በክርስቶስ ( in christ)
@cgfsd
710
subscribers
98
photos
33
videos
40
files
38
links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል
@ownkin
Download Telegram
Join
በክርስቶስ ( in christ)
710 subscribers
በክርስቶስ ( in christ)
በእቅፍ ያለው ሁሉን ነገረኝ
#የፍቅርህን
ልክ እያስተማረኝ
#መግባት
ሁኖልኝ ስገባ አንተ አለህ
#በልጅህ
በኩል ትታየኛለህ
እንዴት ታምራለህ ፍቅር ነው ገፅህ
#አይቼሃለሁ
ልጅህ ሲገልፅህ
#እንዴት
ታምራለህ ውብ ነህ አባቴ
#እድለኛ
ነኝ አንተን ማየቴ
#ይሔ
ሁሉ ፍቅር ያንተ ነው ለካ
#አየሁህ
ባንድያህ
#በልጅህ
ትረካ
#እግዚአብሔር
አብ ያንተ ነው ለካ ።
🎼
@ownkin
@cgfsd