Cecilia School Alamura Branch
3.21K subscribers
3.76K photos
194 videos
341 files
1 link
CARPE DIEM- SEIZE THE DAY (USE YOUR DAY WISELY!)
Download Telegram
ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም

🎄ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የት/ቤታችን ማህበረሰብ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓት የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የሠላም፣ የፍቅርና የደስታ በዓል እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን!!
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#christmas #ብርሃነ_ልደት #ኢትዮጵያ #የክርስትና_እምነት #እንኳን_ለብርሃነ_ልደቱ_አደረሳችሁ
🎄98
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም

ለመላው የት/ቤታችን ማህበረሰብ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

🚨ነገ ሐሙስ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም በሁሉም የክፍል ደረጃ መደበኛው ትምህርት በተለመደው አግባብ ሙሉ ቀን የሚቀጥል መሆኑን እየገለፅን ተማሪዎች አስፈላጊውን የትምህርት ቁሳቁስና መሰል ነገሮች አሟልታችሁ በሰዓቱ ለትምህርት እንድትገኙ ስንል ለማስታወስ እንወዳለን‼️

          መውጫ:-

ነገ የቀን የጥናት መርሃግብር ከ9:30-10:30 የሚሰጥ መሆኑን እናስታውሳለን‼️

#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
👍129👌4💯1🎄1
ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም

🚨የነገ አርብ ጥር 1/2018 ዓ.ም አጫጭር መረጃዎች

ነገ አርብ ትምህርት ለግማሽ ቀን/ፈረቃ እስከ 6:20 ይሰጣል

ከ1-4ኛ እና ከ6-8ኛ ክፍል ያሉ የጥናት ተሳታፊ ተማሪዎች ከ7:30-9:30 እንዲሁም

የ5ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ7:30-8:30 የጥናት መርሃ ግብሩ ላይ የሚቆዩ ይሆናል

መልካም ምሽት!!


#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
11🙏5👍1
‎ ጥር 1/2018 ዓ.ም

🚨ጥብቅ ማሳሰቢያ
‎ ለትምህርት ቤታችን ወላጆች፦
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

‎በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን

‎ልዩ ልዩ የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ማለትም:-
👉መደበኛ የት/ቤት ወርሃዊ ክፍያን፣
👉የጥናት ክፍያን፣
👉የሰርቪስ ክፍያን በተለያዩ ምክንያቶች ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ወይም ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ የት/ቤታችን ወላጆች እስከ ጥር 5/2018 ዓ.ም ባለጊዜ እንድታጠናቅቁ ከወዲሁ እያሳሰብን እስከተገለፀው ቀን ድረስ ክፍያዎች ያልተከፈሉለት ወይም ውዝፍ ክፍያ ያለበት ተማሪን ከፊታችን ለሚሰጠው የአንደኛ መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ላይ የማናስቀምጥ(የማይፈተን)መሆኑን ጭምር እያሳወቅን ተማሪው ላይ ለሚፈጠረው የፈተና መጉላላት ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን‼️


#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
👍114🙏2
ጥር 1/2018 ዓ.ም

🚨በጥናት መርሃግብር ተሳታፊ ተማሪዎችን የተመለከተ መረጃ
📚📙📘📚📖📙📘📗📚📖📙


ከኬጂ-4ኛ ክፍል ባለው የክፍል ደረጃ የዕለቱ መደበኛ ትምህርት ከተጠናቀቀ በኋላ የሚሰጠው የቀን ጥናት ለጥር ወር ብቻ ስለማይኖር ሁሉም የጥናቱ ተሳታፊ ተማሪዎች ጥር አጋማሽ ለሚጀመረው የማጠቃለያ ፈተና በቤት ውስጥ በየራሳችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚኖርባችሁ ከወዲሁ እያሳሰብን

ወላጆችም የቀን ጥናት የማይኖር መሆኑን በመረዳት ከቀኑ 9:10 ላይ የዕለቱ ትምህርት እንደተጠናቀቀ ልጆቻቸውን መውሰድ እንደሚገባቸው ጭምር እናሳስባለን‼️

⚠️ማሳሰቢያ

የሚኒስትሪ ፈተናን ታሳቢ አድርጎ ለ5ኛ፣6ኛ፣7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰጠው የጥናት መርሃ ግብር በተያዘለት ፕሮግራም መሠረት የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን‼️

መውጫ:-
ነገ ጥር 2/2018 ዓ.ም የሚሰጠው የቅዳሜ ጥናት መርሃግብር 2:00 ላይ ተጀምሮ 5:45 ላይ ይጠናቀቃል‼️

#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
12🙏4
Cecilia School Alamura Branch pinned «‎ ጥር 1/2018 ዓ.ም 🚨ጥብቅ ማሳሰቢያ ‎ ለትምህርት ቤታችን ወላጆች፦ ‎❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ‎ ‎በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ‎ ‎ልዩ ልዩ የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ማለትም:- ‎👉መደበኛ የት/ቤት ወርሃዊ ክፍያን፣ ‎👉የጥናት ክፍያን፣ ‎👉የሰርቪስ ክፍያን በተለያዩ ምክንያቶች ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ወይም ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ የት/ቤታችን…»
ጥር 2/2018 ዓ.ም

🧑‍🧑‍🧒‍🧒ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች

🚨የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች ይህ ከታች በቴሌግራም ገፆችን የለቀቅነው የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የአማርኛ ትምህርት የመለማመጃ ጥያቄዎች (Worksheets) ናቸው ጥያቄዎችን አውርዳችሁ ልጆቻችሁ እንዲሰሯቸው በማድረግ ልጆቻችሁን እንድታግዙ በአክብሮት እንጠይቃለን‼️

#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Amharic_Worksheets
👇👇👇
🙏86👏1
Amharic g-8 w-4.docx
238.5 KB
🔥7🙏6👏3🏆2💯1
ጥር 03/2018 ዓ.ም


የነገ ሰኞ ጥር 4/2018 ዓ.ም
አጫጭር መረጃ

በሁሉም የክፍል ደረጃ መደበኛው ትምህርት በተለመደው አግባብ በሙሉ ፈረቃ(እስከ 9:10) ቀጥሎ ይውላል‼️


ከኬጂ-4ኛ(KG-4th) ክፍል ባለው ደረጃ ይሰጥ የነበረው የቀን ጥናት መርሃግብር የማይሰጥ/የማይኖር በመሆኑ 9:10 ላይ ሁሉም ወላጆች ልጆቻቸውን መውሰድ ይኖርባቸዋል።

ለ5ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የቀን ጥናት መርሃግብር በተያዘለት ፕሮግራም መሠረት ከ9:30-10:30 መሰጠቱን ይቀጥላል‼️

🚨መውጫ

ተማሪዎች ለመንፈቀ ዓመቱ የማጠቃለያ ፈተና በቂ ቅድመ ዝግጅት ያደርጉ ዘንድ ወላጆች በቤት ውስጥ ከምንጊዜውም በተለየ ሁኔታ በቂ ድጋፍና ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን‼️


" ደስ የሚል ቀን ትርጉም ያለው ውሎ ተመኘን''

#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
16👏2🔥1
ጥር 04/2018 ዓ.ም

ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለት/ቤታችን ወላጆች በሙሉ:-
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

በተለያዩ ምክንያቶች የልጆቻችሁን
ወርሃዊ የት/ቤት ክፍያ፣የጥናት እና የሰርቪስ ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ያለባችሁን ክፍያ እስከ ነገ ጥር 5/2018 ዓ.ም እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ምንም ዓይነት ውዝፍ ክፍያ ያለበት ተማሪ የአንደኛ መንፈቀ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ላይ የማይቀመጥ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን‼️


#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
6🙏2
ጥር 4/2018 ዓ.ም

🚨የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች የ2018 ዓ.ም የአንደኛ መንፈቀ-ዓመት የማጠቃለያ ፈተና (First Semester Final Exam) የሚሰጠው ከጥር 14-19/2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ስለሆነ ተማሪዎች በቂ ቅድመ ዝግጅት ያደርጉ ዘንድ ወላጆች በቤት ውስጥ ከምንጊዜውም በተለየ ሁኔታ በቂ ድጋፍና ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን‼️

መልካም የዝግጅት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ምኞታችንን እንገልፃለን‼️


#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#Carpe_Diem_Seize_The_Day
#First_Semester_Final_Exam
9🙏6👏4💯2🕊1🏆1🤝1
‎                     ጥር 5/ 2018 ዓ.ም

🚨ለት/ቤታችን ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ:-


የ1
ኛ መንፈቀ-ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም እናሳውቃችሁ
📖📚📖📚📖📚📖📚📖📚

‎አስቀድመን በገለፅነው መሠረት የ1ኛ መንፈቀ ዓመት የማጠቃለያ (1st Semester Final Exam) በሁሉም የክፍል ደረጃ(ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል)ከጥር 14-19/2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።

‎   👉 የፈረቃ እና የሰዓት ድልድልን በተመለከተ

‎1ኛ. የአፀደ ህፃናት ተማሪዎች
በጠዋት ፈረቃ ከ2:00-5:00

‎2ኛ.ከ1ኛ-4ኛ ክፍል(Gr 1-4)ያሉ ተማሪዎች
በጠዋት ፈረቃ ከ2:00-4:30

3ኛ.የ5ኛ እና የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች
በከሰዓት ፈረቃ ከ7:00-9:30

4ኛ.የ6 እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሁለተኛ ዙር ሞዴል ፈተና

ሰኞ እና ማክሰኞ (ጥር 18 እና 19)
ጠዋት ከ2:00-4:30
ከሰዓት ከ7:30-10:00

‎የሚሰጥ ሆኖ በየዕለቱና በየፈረቃው በየክፍል ደረጃው የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችን ከዚህ በታች ከተለጠፈዉ የፈተና ፕሮግራም መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
‎               
⚠️ሰቢያ፦

‎  የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ስንል ቤተመፅሐፍቱን ጨምሮ ያሉንን ሁሉ ክፍሎች ለመፈተኛነት ስለምንጠቀማቸው አጠናለሁ በሚል ምክንያት ከተመደበበት ፈረቃ ውጪ የሚመጣ ተማሪ ወደ ግቢ መግባት
እንደማይችል አጥብቀን እናሳስባለን‼️

የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ፣የጥናት እና የትራንስፖርት ክፍያዎችን ከፍሎ ያላጠናቀቀ/ውዝፍ ዕዳ ያለበት ተማሪ የማጠቃለያ ፈተና ላይየማናስቀምጥ(የማይፈተን)መሆኑን ከወዲሁ ልናሳስብ እንወዳለን‼️


#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Final_Exam

‎  👇👇👇
9🙏3🏆3💯2
7🥰2🙏1🏆1
5