Generally, we had a long and unforgettable "ከሰዓት" thank you to all people of today!
👍1
Hey #Mondayers
Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive

🔥4
መጀመርያ እነዛኞቹ ዳታችንን ከ ሀ እስከ ፖ ሰበሰቡና AI አሉን።
.
.
.
አሁን ደግሞ ይሄ የነሱን አንድም ሳያስቀር ቅልብጭ አርጎ ገለበጠና...ምን ይለናል?....deep clone....ማነው deep seek lol 😁
Chinese mindset 💯

😁5🔥1
Hey #Mondayers
Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
ERMYAS MISIKER
Photo
ብዙ ጊዜ ጊዜያችንን ከሚያባክኑብን ነገሮች ውስጥ አንዱ ይሄ ነው።
ማብራርያውን ነገ እስከዛ ሃሳቡን ገምቱት።
ማብራርያውን ነገ እስከዛ ሃሳቡን ገምቱት።
ERMYAS MISIKER
Photo
This is a funny and poignant cartoon illustrating the "Buridan's Ass" paradox.
Explanation of the Cartoon:
• The Setup: The top panel shows a donkey standing between two equidistant items: a pile of hay and a bucket of water. It looks distressed or indecisive.
• The Thought Process:
• The left lower panel depicts the donkey imagining itself drinking from the bucket, with "sip sip" sounds.
• The right lower panel depicts the donkey imagining itself eating the hay, with "munch munch" sounds.
• The Result: In the very center, we see a close-up of the donkey's face, expressing a deep frown or a sulk.
The Buridan's Ass Paradox:
This comic illustrates the philosophical paradox known as Buridan's Ass. The paradox suggests that a donkey (or any being) placed exactly midway between two equally appealing options might starve to death if it cannot arbitrarily choose one or the other.
The donkey's indecision here is a bit different in that each option is individually appealing, but it's frozen by the choice itself, which is what makes the cartoon so funny.
Why it's funny and relatable:
The cartoon makes us laugh because it captures the feeling of being paralyzed by choices, even when both options are good. It highlights the absurdity of overthinking a situation where there's no objective reason to prefer one option over the other. It's a simple and relatable representation of a complex philosophical concept.

ሳናካብድ እንዲህ ብናደርግስ?
ቀጣይ የሚመጡት ልጆች (secondary school የሚገቡት) ያው ለሶሻል ሚዲያም ...ለምኑም አዲስ ነው የሚሆኑት። እንደኛ ሳይጠለፉ ብናድናቸውስ?
እንዴት??
ባለፈው ባልኳችሁ መሠረት ስለ ሶሻል ሚዲያ እጽፋለው ብያቹ ነበር። አዎ ጽፌያለው።
እና ስጽፍ በዋናነት እነሱን እያሰብኩ ነው የጻፍኩት በርግጥ ለትልቅ ሰውም ይሆናል።
ልቀቀዋ????
ብዙ ነው። ለማንበብ ያስቸግራል ብዬ አስባለው።
እና??
አንድ 5 ሆነን ቲም እንሁንና የአጭር ጊዜ ፕሮጀክት እናድርጋት።
ጽሑፉን ወደ video እንቀይረው።
ሥራ ማናችንም ላይ አይበዛም ....በጣም ቢበዛ በሳምንት ከ1 ሰዓት በላይ አይፈጅም። የእውነት ለጓደኞቻችን ካሰብን እናድርገው።
5 ሰው ምን ያረጋል?
1 ሰው በvoice የሚናገር...እኔ
2 ሰው እየተጋገዙ ጽሑፉን ከEnglish ወደ አማርኛ ተርጉሞ power point የሚያደርግ .....መስፈርት: ጥሩ የእንግሊዝኛ እውቀት እና ጥሩ የአማርኛ አገላለጽ ያለው።
1 ሰው የኔን ቮይስ ከpower poinቱ ጋር sync የሚያደርግ...መስፈርት: voice እና video sync ማድረግ የሚችል።
1 ሰው አስተባባሪ: ሥራውን እስክንጨርስ የሚያበረታን...ሥራችን የሚቆጣጠር...አዛዥ
5 ሆንን ማለት ነው።
ጊዜ አይበላም...flexible ነው።
እና ይሆናል ብላችሁ ለምታስቡት ሰው #share ብታደርጉለት እሱም ትልቅ ውለታ ነው።
inbox
@I_am_Ermi

❤3👍1
this is the outline:
1. Social media Addiction
- dopamine
- algorithm
- habit
2. The illusion
- our social media usage
- the real world Vs social media
- depression and social media
3. Effective way to use social media
- redefining social media
- turning point (we are in transition from past traditional world to the futuristic digital world)
- how to seize the opportunity

Ermi dev 🧑💻 pinned «ሳናካብድ እንዲህ ብናደርግስ? ቀጣይ የሚመጡት ልጆች (secondary school የሚገቡት) ያው ለሶሻል ሚዲያም ...ለምኑም አዲስ ነው የሚሆኑት። እንደኛ ሳይጠለፉ ብናድናቸውስ? እንዴት?? ባለፈው ባልኳችሁ መሠረት ስለ ሶሻል ሚዲያ እጽፋለው ብያቹ ነበር። አዎ ጽፌያለው። እና ስጽፍ በዋናነት እነሱን እያሰብኩ ነው የጻፍኩት በርግጥ ለትልቅ ሰውም ይሆናል። ልቀቀዋ???? ብዙ ነው። ለማንበብ ያስቸግራል…»
Hey #Mondayers
Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
🤩2👏1
ERMYAS MISIKER
Photo
እና የበርድያን አህያ (burdian's ass) ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና የኛ ሕይወት ምን አገናኘው?
የበርድያን አህያ
ይህ ሁኔታ የሚፈጠረው ከላይ እንዳየነው አንድ እኩል የተራበ እና የተጠማ አህያ በጭድ እና ውሃ መሐከል ቢቆም እና ጭዱ እና ውሃው በእኩል ርቀት ቢሆኑ....አህያው ወደ የት መሄድ እንዳለበት ለመምረጥ ተቸግሮ ውሃውን ሲወስን ጭዱ...ጭዱን ሲወስን ውሃው እየመጣበት ሲያማትር ቆይቶ እዛው ይሞታል።
በ14ተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ paradox ነው።
ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ
ይገርማችኋል ይህ ችግር የመጀመርያዎቹ ኮምፒውተሮች ላይም የተከሰተ ችግር ነበር።
እንዴት?
ከኤሌክትሪካል ሰርኪውት አካላት ውስጥ ሎጂክ ጌቶች ይጠቀሳሉ። የሎጂክ ጌቶቹ ሥራ የሚመጣላቸውን የኤሌክትሪክ ከረንት ወደ አንድ ወይም ወደ ዜሮ ይቀይራሉ። / እዚህ ጋር ነው የኤሌክትሪክ እና ዲጂታል መሳርያዎች ግንኙነት/
ታዲያ እነዚህ ወደ 1 ወይም 0 የሚቀየሩ ከረንቶች በባይናሪ መልኩ ይቀመጣሉ። ወደ ሃርድ ዌር ቋንቋነት ይቀየራሉ። ምሳሌ:- 1101 111 001 ምናምን ነገር።
ግንኙነት??
የበርድያን አህያ የሚባለው paradox የሚፈጠረው ሎጂክ ጌቱ ሥራውን ሲሠራ በሆነ አጋጣሚ ውሳኔው ወደ 1ም ወደ 0ም ሳይሆን ይቀራል። መሐል ሰፋሪ ይሆናል። ስለዚህ በሑለቱ መሐል ለመምረጥ ሲታገል እዛው ይቀራል። በዚህም ምክንያት የተሳሳተ ዳታ ወይም የሚንቀራፈፍ ኮምፒውተር ይኖራችኋል።
መፍትሔ??
ክብር ለሳይንቲስቶች...ምን አደረጉት መሰላችሁ...ሎጂክ ጌቱ ለመምረጥ እያማተረ ሲውል ...የምናባክ መሐል ሰፋሪ መሆን ነው?...ብለው የኤሌክትሪክ ሲግናል ይለቁበታል...ሲግናሉ ምንም ዳታ አይዝም ..noise ብቻ ነው።.....ከዚያም ሎጂክ ጌቱ ዝም ብሎ ወይ 1 ወይ 0ን ይመርጣል..ሥራውን ይቀጥላል።
ይህ የሚላከው ሲግናል ዋና ሥራው በጣም በአጭር ሰከንድ ውስጥ ሎጂክ ጌቱ ወይ 1 ወይ 0 እንዲመርጥ ነው።
የኛ ሕይወት?
እኛም በቀናቶቻችን ውስጥ ለምርጫ እኩል የሆኑ እኩል priority ያላቸው ታስኮች ያጋጥሙናል።....ምን እናርግ?....እንደ አህያው አንዱን ስንመርጥ አንዱ ትዝ እያለን ከምንሞት....እንደ ሎጂክ ጌቱ randomly አንዱን መርጠን መቆስቆስ ነው። የታባቱ 😁

❤1
Midnight thought.
እየውላችሁ
አንድ አውሮፕላን እየበረረ ነው። እናንተ መሬት ላይ ሆናችሁ እያያችሁት ነው። በናንተ እና በሱ መካከል የ2 ኪሎ ሜትር ርቀት አለ። እንደምናውቀው አውሮፕላኖች ትንሽ ሆነው ነው የሚታዩን ...እና ያ አውሮፕላን ከ2 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ለዓይናችሁ ትልቀቱ 3 ስኩዌር ሴንቲ ሜትር ሆነ እንበል።
የአውሮፕላኑን ትክክለኛ ሳይዝ ገምቱ😀...... 75,000 ስኩዌር ሜትር .....በጣም ትልቅ ነው አይደል????
ጨረቃ እና መሬት በመሐከላቸው በአቬሬጅ 370,000 ኪሎ ሜትር አካባቢ ርቀት አለ።...እና ሙሉ ጨረቃን ስናይ ሳይዟ ከአውሮፕላንም ይበልጣል አይደል?...የተቀራረበ ካልኩሌሽን ስንሠራ ወደ 35 ስኩዌር ሴንቲ ሜትር እናያለን።
አስቡት አውሮፕላኑ ከ2 ኪሎ ሜትር ርቀት 3cm ሆኖ ነው የታየን ጨረቃ ከ370,000 ኪሎ ሜትር ርቀት ሆና 35cm እናያለን።....ይሄ ማለት ጨረቃ ምን ያህል ግዙፍ እንደሆነች ማየት ይቻላል።....ከላይ የተጠቀምናቸውን ቁጥሮች ብንጠቀም እንኳ የጨረቃ ሳይዝ ወደ 30,018,377,000,000,000 ስኩዌር ሜትር ይሆናል።.... ይሄ ማለት የአውሮፕላኑን 400,245,026,666 እጥፍ ማለት ነው።
ጨረቃ ትልቅ ናት አይደል?????
በጣም በጣም እጅግ በጣም ትልቅ ናት። የምሬን ነው። ምንም ሳላጋንን በጣም በጣም በጣም ትልቅ ናት።
እና?? መሬትስ??
የጨረቃን 49 እጥፍ ናት።
ይሄን ደግሞ ....የእውነት ምንም መግለጽ አልችልም...መሬት እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ትልቅ ናት።....የሰው ልጅ ራሱ ዞሮ ይጨርሳታል እያንዳንዱን ጓዳ ጎድጓዳዋን ያውቃል ብዬ አላስብም። የእውነት መሬት ትልቅ ናት።
እና???
ፈጣሪስ??...ይሄን የፈጠረውስ?....ዝምምምምም🤐

👌2👍1🤯1
Hey #Mondayers
Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
Remember
Your week starts at sunday afternoon.
Make sure to do these things this afternoon :
• prepare for tomorrow
• have little usage of digital devices
• organize your materials for the week
• reflect on the past week and try not to repeat your mistakes
• don't procrastinate your sleeping time
• stay positive
👍1
import time
def get_valid_input():
while True:
try:
remaining_time = int(input("enter the time in seconds: "))
return remaining_time
except ValueError:
print("invalid input")
remaining_time = get_valid_input()
while True:
remaining_time -= 1
time.sleep(1)
if remaining_time < 11:
break
print(str(remaining_time) + " seconds to blast off.")
while remaining_time <= 10 and remaining_time > 0:
print("T - " + str(remaining_time))
remaining_time -= 1
time.sleep(1)
if remaining_time == 0:
print("blast off!")
rocket_got_its_place = False
elapsed_time = 1
while rocket_got_its_place == False: #Start counting up.
print(f"T + {elapsed_time}")
time.sleep(1)
elapsed_time += 1