በክርስቶስ ( in christ)
@cgfsd
821
subscribers
99
photos
33
videos
40
files
38
links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል
@ownkin
Download Telegram
Join
በክርስቶስ ( in christ)
821 subscribers
በክርስቶስ ( in christ)
#ኢየሱስን
መውደድ
*
ኢየሱስን
መውደድ በምን ይገለጣል?
ቃሉን በመውደድ
አካሉን(ቤተክርስቲያን) በመውደድ
የመንፈስ ቅዱን መቅደስ በመውደድ
የክርስቶስን ተልዕኮ በመውደድ
@ownkin
@cgfsd
በክርስቶስ ( in christ)
(
#ኢየሱስን
መውደድ)
ሕይወት ማለት
#ኢየሱስን
መውደድ ነው
#ኢየሱስ
እንደምንወደው መንገር ብቻ ሳይሆን መወደዱን ማየት ይፈልጋል... እንደተወደደ እንዲሰማው ይሻል
#ኢየሱስን
የሚወድ ሰው እነዚህ ምልክቶች ይታዩበታል
1. ልዩ ትኩረት እና ልዩ መሰጠት
#ለኢየሱስ
ይሰጣል
2. አለምን እና ስራዋን ሁሉ ይጠላል
3. የጠፉትን ይፈልጋል
kira
@ownkin
@cgfsd