Chapi Music
319 subscribers
100 photos
25 videos
3 files
96 links
New wey !!
Contact. @chapi_masinko
Download Telegram
በተጨማሪም ጥቆማ ማቅረቢያ ፎርሙን ሞልታችሁ በዚህ ኢ-ሜይል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Moctaward2013@gmail.com
ጠቁሙ ተጠቆሙ !
Erob 12 ሰአት ebs
አዲሱ ዓመት የምንታደስበት ሰላም እና ፍቅር የሚትረፈረፍበት ወደከፍታ የምንወጣበት ዕቅዳችን የሚሳካበት አመት ይሆንልን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን🙏 አገራችን ሰፈር መንደራችንን ፈጣሪ የፍቅር ሸማ ያጎናፅፍልን ፳፻፲፬
Chapi_masinko
Audio
ሰላም ጓደኞቼ
በተለያየ አጋጣሚ መሰንቆ መማር ፈልጋችው
ጥያቄ ላቀረባችሁልኝ ወዳጆቼ በእናንተው ጥያቄ መሰረት የስልጠና ቦታ እና ጊዜ የተዘጋጀ ስለሆነ በተዘጋጀው የስልጠና መርሐግብር ለመሳተፍ የምትፈልጉ ጥልቅ የመሰንቆ ፍቅር ያላችው ወዳጆቼ ከስር ባስቀመጥቁት ስልክ ቁጥር ቀድማችው ደውላችው መመዝገብ እንደምትችሉ አሳውቃለው
(ቻፒ ማሲንቆ )
Forwarded from Flashkiiddo
MALO OUT NOW
SHOW LOVE ❤️

https://youtu.be/7tZIiWiSXiY
Chapi Music
Video
Dagi coming soon .....