COD-ET®
20.4K subscribers
609 photos
31 videos
122 files
526 links
#COD-ET 🇪🇹

💻 Code • Learn • Build
🚀 Ethiopia’s growing developer community

🎯 Tech tips | 💡 Learning | 🌐 Web & Apps | 🎨 Design | 💼 Online opportunities

We build. We learn. We grow. Together.

Smart Code. Smart Security. Ethiopian Soul
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Sami①
1. Akka addunyattii hard drive'n 💽 baay'ee guddaa ta'ee hamma of irratti qabachuu isaatin meeqa?
Anonymous Quiz
30%
A.600TB
23%
B.60TB
32%
C.500GB
15%
D.50TB
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Sami①
2.Akka addunyatti yeroo jaalqabaf batiriin(battery) mobile sa'ati meeqa tursiise hojjechu danda'aa turee?️
Anonymous Quiz
26%
A.2hr
24%
B.30sec
14%
C.20min
36%
D.24hr
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💢የትኛውም ስልክ📱 ጠጋኝ ስልካችሁን #ስትሰጡት መጀመሪያ #Check የሚያደርገው Setting ነው ➡️ እሱ ካልሆነ Software ላይ ችግር ካለ Format (Restore) ➡️ ከዛ ካለፈም ስልኩን Flash ያደርገዋል።

Setting 50-100 ብር ያስከፍላችኋል።
Format 80- 120 ብር ያስከፍላችኋል።
Flash ከ150-300ብር ያስከፍላችኋል።

📌የPlus ኢትዮ አንዱ አላማ የትኛውም የቻናሉ ቤተሰብ ቢያንስ ከላይ ያሉትን ችግሮች በራሱ👍 መፍታት እንዲችል ነው።

⬆️እነዚን ሞክራችሁ ብትሳሳቱ እንኳን #በቀላሉ መስተካከል ይችላሉ፤ ⚠️Flash ስታደርጉ ግን ተጠንቀቁ።

💢ሰሪው ስልኩ... ከላይ ባሉት መፍትሔዎች እንደማይስተካከል ካሰበ (ከሞከረ) ወደ Hardware ይሸጋገራል።

🔆የየትኛውም ስልክ Hardware ችግር መፍትሔ #YouTube ላይ አለላችሁ።

⚠️ልምድ ከሌላችሁ እንድትሞክሩት አልመክርም፤ ግን ፍላጎቱ ያላችሁ እጃችሁን አጣጥፋችሁ አትቀመጡ።🙏

ለምሳሌ: እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስልክ ስሰራ ባትሪ ሳላወጣ በይጄ ፀጥ ያረኩት፤ ሌላም ብዙ ተሳስቻለሁ... ፍላጎቱ ያላችሁ በቀላል እቃ ሞክሩ።🙏


@samitecno
@free_ICT_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ማስጠንቀቂያ !

በአሁኑ ሰዓት ብዙ ሰዎች እንዲሁም የቻናላችን አባላት 999 ላይ ነፃ ጥቅል አገኘን ብለው unlimited monthly pacage ( ያልተገደበ ወርሃዊ ጥቅል ) እየገዙ ነው ቴሌ እስከአሁን ስለዚ ነገር ያሳወቀው ጉዳይ የለም! ሲመስለኝ ሰሞኑን 999 ኝን optimize እያደረጉት ነበር በዛ መሃል የተፈጠረ Bug ይመስለኛል እናም ልላችሁ የምፈልገው ነገር ነፃ አገኘን ብላችሁ በቀጣይ የማትወጡበት እዳ ውስጥ እንዳትገቡ ነው ( ብራችሁን ቀጣይ ቀን በ Negative ሊቆጥርባችሁ ይችላል 😟 ) 🔥የኛ ያለሆነ ነገርም አይጠቅመንም ስለዚህ ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ሀላፊነት አድርጉ ወደ ፊት ለሚመጣባችሁ ችግር😊

💡ሼር

🕹 እናም እሄን ልላችሁ ነው የመጣሁት መልካም ምሽትን ተመኘውላችሁ😉

©muller app

@samitecno
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ ማስጠንቀቂያ ለሁሉም‼️

✳️ ሰላም ውድ #Sami Tech ቤተሰቦች ሰላምና ጤና ለናንተ ተመኘሁ🙏 ዛሬ ብዙ ሰዎች እያወሩት ስላለው እና አብዛኞቻቹ ስለጠየቃቹኝ ስለ ቴሌ ነፃ ፓኬጅ አገልግሎት አንዳንድ ነገሮች ልበላቹህ።

◽️ይሄንን ፁሁፍ እስከፃፍኩበት ሰዓት ድርስ በነፃ ፓኬጅ መግዛት ትችላላችሁ። አንዳንድ ሰዎች ቴሌ የሳይበር ጥቃት ደርሶበታል የሚል ወሬ እያወሩ ነው።

◽️እውነት ይሁን አይሁን በእርግጠኝነት ለመናገር ይከብዳል። ነገር ግን አንዳንድ ነገሮች ያጠራጠራሉ።

1. ፓኬጅ በነፃ መስራቱ ነው። እርግጥ ነው ይሄ ምንም የሚያሳምን ነገር የለውም ልትሉ ትችላላችሁ። ወደ ሁለተኛው እንሂድ

2. ሲማቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ወደ ሌላ ሰው ስትደውሉ የደወላቹት ስልክ ይነሳል አስተውሉ ስልካቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ማለት ነው። እና ይነሳል ግን ምንም ድምፅ የለውም ሁኔታው ግራ የሚያጋባ ነው።

3. ቴሌ እንኳን ቅናሽ ቢያደርግ እንጀዚህ ሙሉ ለሙሉ Free አያርገውም። ምክንያቱም ያከስርዋል። ብቻ የሳይበር ጥቃት ቴሌ ላይ ስለመድርሱ በትክክል የሚገልፅ መርጃ ስላልወጣ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። በዚህ ጎዳይ ቴሌ እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም።

‼️አንድ ጓደኛዬ እንደዚ ዳታ በነፃ ነው ሲባል ሰምቶ ማታውን ሞከርው እናም ሰራለት። በጣም ብዙ ሰዓት እንደፈለገ ተጠቀመ። ጥዋቱን ግን ስልኩን ከፍቶ ሲያየው - 423 ብር ተደርገበት

‼️እና ወደ 994 ደውሎ ሁኔታውኝ አስርዳቸው እነሱም ማታውን የተጠቀመውን እያወራረዱ እንደሆነ ነው የነገሩት። ይሀው ልጁ አሁን ሲሙን ልጣለው ወይስ ምን ብሎ ሀሳብ ውስጥ ገብቷል 😂

◽️እና በአጭሩ ምን ልላቹህ ፈልጌ ነው ይሄ ነፃ ፓኬጅ የተባለው ነገር ይሰራል ነገር ግን ሲስተሙ በስትክክል መስራት ሲጀምር ልክ እንደ ልጁ በተጠቀማቹት ልክ ያወራርዳሉ ማለት ነው።

👍ምርጦቼ አብሬያቹ Mamila ነበር በያላቹበት ሰላም ሁኑልኝ ይመቻቹ

@samitecno
@free_ICT_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
For meme

@samitecno
✳️ የመጀመሪያው ብራውዘር Browser ማን ነው የፈጠረው?

የመጀመሪያው የድር አሳሽ(ብራውዘር) በቲም በርነርስ ሊ(ሰር) በ1990 ላይ ( GC)ነው የተፈጠረው። ይህ ብራውዘር ስሙ ወርልድ ዋይድዌብ (WorldWideWeb) ተብሎ ይጠራል ፡፡

ቲም በርነርስሊ( Tim Berners Lee) በተጨማሪ የድርን ልማት የሚቆጣጠር ዓለም አቀፍ የድር ጥምረት( World Wide Web consortium) ዳይሬክተርም ናቸው ፡፡ በአሁኑ ወቅት በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የኮምፒተር ሳይንስ እና በማሳቹሴትስ የቴክኖሎጂ ተቋም ፕሮፌሰር ናቸው ፡፡

ቲም ፕሮግራሙን ወይም የመጀመርያ ድር አሳሽ ለመስራት የስቲቭ ጆብስ (Steve Jobs) ከቀድሞዎቹ ምርት አንዱ የሆነውን NeXT Computer (ኔክስት ኮምፒተርን) ተጠቅሟል ፡፡

የመጀመርያውን አሳሽ ከሰራ በኋላ የስም መጠርያው ከወርልድ ዋይድዌብ (WorldWideWeb) ጋር ግርታን እነዳይፈጥር የአሳሹ ወይም ብራወዘሩ ስም ወደ Nexus ተለውጧል ፡፡

እንደ ዛሬ ብዙ ብራውዘሮች ሳይፈጠሩ ለምሳሌ (Firefox, Google Chrome , Microsoft Internet Explorer etc) Nexus በግዜው ብቸኛው የድር አሳሽ (ዌብ ብራውዘር) ነበር ፡፡በኋላ ላይ በ1994 ተቋርጧል። አግልግሎት መስጠት አቁሟል።
✳️ የ Wifi ፓስወርድ ሃክ ለማድረግ የሚጠቅሙ ምርጥ አምስት የAndroid መተግበሪያዎች
....................................................
💠 1. Wifi Wps Wpa Tester
💠 2. AndroDumpper
💠 3. WPS CONNECT
💠 4. Wifi Master Key Apk
💠 5. Wifi Pass Key
ሁሉም የሚሰሩት የስልካችሁ Android version ከ10 በታች መሆን አላበት፤

@samitecno
😁1