሁ እያመሰግናለን

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@innovate_aastu
Hello World in different languages 😍

Which one did you write first when you were a newbie ?
feedback.pdf
926.8 KB
🧑🏽‍💻 Innovation Ads.

Our campus students want to hear your feedback on their creative problem-solving work.

Innovation Title: Mamma App
Description: Mamma app is the mobile app that helps you find any workers
around you, and also sell your skills if you have any.

" Please, after you read this page, tell me 5 things you think are good about this product and also 5 things why this is bad. This is the minimum I expect from you, if you tell me more, I appreciate that. Please remember that, the more you tell me it's the bad thing, the more it gives me the opportunity to improve it.
Thanks!"
@dawitsema

📤Click to Contact developer

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@innovate_aastu
#AASTU

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ፦

➤ የመጀሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች
     ➭ ጥቅምት 24 እና 25/2015 ዓ.ም

➤ 4ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የማታ ተማሪዎች
     ➭ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም

➤ ነባር የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች
     ➭ ጥቅምት 28 እና 29/2015 ዓ.ም

➤ አዲስ የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች
     ➭ ጥቅምት 30 እና ህዳር 01/2015 ዓ.ም

➤ ሁሉም የድኅረ ምረቃ የማታ ተማሪዎች
     ➭ ህዳር 3 እና 4/2015 ዓ.ም

አዲስ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ለምዝገባ መያዝ የሚያስፈልጋቸው፦

• ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ (3)

• በመንግስትና በግል ድርጅት ስፖሰርነት የምትማሩ ተማሪዎች የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ

• የግል ተማሪዎች የከፈላችሁበት ደረሰኝ

• የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው

• የሦሥተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው

የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ትምህርት ጥቅምት 24/ 2015 ዓ.ም ይጀምራል፡፡

@innovate_aastu