COD-ET®
20.4K subscribers
602 photos
27 videos
122 files
520 links
#COD-ET 🇪🇹

💻 Code • Learn • Build
🚀 Ethiopia’s growing developer community

🎯 Tech tips | 💡 Learning | 🌐 Web & Apps | 🎨 Design | 💼 Online opportunities

We build. We learn. We grow. Together.

Smart Code. Smart Security. Ethiopian Soul
Download Telegram
Python Projects for beginners

They may look easy but doing these projects makes a better programmer than just looking tutorial videos.

#Python #Projects #Programming @COD_ET
ከ14,000 በላይ አመልካቾች የተመዘገቡበት የኢመደአ 2018 ሰመር ካምፕ ወደ ሚቀጥለው ቻሌንጅ/ፈተና ያለፉ ተወዳዳሪዎች ውጤት ይፋ ሆነ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የ2018 ሰመር ካምፕን ለማድረግ በዘርፉ ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣት እና ታዳጊዎች ምዝገባ ያደረገ ሲሆን በዚህም ከአስራ አራት ሺ በላይ (ከ14,000 በላይ) በሀገራችን እና ከሀገር ውጪ የሚገኙ ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል። ከተመዘገቡት ውስጥ የመጀመሪያ ዙርን ምልመላ ያለፉትን ያሳወቀ ሲሆን ሁለተኛ ዙር ቻሌንጅ በስድስት የፈተና ጣቢያዎች አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ከሰኔ 17 - 19 እንዲሁም አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ፣ ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ፣ ጅማ ዩኒቨርስቲ ፣ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሰኔ 13 እና 14 የሚስጥ ይሆናል።

ተወዳዳሪዎች ማለፋችሁን በታለንት ምዕከሉ ፖርታል https://ctc.insa.gov.et/ ላይ ወይም ቴሌግራም ቻናል ላይ @insactc በመግባት ማለፍ እና አለማለፋችሁን ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

5ኛው ዙር ሰመር ካምፕ በኢመደአ ተለንት ማዕከል እና በሌሎች 6 ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል።
🔥1🙏1
🌙 Night Tech Tip #1

🔐 Charge Smart, Not All Night
Avoid keeping your phone plugged in at 100% for many extra hours. If your device has Optimized Charging, turn it on to help extend battery lifespan.
1🔥1🙏1
🌙 Night Tech Tip #2

📶 Turn Off What You Don't Use
Before sleeping, disable Bluetooth, GPS, or mobile data if you don't need them overnight. It can save battery and reduce background activity.
👍2🙏21
🌙 Night Tech Tip #3

☁️ Back Up Your Memories
Set your photos and important files to back up automatically to the cloud or another device. A lost phone shouldn't mean lost memorie
🔥3💯1
GOOD MORNING ☀️

"Every expert developer was once a beginner who refused to quit after seeing errors."

━━━━━━━━━━━━━━━━━

#Programming #Coding #Developer #SoftwareEngineering #ProgrammingTips #LearnToCode #Tech 🚀🔥

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═════════╗
      ❇️  @cod_et ❇️
      ❇️  @cod_et ❇️
      ╚═════════╝
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1
AI Assistant maali?

Artificial Intelligence Assistant jechuun hubannoo Nam-tolchee kanneen bakka namaa bu'anii yeroo namni hin jirretti tajaajila barbaachisu maamiltootaaf kennaniidha. Yeroo ammaa kanatti software, website fi application garagaraa kanneen hojjataman harki caalaan isaanii AI Assistant waliin hojjatamu. Dhaabbileen hedduunis yeroo tajaajiloota kanneen hojjechiifatan AI Assistant qabaachuu akka ulaagaa software ykn website ykn application isaaniitti waliin ajajatu.

Mee maalumaa AI Assistant gabaabinaan haa ilaallu. Fakkeenyaaf website dhaabbata  tokkoo yeroo hojjannutti AI Assistant waliin hojjachuu dandeenya. Fayyadamtoonni website sanaa yeroo dhimma tajaajiloota dhaabbata sanaa waliin wal qabatee odeeffannoo argachuuf gara website dhaabbatichaa seenan wanti isaaniif ifa hin taanee fi gaaffii isaanitti tahu yoo jiraate, salphumatti ai Assistant website sana waliin hojjatame gaafachuudhaan deebii gahaa argachuu dandahu.

Ai Assistant kunis waa'ee dhaabbatichaa gad fageenyaan dursa kan leenjifamu yeroo tahu, innis leenjii fudhatee fi beekkumsa barsiifame irratti hundaa'ee gaaffii maamiltoonni gaafatan akkuma ilma namaatti deebii kennaaf. Asitti wanti hubachuu qabnu, dursa ni leenjifama malee, kallattiidhaan deebiin inni deebisuu qabu itti hin himamu. Innis waan baratee fi leenjifame irra dhaabbatee, ofii isaatiif yaada isaa waan deebii taha jedhu qindeessee deebisaaf.

Haala saniin dalagaa silaa nama itti ramadnee baasii biraatiif nama saaxiltu AI Assistant fayyadamnee, baasii jalaa baraaramuu
danda’ama.

#AI #AIAssistant #ArtificialIntelligence #GenerativeAI #LLM #OpenAI #PromptEngineering #AIProgramming #Coding #Developer #SoftwareDeveloper #TechInnovation #BuildInPublic #MachineLearning #Automation

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═════════╗
      ❇️  @cod_et ❇️
      ❇️  @cod_et ❇️
      ╚═════════╝
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥4
☀️ Morning FAM!

A programmer who codes 1 hour every day for a year will outperform someone who studies tutorials without building projects.

Today's goal:
Build something, no matter how small.
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═════════╗
      ❇️  @cod_et ❇️
      ❇️  @cod_et ❇️
      ╚═════════╝
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2
GM 😊
JavaScript Tip:

=== checks both value and type.
== only checks value after type conversion.

5 == "5" // true
5 === "5" // false


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═════════╗
      ❇️  @cod_et ❇️
      ❇️  @cod_et ❇️
      ╚═════════╝
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
4
🚀 JavaScript Developers — High Paying Remote Opportunity
A company is hiring JavaScript developers for AI/data projects.
💰 Pay: $30 – $90/hour
🌍 Remote work
💻 Flexible projects
Requirements:
✔️ Strong JavaScript skills
✔️ Experience with web development (React, Node.js is a plus)
If you’re a developer looking for serious income online, apply here:
👉 https://jobs.micro1.ai/post/b8825ab1-28f7-4909-bc53-c0632509bb65?referralCode=c3d45deb-9029-4926-a559-d030972d1e4c&utm_source=referral&utm_medium=share&utm_campaign=job_referral
💬 Comment “JS” if you want help getting accepted
1
Don't memorize code understand the logic behind it. Once you understand the logic, writing the code becomes much easier.
#CodeET #Programming
1
💻 Coding Tip

The best way to learn programming is by building projects, not just watching tutorials.

Tutorials teach concepts, but projects teach problem-solving, debugging, and real-world development skills. Start small, build consistently, and learn from your mistakes.

🚀 Learn by creating, not just by watching.

#ProjectBasedLearning #CodeET
🥶🔥

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═════════╗
      ❇️  @cod_et ❇️
      ❇️  @cod_et ❇️
      ╚═════════╝
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
😱21
Forwarded from bôn A
⚡️🔋Battery Bilbila Keessanii yeroo tokko qofa charge gochuun torban tokko akka turu app isiniif taasisu kana ammuma DOWNLOAD godhachuun itti fayyadamaa,

FREE dha dafaa itti fayyadamaa, LINK👇

Solution to your battery, 1 charge ~ 1Week


👇👇👇👇
Playstore irraa link gadiin seenuun buufadhaa


👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bonimostechnologies.batterysaver&pcampaignid=web_share
👍4
አዲሱ የሌብነት ስልት‼️⚠️🚨

በቴክኖሎጂ የታገዘው አዲሱ የሌብነት ስልት፦ የሐሰት የዲጂታል ክፍያ ደረሰኞች ነጋዴዎችን እንዴት እያከሠሩ ነው?

ሰኔ 21 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትና የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ አማራጮች በከፍተኛ ፍጥነት መስፋፋታቸውን ተከትሎ፣ አጭበርባሪዎች የቴክኖሎጂ ክፍተቶችን በመጠቀም አዳዲስ የሌብነት ስልቶችን እየቀየሱ ይገኛሉ።

በአሁኑ ወቅት በርካታ ነጋዴዎችንና የንግድ ተቋማትን ለአሳሳቢ ኪሳራ እየዳረገ ያለው ዋነኛው መንገድ፣ የተለያዩ የባንክና የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎችን የክፍያ ማረጋገጫ ምስሎችንና የጽሑፍ መልዕክቶችን የሚመስሉ የሐሰት ሶፍትዌሮችን መጠቀም ነው።

እነዚህ መተግበሪያዎች በአጠቃላይ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓቱን ደኅንነት አደጋ ላይ የጣሉ ሲሆን፣ ኅብረተሰቡ ስለ አሠራራቸው በቂ ግንዛቤ ሊኖረው እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ያሳስባሉ።

እነዚህ "Fake Payment Receipt Generators" በመባል የሚታወቁ የሐሰት ሶፍትዌሮች በሁለት ዋና ዋና መንገዶች እንደሚሠሩ ይነገራል።

የመጀመሪያው ዘዴ ትክክለኛ የዲጂታል ክፍያ መተግበሪያዎችን ገጽታ ሙሉ በሙሉ በመቅዳት የተዘጋጁ የክሎን (Clone) መተግበሪያዎች ናቸው።

አጭበርባሪዎች በእነዚህ መተግበሪያዎች ውስጥ የተከፋዩን ስም፣ የገንዘብ መጠን፣ የተከናወነበትን ቀንና የግብይት መለኪያ ቁጥር (Transaction ID) ራሳቸው በመሙላት፣ ገንዘቡ በስኬት እንደተላለፈ የሚያሳይ የተደናገረ የሐሰት ምስል በሰከንዶች ውስጥ ይፈጥራሉ።

ይህንን ምስል ለነጋዴው በማሳየትም ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ያለምንም ክፍያ በመውሰድ ያጭበረብራሉ።

ሁለተኛውና ይበልጥ የተራቀቀው ዘዴ ደግሞ የሐሰት የጽሑፍ መልዕክት (SMS Spoofing) የሚባለው የቴክኖሎጂ አሠራር ነው። በዚህ መንገድ አጭበርባሪዎች የፋይናንስ ተቋማትን ይፋዊ የላኪ ስም በማስመስል፣ የገንዘብ መግባት መልዕክት በቀጥታ ወደ ተጎጂው ስልክ እንዲደርስ ያደርጋሉ።

ተጎጂው ነጋዴ መልዕክቱ የመጣው ከትክክለኛው የጽሑፍ መስመር መስሎ ስለሚታየውና ላኪው ላይ የታወቁ ተቋማት ስም ተጽፎ ስለሚመለከት፣ የሂሳብ ቀሪውን ሳያረጋግጥ በሐሰተኛው መልዕክት ብቻ በመተማመን በቀላሉ ይሸወዳል።

እነዚህ መተግበሪያዎች ሙሉ በሙሉ ሕገ-ወጥ በመሆናቸው በይፋዊ መተግበሪያ መደብሮች ላይ በፍጹም አይገኙም። ይልቁንም አጭበርባሪዎች እነዚህን አደገኛ የሶፍትዌር ፋይሎች በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ቻናሎች እና የደኅንነት ቁጥጥር በሌላቸው የድረ-ገጽ ማውረጃዎች ላይ በድብቅ እርስ በርስ እየተቀባበሉ ያሰራጯቸዋል።

ይህ ዓይነቱ አሠራር የሕግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ሲሆን፣ መተግበሪያዎቹን መያዝም ሆነ መጠቀም ከፍተኛ የወንጀል ድርጊት ነው።

ይህንን በቴክኖሎጂ የታገዘ ማጭበርበር ለመከላከልና ራስን ከኪሳራ ለመጠበቅ፣ ነጋዴዎች ከደንበኞች የሚመጡላቸውን ስክሪንሾቶች (Screenshots) ወይም በስልካቸው ላይ የሚደርሱ የጽሑፍ መልዕክቶችን ብቻ አይቶ በፍጹም መተማመን የለባቸውም።

የፋይናንስ ተቋማትና የደኅንነት ባለሙያዎች በተደጋጋሚ እንደሚያሳስቡት፣ አስተማማኙ የመከላከያ መንገድ የራስን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመክፈት ወይም በይፋዊ የአጭር ቁጥሮች (USSD Codes) አማካኝነት የሂሳብ ሒሳቡን በቀጥታና በእርግጠኝነት ማረጋገጥ ብቻ ነው። #አዩዘሀበሻ
4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ተጠንቀቁ ደሞ እንደ አዲስ እንደ አሸን ፈልተዋል በዚ ሳምንት ብቻ ስንት ግዜ ደወሉ እኔ ጋር ብቻ።
✔️የሚጠቀሙት መንገድ ምን መሰላቹ ከዚ ቀደም USSD በመጠቀም ነበር ቀጥታ ወደ ራሳቸው አካውንት ብር የሚያስልኩት አሁን ደግሞ የ አብዛኞቻችን ባንክ አካውንት ከ ሳፋሪ ኮም ጋር ሊንክ ስላልሆነ ወደራሳቸው Mpesa እንድትልኩ ነው የሚያደርጓቹ።

📣እነዚን ነገሮች በማድረግ ሪፖርት ለማድረግ ሞክሩ

1. ስልክ በሚደወልላቹ ሰአት ሙሉ የሚሏቹን ነገሮች ሪከርድ ረማድረግ ሞክሩ።

2. ሪከርድ አድርጋቹ የያዛቹትን መረጃ ይዛቹ ለፓሊስ ለማመልከት ሞክሩ

3. ወይንም ደግሞ ይሄንን መረጃ የሚወስድ አካል ካለ ከተቋማቱ ጋር ለመነጋገር መሞከር።
ለማጭበርበር የሚደውሉበትን ስልክ ለቴሌኮም ተቋሙ ደውሎ ማሳወቅ(EthioTele or Safari ቢሆነ Call center ደውላቹ ያለውን ነገር ለማሳወቅ መሞከር)።
አብዛኛውን ብር ለማስላክ የሚጠቀሙት ሳፋሪ ስልክ ስለሆነ የ Mpesa Call center ደውላቹ በዛ ስልክ ማጭበርበር ሊደረግ እንደሆየ በማሳወቅ መፍትሄ ለማግኘት መሞከር።

✔️ተደራጅተው ነው ማጅራት አየመቱ ያሉት

Cod_et
1👏1😁1
Top Tech & Coding News Today

AI Coding Agents Take Over: Industry focus is shifting from simple AI assistants to autonomous agents that can read full codebases, write code, run tests, and submit PRs independently.

Anthropic Upgrades Claude: Anthropic released upgraded Claude Sonnet 5 models, significantly boosting coding performance, multi-step reasoning, and tool use.

VS Code Restricts Execution: The new Visual Studio Code (v1.26) blocks automatic code execution in unfamiliar project folders to prevent malicious scripts from running.

Deno 2.9 Drops Desktop Support: Deno now features an experimental deno desktop tool, allowing developers to compile code directly into native desktop binaries.

Kotlin 2.4 Enhancements: JetBrains introduced experimental compile-time constant improvements to ensure consistent handling of numeric and string types.

#Share
@cod_et

#TechNews #Programming #Coding #AI
👍1🤯1🥴1
NodeJSNotesForProfessionals.pdf
2.8 MB
📘 Node.js Notes for Professionals

✍️ Author: Stack Overflow Community

🗓 Year: 2018

📄 Pages: 334

#Nodejs #backend #Javascript #handbook @cod_et
2👎1
Fully Funded Virtual TechRise Bootcamp 2026 for Students & Graduates

Join the TechRise Bootcamp 2026 by ATC Africa and receive practical training, mentorship, and internship opportunities designed to prepare you for the global tech industry.

Learning Track:
📌Data Analysis
📌Product Design
📌DevOps/Cloud Dev
📌Cybersecurity
📌Backend Development

What You'll Gain:
🔹Practical, industry-focused tech training
🔹Mentorship from industry professionals
🔹Internship opportunities across selected African countries
🔹Hands-on capstone projects
🔹Career development and networking opportunities

Who Can Apply:
🔸Students
🔸Recent graduates
🔸Working professionals
🔸Applicants living in Ethiopia, Kenya, Nigeria, or Zimbabwe

🔗Apply: https://atcafrica.com/techrisebootcamp

📝Deadline: July 19, 2026

"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏

Follow us👇for more opportunities
@cod_et
2🙏2
✔️HACKATHON: EBW Online Hackathon Registration Starts Today!

We are looking for the sharpest developer squads to build the future of blockchain technology, get expert mentorship, and pitch live on the main stage at the EBW conference!

HACKATHON RULES BEFORE YOU APPLY:

1️⃣ Pre-Formed Teams Only: You must have a fully formed team of 2 to 4 members ready to build. Solo applications will be automatically declined.

2️⃣One Sign-up Per Team: Only your designated Team Lead should fill out the form to prevent duplicate entries.

3️⃣Approval Required: Spots are limited to ensure our mentors can focus on top-tier projects. Make your concept count!

🔗 REGISTRATION IS NOW OPEN: Secure your team's spot on Luma here:
https://luma.com/81lr9aka
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX)

ልክ እንደ ቢትኮይን እና ወርቅ፣ አሁን የኢትዮጵያ ትልልቅ ኩባንያዎችን አክሲዮን ዲጂታል በሆነ መንገድ Trade ማድረግ ተችሏል።

አክሲዮን ትገዛላችሁ ፤ ኩባንያው ሲያድግ የአክሲዮኑ ዋጋ ይጨምራል ፤ ከዚያም በመሸጥ ትርፍ ታገኛላችሁ።

'ንዋይ' (Neway) በተባለው አዲስ አፕሊኬሽን አማካኝነት ማንም ሰው ከቤቱ ሆኖ በስልኩ በቀላሉ መገበያየት ይችላል።

🤖 @cod_et 🤖