2018 MATHEMATICS ESSLCE EXAM (1).pdf
674 KB
➡️ 2018 MATHEMATICS FIRST ROUND ONLINE ESSLCE EXAM FULL QUESTIONS
➡️ WITH ITS CORRECT ANSWERS
📌 React And Share With Your Friends
Share👇
JOIN:
➡️ WITH ITS CORRECT ANSWERS
📌 React And Share With Your Friends
Share👇
JOIN:
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ
በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው።
"ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
"ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል።
ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል።
ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል።

በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ እንደተደረገና ትምህርት ሚኒስቴር " 93 በመቶ ተማሪዎች የማለፊ ነጥብ አስመዝግበው እንዳለፉ " ገለጸ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ እና በAI የተሰራ ነው።
እስከሁን ስለፈተናው ውጤትና ይፋ ስለሚደረግበት ቀን በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ነገር የለም።
ከ12ኛ ክፍል ፈተና ቀደሞ የተሰጠው የሬሜዲያል ፈተና ውጤትም ይፋ አልሆነም መቼ እንደሚደረገም አልተገለጸም።

📢 በ 2017 ውጤት የታየባቸው አድራሻዎች
ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) ችለው ነበር።
አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284

result.eaes.et
EAES Result Checker | Educational Assessment and Examination Services
Official portal to check Ethiopian Educational Assessment and Examination Services (EAES) results online. Enter your Admission Number and First Name to view your exam results.
የ12 ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ለሊት ጀምሮ ይለቀቃል የትምህርት ሚንስትር አመራሮች መግለጫ ለመስጠት በትምህርት ሚንስትር መሰብሰቢያ አዳራሽ በአሁኑ ሰአት ተገኝተዋል መግለጫው 10 ሰአት ሲል ነው ሚጀምረው
Good luck 🍀 በድጋሚ
Good luck 🍀 በድጋሚ
ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫው እስካሁን ያልተጀመረ ሲሆን መግለጫው መሰጠት እንደተጀመረ በቀጥታ የምናስተላልፍ ይሆናል።

2018 ከፍተኛ ውጤት
Natural Science
591 / 600 ወንድ
583 / 600 ሴት
Social Science
576 / 600 ወንድ
569 / 600 ሴት
Natural Science
591 / 600 ወንድ
583 / 600 ሴት
Social Science
576 / 600 ወንድ
569 / 600 ሴት
❤1
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።

ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል።
ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል።
"ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሪሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ምን ያህል ተማሪ ወደ ፕሮግራሙ ይገባል የሚለው ግን አጠቃላይ የውጤቱ ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለፅ ይሆናል ብለዋል።

👍1
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፤ 12.8% ተማሪዎች ማለፋቸው ተገለጸ
የቀድሞው ትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ መሠረት፣ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ
ፈተና ከወሰዱ 560,210 ተማሪዎች መካከል 70,544 (12.8%) የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አምጥተዋል። በውጤቱ መሠረት 88
ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች በሙሉ (100%) ሲያሳልፉ፣ በአንጻሩ 585 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ
አላሳለፉም። ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በተመለከተ፦ በተፈጥሮ ሳይንስ ከአዳማ ኦዳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
(591.6) እና ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት (583) ከፍተኛ ውጤት ሲመዘገብ፣ በማኅበራዊ ሳይንስ ደግሞ ከዶዶላ ኢፋ
ቦሩ (576.2) እና ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር (569.1) ከፍተኛው ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል።
የተማሪዎች የግል ውጤት በመጪው ሰኞ ወይም ማክሰኞ የሚላክ ሲሆን፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ
ዩኒቨርሲቲዎች ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። ሚኒስቴር መሥሪያ
ቤቱ የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ምዝገባ ተጠናቆ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀመር አቅዶ
እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

Forwarded from CJMATH
https://youtube.com/@ethiocjmath2?si=jeyKsJRo1SzH4oZV
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Subscribe አርጉ guy's 2k ሊገባ ትንሽ ብቻ ቀርቷል so 2k ከ ገባ give away የሚኖር ይሆናሌ ቶሎ በሉ🏃🏃🏃🏃🏃

❤1🔥1