ኢየሱስ በአደባባይ አትስበኩ አትበሉ ። ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተው ቤተክርስቲያን ሳይሆን አደባባይ ላይ ነው ።
ከገፅ የተወሰደ
ከገፅ የተወሰደ
በድሮ ዘመን መፀሀፍ ቅዱስ በተፃፈበት ጊዜ
ሁለት ሀገሮች ከከተማቸው ውጭ ወጥተው ጦርነት ያረጋሉ ።የተሸነፈ ወደኋላ የእግሬ አውጪኝ ይሸሻል ከተማው ገብቶ የከተማው በሮች ይጠረቅማል ። ያሸነፈው ደግሞ ሁለት ምርጫ አለው አሸንፊያለሁ ብሎ እየጨፈረ ወደ ሀገሩ መመለስ ወይም እየተከተሉ በሩን ሰብረው ገብተው መማረክ ብሎ መቆጣጠር ። የመጀመሪያው ድሉን ሙሉ አያረግም እንደው ጠላት የበለጠ እንዲጠናከሩ ጊዜ ይሰጣል ።ሁለተኛው ግን ድሉን ሙሉ ያረጋል ።
ቤተክርስቲያን የገሃነም ደጆች አይችሏትም ማለት እንዲህ ነው በክርስቶስ ድል አድርገናል ዲያቢሎስን ተሸንፏል እየዘመርን ሀሴት እያረግን መመለስ እንችላለን ነገር ግን ወደ ጠላት ወረዳ ሂደን ደጆች ሰብረን በጠላት ስር ያሉን ለክርስቶስ መማረከም ደግሞ እንችላለን ።ቤተክርስቲያን የገሃነም ደጆች አይችሏትም ስለዚልም ለክርስቶስ በጠላት ስር ያሉት ሰዎች ትማርካለች ።
@ownkin
@cgfsd

Watch "Wollo university Christian fellowship Wellgo program" on YouTube
https://youtu.be/oN3vGQNj-5Q
https://youtu.be/oN3vGQNj-5Q
YouTube
Wollo university Christian fellowship Wellgo program
https://t.me/wollo_University_kiot_fellowship
#Fellowship OF WOLLO UNIVERSITY
#wollo #christian #newvideo #fellowship #kiot #wellgo
#Fellowship OF WOLLO UNIVERSITY
#wollo #christian #newvideo #fellowship #kiot #wellgo
የተሻለው !!የሚበልጠው !!
በብዙ ሲናገር በብዙ ሲሰራ
ከአባቶቻችን ከነቢያት ጋራ
ሊቀ ካህን ሚሆን በደሙ አዲስ ኪዳን
አሮጌውን ሚሽር በተሻለው ኪዳን
በሰማይ ያረፈ በአብ ቀኝ አድራሻው
ከዘላለም በፊት መቼ ሳንል ያለው
ከሁሉ ሚበልጠው ሁሉን የወረሰው
አብ አንድያ ልጁን የሱስን ገለጠው ........
ሁሉን የወረሰው ከሁሉ ይበልጣል
መልኣክት ቢሆኑ በርሱ ተፈጥረዋል
ከነ አብረሃም በፊት ዘላለምን ኖሯል
ጥበብ የሆነው እርሱ ጥበበኛን በልጧል
ከሙሴ ሚልቀው ልጁን ልኮልናል ........
አንዴ ራሱን ገልጦ መልዕክቱን ሊቋጨው
ከመገለጥ ሚልቅ አንድያው ተረከው
የፊቱን ብርሃን አብለጨለጨልን
ከሁሉ ሚበልጠውን ክንዱን ገለጠልን
ሚበልጠውን ልጁን ለኛ አረደልን
ሚልቀውን ልጁን ሰማይ አቆመልን .....
ኢየሱስ ኢየሱስ
✍ melat Eshetu
በብዙ ሲናገር በብዙ ሲሰራ
ከአባቶቻችን ከነቢያት ጋራ
ሊቀ ካህን ሚሆን በደሙ አዲስ ኪዳን
አሮጌውን ሚሽር በተሻለው ኪዳን
በሰማይ ያረፈ በአብ ቀኝ አድራሻው
ከዘላለም በፊት መቼ ሳንል ያለው
ከሁሉ ሚበልጠው ሁሉን የወረሰው
አብ አንድያ ልጁን የሱስን ገለጠው ........
ሁሉን የወረሰው ከሁሉ ይበልጣል
መልኣክት ቢሆኑ በርሱ ተፈጥረዋል
ከነ አብረሃም በፊት ዘላለምን ኖሯል
ጥበብ የሆነው እርሱ ጥበበኛን በልጧል
ከሙሴ ሚልቀው ልጁን ልኮልናል ........
አንዴ ራሱን ገልጦ መልዕክቱን ሊቋጨው
ከመገለጥ ሚልቅ አንድያው ተረከው
የፊቱን ብርሃን አብለጨለጨልን
ከሁሉ ሚበልጠውን ክንዱን ገለጠልን
ሚበልጠውን ልጁን ለኛ አረደልን
ሚልቀውን ልጁን ሰማይ አቆመልን .....
ኢየሱስ ኢየሱስ
✍ melat Eshetu