በክርስቶስ ( in christ)
864 subscribers
100 photos
34 videos
40 files
40 links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Download Telegram
እኔ በበኩሌ ከእኔ ነው የምለው ምንም ታሪክ የለኝ
በመስቀል ላይ ሁኖ ተጠማሁኝ ያለው የደሙ ፍሬ ነኝ

@ownkin
@cgfsd
አዎ በቀል የእግዚአብሔር ነው !!😁

እኛን ከእርሱ ጋር የለያየንን ሀጢያት እና ሞት በመስቀል ላይ ተበቅሏል ። ድሉንም በኢየሱስ በኩል አውጇል !!
  
@ownkin
@cgfsd
ሰው በመሆኑ በህማም ዝቅ ዝቅ ብሎ  ወደምድር የመጣው ኢየሱስ መድሃኒት እና የዘላለም አምባ የሆነልኝ ከፍታዬ ነው  ።

@cgfsd
@ownkin
በዚሁ ቻናል በክርስቶስ (inchrist)በኩል ..ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን በሚል ርዕስ በተከታታይ የምንለቃቸው ትምህርቶች አሉ እና ብትሰሟቸው እና ብታጠኗቸው ክርስቶስ ማዕከል ላረገ አገልግሎት እና ህይወት በእጅጉ ይጠቅማሉ ።

@ownkin
@cgfsd
የመስቀሉ ቃል ታላቅ ስለሆነ በብርታቱ የሰውን ልጅ ትምክት ፀጥ አሰኝቷል ከዛም እንዲህ ያስብላል ማንም የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ ።

@ownkin
@cgfsd
ኢየሱስ ከሆነልኝ መሆን በላይ ምንም የሚበልጥ ነገር የለም !!
ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን
(ክፍል 1)

ኢየሱስ የመፀሃፍ ቅዱሳችን ብቸኛ እና አንገብጋቢ አጀንዳ ነው ።

በፊሊሞን ነጋ
@ownkin
@cgfsd
ያለን መሲሁ ነው !! እርሱም ፃዲቅ፣ቅዱስ ፣ብላቴና ፣በአባቱ የተወደደ፣ የተመረጠ ምርጥ፣ ለአድህኖት የተላከ ፣ በሰማያት እጅግ የከበረ ጌታ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው ።

@ownkin
@cgfsd
https://www.clubhouse.com/club/%E1%89%A0%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%88%B5in-christ?utm_medium=ch_club&utm_campaign=XM75I3_WMPLrr_9RKidDEA-550319


በክለባችን የዕብራዊያን መልዕክት መሰረት አድርገን እንወያያለን .. ማክሰኞ አሃዱ ብለን ከምሽቱ አንድ ሰአት ላይ እንጀምራለን ።በዚህ ሊንክ እየገባችሁ የክለባችን አባል ሁኑ

@ownkin
@cgfsd
ከእግዚአብሔር ጋር ላለን ወዳጅነት ምክኒያቱ ኢየሱስ ነው !!

ከእግዚአብሔር ጋር ላለን ቤተሰብነት ምክኒያቱ ኢየሱስ ነው !!

@ownkin
@cgfsd
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነቱን ሳይቀንስ ሰውነት ጨመረ

@cgfsd
@ownkin
በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረው እግዚአብሔር በሰው ዘንድ ሰው ሆነ ።

@cgfsd
@ownkin
ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን
(ክፍል 2)

ኢየሱስ በፍጥረት ሂደት ውስጥ ፈጣሪ የፍጥረትም መካከለኛው፣ ወኪል የመታደስም ተስፋ ነው ።


በፊሊሞን ነጋ
@ownkin
@cgfsd
ጎልጎታ ነው የኔ ደማስቆ !!

@ownkin
@cgfsd