የሳምንቱ መልዕክት👇
ዛሬም ስለ ሰው ያለን ፍቅር ላይ እናስተንትን። ሁሌም ስለ ፍቅር እናወራለን እንናገራለን እንሰማለን ግን አስተውለነው እናውቅ ይሆን❓
ምንም ደስ የሚል ስብከት ብንሰማ ምንም ታላቅ ገድል ብናደርግ ከእየሱስ ፍቅር የሚበልጥ የለም። ግን የክርስቶስ ፍቅር በጥልቀት አስተውለነው እናውቅ ይሆን❓
👆 ጥያቄዎቹን ለእያንዳንዳችን ይሁኑና።
ኧረ እንደው ለሰው መጥሮን በጥሩ እንመልስ ይሆን??
⭐️" ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9)⭐️
እስቲ ራሳችንን እንመልከት🤔
አንድ ሰው ቢሰድበን ለመፈንከት እንነሳለን : ለመግደል : በአጠቃላይ ወደ መጥፎ ጎዳና እንመራለን። ነገር ግን እስቲ ክርስቶስን እንይ... ሲገርፋት : እሾክ በራሱ ላይ ሲጠመጥሙ : ቆምጣጤ ሲያጠጡት : ከባዱን መስቀል ሲያሸክሙት : ምራቅ ሲተፋበት : ልብሶቹን ሲገፋት : ያለ አግባብ ሲፈርዱበት : ገፍተው ሲጥሉት : ጎኑን በጦር ሲወጉት : ሲቸነክሩት : አንድም ቃል አልተነፈሰም። የምህረቱ ብዛት ጥልቅ ነው ኧረ ምንኛ ድንቅ አምላክ ነው ያለን?? "ይቅር በላቸው" ምንኛ ደስ የሚል ቃል ነው❣
⭐️" ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 53:7)⭐️ 😥 እየሱሴ እወድሀለሁ😘😍
ወደ ርዕሳችን እንመለስ እኛስ❓ ይቅር በላቸው እንል ይሆን።🤔 መልሱን ለእያንዳንዳችን።
⭐️" በመጨረሻው ሁላችሁ በአንድ ልብ ሁኑ፥ የሌላው መከራ ለእናንተ እንደሚሆን አድርጉ፥ እንደወንድሞች ተዋደዱ፥ ርኅሩኆችና ትሑታን ሁኑ፤"
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:8)⭐️
👌 የሌላውን መከራ ለእናንተ እንደሚሆን አድርጉ።
የሌላን ሰው መከራስ እንዴት ነው የምናየው❓
አሁንም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ እርስቶስን እንመልከት።
እሱ የኛን በደል ሲደመስስ እኮ ማንም የሚያስገድደው አልነበረም። ፍቅር ይዞት ነው እንጂ። (አቤት የ እየሱስ ፍቅር ጥልቀቱ❣)
⭐️" እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 53:5)⭐️
ዛሬም እያንዳንዳችን በክርስቶስ ፍቅር የአንድ አባት ልጆች ነን። የሌላው ችግር : ጭንቀት : ሀሳብ ለኛም መሆን አለበት።
ክርስቶስ የህይወታችን መሪ አድርገን ስንነሳ ፍቅርን እንማራለን። (እውነተኞቹ የክርስቶስ ወዳጆች ብዙ የሚያውቁቱ ሳይሆን ብዙ የሚወዱት እንዲሁም ትዕዛዙን የሚፈፅሙት ናቸው።
⭐️" እኔ አምላክህ እግዚአብሔር። አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 41:13)⭐️
እ/ር ሰውን ሁሉ መውደድ የምንችልበቱ ፀጋው ሀይሉን ብርታቱን ያድለን🙏
http://t.me/catholicsbot

Telegram
Catholic Web 🆓
This project used to provide fast information to catholics. Made for easy use.
🏃♀🏃♂🏃♀🏃♂🏃♀🏃♂🏃♀🏃♂🏃♀🏃♂🏃♀🏃♂🏃♀
የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን
የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት
የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ።
ላይክ፣ሼር እናርግ
♥ደስታን እናስተምር፣✔
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን:
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን:
?sher🌹sher🌹
💥 @sew_hun_kesewum_sew_hun💥
💥 @sew_hun_kesewum_sew_hun💥
የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን
የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት
የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ።
ላይክ፣ሼር እናርግ
♥ደስታን እናስተምር፣✔
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን:
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን:
?sher🌹sher🌹
💥 @sew_hun_kesewum_sew_hun💥
💥 @sew_hun_kesewum_sew_hun💥