🎄ለመላው AASTU STUDENTS APP ተጠቃሚ ለሆናችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ፣ እንኳን አደረሳችሁ ።🎄
☃️መልካም በዓል
የስልክዎን internet ያብሩና ፣ የበዓል መልካም ምኞት መልዕክታችን በአፑ ላይ ይመልከቱ፣😁
🪧በዚህ banner ላይ ምርትና አገልገሎቶቻችሁንም ማስተዋወቅ ትችላላችሁ 😊
@aastu_students_bot
@aastu_innovation

ለ እምነቱ ተከታዮችና በዓሉን ለምታከብሩ ተማሪዎች ሁሉ እንኳን ለ 2014 ዓ.ም የከተራ እና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✝️
#epiphany #aastustudentsapp
በቅርብ ቀንተጨማሪ feature የያዘው update እንደምንለቅ ስንገልፅ በደስታ ነው!
መልካም በዓል😊

Calculate your GPA with AASTU STUDENTS APP ! 😉
🔥fast, easy and accurate 👌
Get the app on Google Play
@aastu_innovation
🔥fast, easy and accurate 👌
Get the app on Google Play
@aastu_innovation
#part1
https://innovate-aastu.github.io/25-emerging-technology-questions.html
👆👆👆
Part - 1
25 Emerging Technology questions
ለ Software ተፈታኞች
@innovate_aastu

AASTU STUDENTS APP -
Pre Engineering ለጀመራችሁ ተማሪዎች ጠለቅ ያለ የዲፓርትመንቶች መረጃን ጨምሮ ሌሎች ተጨማሪ feature አካቶ Version 3.0 በቅርብ ቀን ይለቀቃል🚀🚀
እንዲካተት የምትፈልጉት feature ካለ comment አርጉ 👇👇

▬▭▭▭
https://innovate-aastu.github.io/top-useful-informations-about-astu-and-aastu.html
12ኛ ክፍል ሆናችሁ ASTU ወይም AASTU ለመወዳደር ያሰባችሁ። ስለ ሁለቱ ጊቢዎች አጠር ያለ ፁሁፍ በዚህ መልኩ አዘጋጅተንላችኋል።
#Share #Share 😊

Part 1
ለ 2ኛ አመት ሶፍትዌር ተማሪዎች እነዚህን 20 ጥያቄዎች ከ Chapter 3 አዘጋጅተንላችኋል።
Introduction to Software Engineering
Chapter 3 ... 20 Choice Questions
Link👉 https://innovate-aastu.github.io/20-ise-chapter-3-practice-exam-aastu.html
መልካም ጥናት 😊
#Share #Share

Part 2
Chapter 4 & 5 የተወጣጡ ምርጥ ጥያቄዎች፣ ለ 2ኛ አመት ሶፍትዌር ተማሪዎች
Introduction to Software Engineering Chapter 4 & 5
Link👉 https://innovate-aastu.github.io/30-ise-chapter-4-and-5-practice-exam-aastu.html

🎧መሳጭ ትረካ በተለይ Space Science & Astronomy 🔭 ለምትወዱ 👌
🌌 The Universe Beyond the Big Bang 🗣 በ ግሩም ተበጀ
🌎 Subscribe & Share
https://youtu.be/YwB3dRZQG6E

#Version3
ተለቀቀ🎉🎉 AASTU STUDENT'S
App version 3.0
AASTU STUDENT'S APP ወደ ተማሪዎች የሶሻል ሚድያነት ተሻሽሎ ተለቋል 🙊
አድሱ መተግበሪያ በአድስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለተማሪዎች የተሰራ ድንቅ አፕ ነው።
በተጨማሪም ተማሪዎች በዚህ መተግበሪያ ትምህርታዊ እና የተለያዩ የዩኒቨርስቲውን አገልግሎቶች መረጃ ምያገኙበት ነው።
አፑን ከጎግል ፕለይ ስቶር አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ !!
Click here to download ⬇️
https://youtu.be/dpYO79qqAYg

ስለ አፕሊኬሽናችን ጥቂት መረጃ
📱 First Version released Aug 2021
⬇️ More than 2000 downloads
⭐️ Avg rating 4.9 on Google Play
▭▬
📱የመጀመሪያው Version 1.0 ነሐሴ 2013 ተለቀቀ
⬇️ ከ 2ሺ በላይ ተጠቃሚዎች
🌟 4.9 አማካይ ሬትንግ
▬ ▬🧑💻Team of 3 developers ▬
Gemechis Elias (@realgemechis )
Getabalew Asfaw ( @getish15 )
Nebiyat Bekele ( @getahun_getu)
@innovate_aastu
@innovate_aastu
📱 First Version released Aug 2021
⬇️ More than 2000 downloads
⭐️ Avg rating 4.9 on Google Play
▭▬
📱የመጀመሪያው Version 1.0 ነሐሴ 2013 ተለቀቀ
⬇️ ከ 2ሺ በላይ ተጠቃሚዎች
🌟 4.9 አማካይ ሬትንግ
▬ ▬🧑💻Team of 3 developers ▬
Gemechis Elias (@realgemechis )
Getabalew Asfaw ( @getish15 )
Nebiyat Bekele ( @getahun_getu)
@innovate_aastu
@innovate_aastu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📱ፕላትፎርማችን ላይ ለጊዜው የተለያዩ ፓስቶችን መለጠፍ የሚችሉት የAASTU ተማሪዎች ብቻ ሲሆኑ ፣ ID ያቸውን በመላካ አካውንታቸውን ማረጋገጥ (Verified) ይችላሉ።
ለዚህም በተዘጋጀው ቦት Automatically የምትልኩትን ፎቶ ትክክለኛ ID መሆኑን የማረጋገጥ ብቃት አለው፣ 🔥
ጥራት ያለው ፎቶ ልካችሁ Activation ኮድ መውሰድ ትችላላችሁ።
ፍረሾች ወይንም ቦቱ IDቹን Scan አላረግ ካላችሁ በቀጥታ @aastu_student_bot ላይ ላኩልን።
@innovate_aastu
@innivate_aastu

🄽🄴🅆 🄻🄾🄶🄾 🄰🄻🄴🅁🅃
From now on this is our logo.
💡We are preparing for better technology and innovation based information,news, podcast, newest scholarship all over the world, free courses with international Certificate and more...
Join our channel
Download our app
Don't forget to Share to your friends and peoples you know.

የጃፓን አድስ ሾክ ሞገዶችን (shock waves) እንደ መስፈንጠሪያ የሚጠቀም የሮኬት ሞተር ሰርታለች።
💡የጃፓን ኤሮስፔስ ኤክስፕሎሬሽን ኤጀንሲ (JAXA) በሞገድ የሚንቀሳቀሰውን የሮኬት ሞተር አይነት በተሳካ ሁኔታ ሞክሯል። የሚሽከረከር ፍንዳታ ሞተር (RDE) አይነት ነው፣ እና በሙከራው ውስጥ ባለ 30 ጫማ (8 ሜትር) ሮኬት አስነስቷል።
💡ሮኬቱ በካጎሺማ ግዛት ከሚገኘው የኡቺኑራ የጠፈር ማእከል ተነስቶ በአራት ደቂቃ ውስጥ እስከ 146 ማይል (235 ኪሎ ሜትር) ከፍ ብሏል። በረራው በአጠቃላይ ስምንት ደቂቃዎችን ፈጅቷል። ተመልሶ ካለፈ በኋላ ኤጀንሲው የ '500N Class RDE' ላይ ያለውን አሰራር የሚያሳይ ምስልን ጨምሮ ስለሙከራው ጠቃሚ መረጃ የያዘ ካፕሱል አውጥቷል፡
#እለታዊ_የቴክ_ዜናዎች
▬▭▬▭▬▭▬▭
Follow us: YouTube, Telegram, Tiktok

🏆Africa Prize for Engineering Innovation 2023
Applications for the Africa Prize for Engineering Innovation 2023 are now open💡
The Africa Prize for Engineering Innovation, founded by the Royal Academy of Engineering, is Africa’s biggest prize dedicated to engineering innovation.
📅 June 30, 2022
📍 Online
For detailed info - https://bit.ly/3y1qwiK
▬▭▬▭▬▭▬▭
Follow us: YouTube, Telegram, Tiktok
@innovate_aastu
@innovate_aastu
Applications for the Africa Prize for Engineering Innovation 2023 are now open💡
The Africa Prize for Engineering Innovation, founded by the Royal Academy of Engineering, is Africa’s biggest prize dedicated to engineering innovation.
📅 June 30, 2022
📍 Online
For detailed info - https://bit.ly/3y1qwiK
▬▭▬▭▬▭▬▭
Follow us: YouTube, Telegram, Tiktok
@innovate_aastu
@innovate_aastu
ከኮምፒዉተር ቫይረሶች መካከለ አንዱ የሆነዉ ትሮጃን ቫይረስ ምንድን ነዉ?
💡ትሮጃኖች (trojan) በኤ-ሚይል ወይም በሌሎች ዘዴዎች ማለትም በማህበራዊ የትስስር ገጾች ወይም ታማኝ ካልሆኑ የመተግበሪያ ክምችቶች በተጠቃሚዎች የጥንቃቄ ጉድለትና የእውቀት ክፍተት ምክንያት የሚወርዱና የሚጫኑ አጥፊ ሶፍትዌሮች ናቸው።
💡ትሮጃኖች ትክክለኛ ወይም ህጋዊ ሶፍትዌር የሚመስሉ ማለትም ጉዳት የሌላቸው፣ መደበኛ ወይም ችግር ፈቺ ስራዎችን የሚከውኑ መተግበሪያዎችን በመምሰል በውስጣችው ግን ሌላ ተንኮል አዘል ስራዎችን ወይም ሌላ መተግበሪያዎችን መጫን የሚያስችል አሰራር ያላቸው ማልዌሮች ናቸው።
አጥቂዎች ተጠቃሚውን አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን ተፈጻሚ እንዲያደርግ በማታለል ሶፍትዌሮቹን እንዲጭን የሚያደርጉ አሰራሮችንም በውስጣቸው ያካተቱ ሲሆን፤ አንድ ጊዜ ከተጫኑ እና ስራ ላይ ከዋሉ በኋላ በውስጣቸው ያለው ተንኮል አዘል ኮድ ራሳቸውን እንዲያነቁ እና ሌሎች ተንኮል አዘል መተግበሪያዎችን በማውረድ መጠነ ሰፊ ጥቃቶችን ወይም ጉዳቶችን ማድረስ እንዲችሉ ያደርጋል።
💡ይህም ገደብ የለሽ የተጠቃሚነት ፈቃድን ማግኘት የሚያስችላቸውን ዘዴዎች በመጠቀም ዳታን መቀየር፣ ማጥፋት፣ መስረቅ እንዲሁም በርቀት ሆነዉ ኢላማ የተደረገን አካል የመቆጣጠ አሰራርን (ሪሞት ኮንትሮሊንግን) በመፍጠር አጥቂዎች ለስለላና ለመሳሰሉ አይነት የመቆጣጠሪያና የጥቃት ዘዴዎች እንዲጠቀሙባቸው የሚያስችሉ ናቸው።

After 20 years, the Mars Express spacecraft will get rid of Windows 98
The spacecraft's software was originally designed over 20 years ago.
💡The European Space Agency (ESA) is performing an overdue upgrade on its Mars orbiter.
💡Engineers from ESA are preparing to upgrade the software for their Mars orbiter, called Mars Express, from Windows 98, a press statement reveals.
💡The Mars Express spacecraft launched in 2003, and has been orbiting the red planet for more than 19 years. All that time, Mars Advanced Radar for Subsurface and Ionospheric Sounding (MARSIS) instrument has been using software built with Windows 98.
💡"We've faced a number of challenges to improve the performance of MARSIS," Carlo Nenna, MARSIS on-board software engineer at Enginium, who is responsible for the upgrade, explained in the statement. "Not least because the MARSIS software was originally designed over 20 years ago".

🔖Fully Funded Europe Scholarships without IELTS / TOEFL for Undergraduate, Masters and Ph.D. Studies in Top Universities of Belgium. No Agent - Direct Apply.
🔗🔗 Link to apply
Programs: Undergraduate, Masters & Ph.D. Degree Programs
Scholarship: Multiple Scholarships Programs at Top Universities
Deadline: Different Deadlines