Education info
1.02K subscribers
3.2K photos
102 videos
341 files
64 links
በዚህ ቻናል በትምህርት ቤት እና አጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ የሚከናወኑ ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎች ለመምህሩ ለተማሪው ለወላጆችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እንዲደርሳቸው የሚደረግበት ነው።
Download Telegram
Forwarded from Cheffie 2015 (Goldburg)
ቀን 08/08/2016ዓም
በጨፌ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ለ17 የሚሆኑ ተማሪዎች በጣም ውብ እና ማራኪ የሆነ የደብተር መያዣ ቦርሳ በእርዳታ ተሰጠ።
እርዳታውን የሰጡት አቶ አስናቀ እና ኒው ኢሊት ትምህርት ቤት የሚማር ተማሪ ልጃቸው ናቸው።
የቦርሳዎቹ ጠቅላላ ግምታዊ ዋጋም 34000ብር የሚገመት እንደሆነ ማወቅ ተችሏል።
ይህ ተግባርም ወደፊት በአቶ አስናቀ እና በሌሎችም ለጋሽ አካላት አማካኝነት ተጠናክሮ የሚቀጥልበትን ሁኔታ እያመቻቸን መቀጠል እንዳለብን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር እና የማኔጅመንት አባላት ተስማምተዋል።
Forwarded from Wondwosen Kora
በቀን 18/08/2024 የጨፌ ቅድመ መደበኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከ6ኛ/7ኛ/8ኛክፍል አንደኛ የወጡ ተማሪዎች በኢትዮጵያአየር መንገድ ያደረጉት ጉብኝት ይህንን ።
Forwarded from Wondwosen Kora