Haramaya University CHMS Students' Union
7.65K subscribers
1.74K photos
11 videos
12 files
162 links
Students strong voice!
Download Telegram
በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በዘርፋ የሰብ እስፔሻሊቲ ፕሮግራማቸውን ያጠናቀቁ አንድ ሴት እና አምስት ወንዶችን ዶክተሮቻችንን እናስተውቃችሁ ።

፩ በስነተዋልዶ አካላት ካንሰር ንኡስ እስፔሻሊስት (Gynecologic Oncology Sub-speciality) :-

                   - ዶክተር ኤልያስ ጀማል
                   - ዶክተር  ሚሬሳ በቃና

፪ የእናቶች የፅንስ ሕክምና ንዑስ እስፔሻሊስት   (Feto-Maternal Medicine Sub-Speciality) :-

                            - ዶክተር ታደሰ ጉሬ
                            - ዶከተር ሮባ አራርሶ

፫ የማህፀን እና ፅንሰ ህክምና ንኡስ እስፔሻሊስት (Urogynecology Sub-speciality):-

                      - ዶክተር ረሐማ አሊሾ
                      - ዶክተር ለታ ደገፋ


የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ እና የሕይወት ፋና ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተመራቂዎቹ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ በሞያችሁ የበለጠ ማህበረሰባችሁን የምታገለግሉበት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
Congratulations on Levelling Up !
Our former president, Elias Abdellah (medical intern), We wish you all the best !