Code IT | Remote Work
1.95K subscribers
405 photos
72 videos
12 files
200 links
Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!
Download Telegram
Version 2.8.2

AASTU STUDENTS በአድስ ዲዛይን ፣ ተጨማሪ አዳድስ ነገሮችን ጨምረን አዘጋጅተንላችኋል

What's new?
🏫Academic
📰 News Feed (የጠፋ ID ፤ ማስታወቂያዎች ...)
🗓 Class Schedule with widgets
🔢 GPA calculator
🔬 Department Information
📅 Academic Calendar
📔 Note taker
🌐Student info and e-learning portal from www.aastu.edu.et

📱Other Services
🍛 Food pre-order
🗒 Cafe meal menu
🛎 Lounge information
🌄 AASTU Gallery
🏬 Building directions
🧎‍♀ Religious and academic clubs information and many more...

@aastu_innovation
@aastu_innovation
@aastu_innovation
Please all give good rating to this app, Just spend a few seconds to leave a comment in Google play store. Your support is highly appreciated

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gemechiselias.aastu
AASTU STUDENTS APP
Version 2.8.2

Rate the graphics 😊

@aastu_innovation
@aastu_innovation
💎 Join aastu innovation channel
https://t.me/aastu_innovation
🧪Photography channel
https://t.me/AASTUgallery
በ AASTU STUDENTS አፕ News Feed ላይ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ (የጠፋ ID, ቦርሳ ፣ ቁልፍ ለማስለጠፍ ወይንም ማንኛውንም አይነት Promotion (paid) ለማስለጠፍ በ @aastu_students_bot ቡት ላይ ያናግሩን።

🤖 @aastu_students_bot
🤖 @aastu_students_bot

Download the app on Google Play
@aastu_innovation
🥶የ AASTU photography ቻናል ሌላ ታሪክ ወስጥ ገብቷል 📸
🧪 Join now u won't regret

https://t.me/AASTUgallery
https://t.me/AASTUgallery
🎄ለመላው AASTU STUDENTS APP ተጠቃሚ ለሆናችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን ፣ እንኳን አደረሳችሁ ።🎄
☃️መልካም በዓል

የስልክዎን internet ያብሩና ፣ የበዓል መልካም ምኞት መልዕክታችን በአፑ ላይ ይመልከቱ፣😁
🪧በዚህ banner ላይ ምርትና አገልገሎቶቻችሁንም ማስተዋወቅ ትችላላችሁ 😊
@aastu_students_bot
@aastu_innovation
The News Feed 🔥🔥
Check on your AASTU STUDENTS APP😉
ለ እምነቱ ተከታዮችና በዓሉን ለምታከብሩ ተማሪዎች ሁሉ እንኳን ለ 2014 ዓ.ም የከተራ እና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✝️
#epiphany #aastustudentsapp

በቅርብ ቀንተጨማሪ feature የያዘው update እንደምንለቅ ስንገልፅ በደስታ ነው!
መልካም በዓል😊
Calculate your GPA with AASTU STUDENTS APP ! 😉
🔥fast, easy and accurate 👌

Get the app on Google Play
@aastu_innovation
Warm welcome to our 1000th user 😊 👏👏

Thank you all ❤️
@aastu_innovation
AASTU STUDENTS APP -
Pre Engineering ለጀመራችሁ ተማሪዎች ጠለቅ ያለ የዲፓርትመንቶች መረጃን ጨምሮ ሌሎች ተጨማሪ feature አካቶ Version 3.0 በቅርብ ቀን ይለቀቃል🚀🚀

እንዲካተት የምትፈልጉት feature ካለ comment አርጉ 👇👇

@innovate_aastu
@innovate_aastu
▬▭▭▭
https://innovate-aastu.github.io/top-useful-informations-about-astu-and-aastu.html

12ኛ ክፍል ሆናችሁ ASTU ወይም AASTU ለመወዳደር ያሰባችሁ። ስለ ሁለቱ ጊቢዎች አጠር ያለ ፁሁፍ በዚህ መልኩ አዘጋጅተንላችኋል።

#Share #Share 😊
@innovate_aastu
@innovate_aastu
@innovate_aastu
Part 1
ለ 2ኛ አመት ሶፍትዌር ተማሪዎች እነዚህን 20 ጥያቄዎች ከ Chapter 3 አዘጋጅተንላችኋል።

Introduction to Software Engineering
Chapter 3 ... 20 Choice Questions

Link👉 https://innovate-aastu.github.io/20-ise-chapter-3-practice-exam-aastu.html

መልካም ጥናት 😊

#Share #Share
@innovate_aastu
@innovate_aastu
@innovate_aastu
Part 2
Chapter 4 & 5 የተወጣጡ ምርጥ ጥያቄዎች፣ ለ 2ኛ አመት ሶፍትዌር ተማሪዎች

Introduction to Software Engineering Chapter 4 & 5

Link👉 https://innovate-aastu.github.io/30-ise-chapter-4-and-5-practice-exam-aastu.html

መልካም ጥናት 😊

#Share #Share
@innovate_aastu
@innovate_aastu
@innovate_aastu
🎧መሳጭ ትረካ በተለይ Space Science & Astronomy 🔭 ለምትወዱ 👌
🌌 The Universe Beyond the Big Bang 🗣 በ ግሩም ተበጀ

🌎 Subscribe & Share

https://youtu.be/YwB3dRZQG6E
https://youtu.be/YwB3dRZQG6E
@innovate_aastu
#Version3
ተለቀቀ🎉🎉 AASTU STUDENT'S
App version 3.0
AASTU STUDENT'S APP ወደ ተማሪዎች የሶሻል ሚድያነት ተሻሽሎ ተለቋል 🙊
አድሱ መተግበሪያ በአድስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለተማሪዎች የተሰራ ድንቅ አፕ ነው።

በተጨማሪም ተማሪዎች በዚህ መተግበሪያ ትምህርታዊ እና የተለያዩ የዩኒቨርስቲውን አገልግሎቶች መረጃ ምያገኙበት ነው።
አፑን ከጎግል ፕለይ ስቶር አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ !!

Click here to download ⬇️

https://youtu.be/dpYO79qqAYg
@innovate_aastu
@innovate_aastu
ስለ አፕሊኬሽናችን ጥቂት መረጃ

📱 First Version released Aug 2021
⬇️ More than 2000 downloads
⭐️ Avg rating 4.9 on Google Play

▭▬
📱የመጀመሪያው Version 1.0 ነሐሴ 2013 ተለቀቀ
⬇️ ከ 2ሺ በላይ ተጠቃሚዎች
🌟 4.9 አማካይ ሬትንግ

▬ ▬🧑‍💻Team of 3 developers ▬

Gemechis Elias (@realgemechis )
Getabalew Asfaw ( @getish15 )
Nebiyat Bekele ( @getahun_getu)

@innovate_aastu
@innovate_aastu