በክርስቶስ ( in christ)
866 subscribers
100 photos
34 videos
40 files
40 links
Who is ownership of kingdom
በዚህ ቻናል መንፈሳዊ አገልግሎት እና ጉዳዬች ላይ ይተኮራል @ownkin
Download Telegram
ክርስቶስ ኢየሱስ ፍፁም ሰው ሁኖ ወደዚህ ምድር በመምጣቱ የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር ያለው ብዥታ ጠርቷል ፡፡


አትናቲዮስ
@ownkin
@cgfsd
ዘረኝነት የክርስቶስ መስቀል ጠላት ነው ።

@ownkin
@cgfsd
ኢየሱስ የሚለው ስም የምንጠራው ብቻ አይደለም የምንሽከመውም እንጂ ፡፡

Tamirat gebre
@ownkin
@cgfsd
ክርስቶስን መመልከት ማለት ከቀን ወደ ቀን በሚጨምር መረዳት ክርስቶስን እየተረዱ መኖር ማለት ነው ።

@ownkin
@cgfsd
የኢየሱስ ስም በማንነቱ ነው የተብራራው።

@ownkin
@cgfsd
ኢየሱስን መውደድ የሚቻለው በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ብቻ ነው ።

@cgfsd
@ownkin
እረኛው ኢየሱስ ከበጎቹ ጋር ኪዳን የገባው፤ ከበጎቹ የአንዱን ደም በማፍሰስ ሳይሆን የገዛ ደሙን አፍስሶ ነው ።

@ownkin
@cgfsd
ስለ ተሰቀለው ክርስቶስ ብቻ ስመሰክር የመንፈስ ቅዱስ ድፍረት በደም ስሬ እና በአጥንቴ ውስጥ የሚመላለሰው ፈሪ እና ውሽልሽል ልብ እንዳይኖረኝ አብ የልጁን ፍቅር በልቤ ውስጥ ስላፈሰሰው ነው ! አላፍርበትም !

    ዲያቆን አቤኔዘር
@ownkin
@cgfsd
Forwarded from ጳውሎሳዊ ጥናቶች (ሔኖክ ኢሳይያስ)
"አገልግሎቱን በመራብ ጀመረ፤ በጥም ፈጸመ፤ ኾኖም እርሱ የሕይወት እንጀራ እና ውኃ ነው። ተጨነቀ፤ ኾኖም እርሱ እረፍታችን ነው... አነባ፤ ኾኖም እንባችንን አበሰ... እንደ በግ ለዕርድ ተነዳ፤ ኾኖም እርሱ መልካም እረኛ ነው። ሞተ፤ በሞቱ የሞትን ኃይል አጠፋ።"
የረቡዕ ጥቅምት ፩፮/፪፻፩፫ ፕሮግራም

ትላንት አሪፍ ጊዜ ነበረን ፣ ጌታ ይባረክ 🙌 ፤ መጋረጃውን ማንሳት በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ት/ት ክፍል ፩ ተምረናል ።

ሰባኪ : ፊሊሞን ነጋ
የመልዕክቱ ርዕስ : እርሾ (#መጋረጃውን_ማንሳት) ክፍል_ ፩


የመልዕክቱ አንዳንድ ሀሳቦች

፨ክርስቶስ እየሱስን ማየት ማለት በልቦና ዓይን ማየት ማለት ነው።
፨የሰይጣን የመጀመሪያ ሀሳብ፣ ክርስቶስ ላይ ያለንን ሀሳብ መጋረድ ነው ።
፨እየሱስን እንዳናይ ከሚጋርዱን ነገሮች ፦ 1,የፈሪሳውያን እርሾ(ግብዝነት)
2,የሰዱቃውያን እርሾ (የስህተት ት/ት)

3,የሄሮድስ እርሾ ( መጋረጃ )

🔺ክፍል ፪ ይቀጥላል ...
#stay #blessed
t.me/ZOEfellow
(በመንፈስ መሞላት )

በመንፈስ መሞላት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው!!

* ከቃሉ በፀሎት ማሳልፍ
* መንፈሳዊ ርሃብ
* የመንፈስ ቅዱስን አላማ መረዳት

በፊሊሞን ነጋ
@ownkin
@cgfsd
ጳውሎስ ልሄድ ከክርስቶስ ጋር ልኖር እናፍቃለሁ ያለው ኑሮ መሮት ሳይሆን ከቀመስው ዘላለማዊው ፍቅር የተነሳ ክርስቶስ የምርም ናፍቆት ነው።

@ownkin
@cgfsd
የእግዚአብሔር ልጆች አፋቸውን ሲፈቱ ኢየሱስ ጌታ ነው እያሉ ነው ።

@ownkin
@cgfsd
ወደ ኢየሱስ ውደደኝ ተብሎ አይፀለይም! ፍቅርን በመረዳት አብዝቼ ልውደድህ ተብሎ እንጂ ፡፡

@ownkin
@cgfsdj
እግዘብሔርን ያለ ኢየሱስ ሰውም ያለ ኢየሱስ አይተረጎሙም ።

sadi

@ownkin
@cgfsd
የረቡዕ ጥቅምት ፪፫/፪፻፩፭ ፕሮግራም

🔺ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ
(የመጨረሻ ክፍል ፣ክፍል ፪)

ሰባኪ : ፊሊሞን ነጋ
የመልዕክቱ ርዕስ : የምንኖርለት ዓላማ (#መጋረጃውን_ማንሳት)

የመልዕክቱ አንድአንድ ሀሳቦች

፨ለክርስቶስ ያለን ፍቅር የሚመዘነው⚖️ ፣ክርስቶስ ለሰጠን #ተልዕኮ ባለን #ልብ💙 መጠን ነው ።
፨ የክርስቶስ ደቀመዛሙር ማለት ፦ የእግዚአብሔርን #አሰራር ፣ የእግዚአብሔርን #መንግስት_እውነት 👉ወደ ሁሉም🌍 ቦታ የሚያደርስ ማለት ነው ።
፨ክርስቶስ ለሕይወት ያልሰጠን የትኛውም #ዓላማ 👉መጋረጃ 🚫ነው
#stay #blessed 😊💙
t.me/ZOEfellow