Android Box and Camera
1.41K subscribers
7 photos
3 links
ስለ CCTV Camera እና Android TV Box የምንወያይበት
Download Telegram
ለዲሽ ቴክኒሻኖች የተሰጠ ምክር

አሁን እየሰራችሁ ያላችሁትን የዲሽ ስራ ላይ ተጨማሪ ስራ የ Android Box እና CCTV Camera ገጠማ በመጨመር ገቢዎን ያሳድጉ ስለዚህ ይሔንን ቻናል Join በማድረግ ከጊዜው ጋር እኩል ይሒዱ መጪው ጊዜ የኢንተርኔት ነው የሳተላይት ሲስተም እያበቃለት ነው ስለዚህ እዚህ ቻናል እና ግሩፕ ላይ Join በማድረግ እንማማር ያልገባንን ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ እንጠያየቅ

@cctvandroidbox
👍26❤5👏2🔥1
ዛሬ አዲስ የገባ TV Smart ማድረጊያ
MYTV BOX 4K
Android 14
4GB RAM
32GB Storage
Bluetooth ስላለው ከስፒከር ጋር አገናኝታችሁ ድምፁን በ wireless ማውጣት የምትችሉበት
ሪሞቱ ከጠፋ በቀላሉ ገበያ ላይ የሚገኝ F18 እና ባለኮከቡ የሚያዘው
ሶፍትዌር ያለው ስለሆነ ችግር ቢያጋጥም እንኳን በቀላሉ ማስተካከል የምትችሉት ከናንተ የሚጠበቀው ኮክሱ ላይ ያለውን QR Code Scan ማድረግ ብቻ ነው
ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኞች የተጫነበት የኳስ እና የፊልም ነፃ ሰርቨር ያለው
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
0911001481 ቤኪ
❤3😁2
ሰበር ዜና
ለፊልም አፍቃሪያን አሳዛኝ ዜና Onstream እና HDO Box አፕሊኬሽን ተዘግተዋል ግን Xcruiser AI Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ፈልም ለማየት Dates+ እና Netfly በነፃ ስለሚሰሩ እነሱን ተጠቀሙ MYTV BOX 4K ተጠቃሚ ከሆናችሁ ደግሞ ፈልም ለማየት ETV PRO እና Netfly ነፃ ስለሆኑ እነሱን ተጠቀሙ መልካም መዝናኛ አዲስ ነገር ካለ እዚሁ ቻናል ላይ Post አደርጋለሁ።
😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት።
😁2❤1👍1
Forwarded from XCRUISER
ሰበር ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጡ ፊልም ማየቻ አፕሊኬሽኖች Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስማቸውን አልነግራችሁም ስማቸው የሚጀምረው በ M እና በ C ነው አሁን ላይ ሁላችሁም V8 እና V12 AI Android Box ላይ Recommend List ላይ ስለሚመጣ Download አድርጋችሁ በነፃ ተጠቀሙ 😍 በእርግጠኝነት ወዳችሁት እጄን ነው የምትስሙኝ።
😁3❤1
Forwarded from XCRUISER
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረው ምርጡ ፊልም ማየቻ አፕ MovieBox ተቋርጦ የነበረው አሁን መስራት ጀምሯል ከናንተ የሚጠበቀው እዛው ቦክሱ ላይ ያለው AppStore ስትከፍቱት አዲሱን Version ማግኘት ትችላላችሁ Install አድርጉት ይሰራል ግን ከዚህ በፊት የጫናችሁት አልሰራ ያለው Moviebox አፕሊኬሽን ካለ Uninstall ማድረግ አለባችሁ።
ይሔ dulo.tv ለ IPhone, ለ Android, ለኮንፒውተር የሚሆን ምርጥ ፊልም ማየቻ ዌብሳይት ነው ተጠቀሙበት አዳዲስ ፊልሞችን እራሱ በነፃ እስከ 4K ጥራት ያሳያችሗል መልካም መዝናኛ

@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
የኛን የተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎችን Join በማድረግ Information ያግኙ ከዘመኑ ጋር እኩል ይሒዱ
👉 tr.ee/bxQsGO
ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል
ሁለት አመት ሙሉ በነፃ ምንም ሳይቆራረጥባችሁ በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ ቦንደንስሊጋ ወዘተ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓርት ክንውኖችን Live  በ XCRUISER V12 AI Box 8K በጥራት መከታተል ትችላላችሁ ፊልም ወዳድ ከሆናችሁማ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ ፊልሞች በነፃ እስከ 4K UHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ይሔ እቃ ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ
Support DSTቪ Stream Application
Free Gseek Unlimited
Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅
Free Netfly VIP ✅

YouFlix Premium ✅
Netflix Account Support ✅
It's Can Get Hidden Wifi ✅
Appstore and Playstore ✅
ScreenRecord ✅
ScreenShoot
✅
Wifi Extender ✅
Bluetooth Remote ✅
Bluetooth Audio ✅
Real 8K Video Out ✅
Digital Audio (Optical Out) ✅
Easy Software Recovery ✅
USB Update ✅
Application Lock System ✅
All Important App Built in ✅
8GB RAM ✅
256GB STORAGE ✅
ANDROID VERSION 14 ✅
Google TV UI✅


👆ከላይ የተዘረዘሩት ጥቅሞች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ

ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው
0911001481 ቤኪ
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ

@MyXcruiser
@MyXcruiserbot
Full Accessories ያለው RT809F Programmer አስገብተናል ማንኛውንም የ software ችግር EEprom ሳይነቀል በቀላሉ program ማድረግ እንችላለን ለምሳሌ Receiver, TV, Computer.....
ፈላጊ ካለ 0911882556 ሙኬ
0911001481 ቤኪ
ጥብቅ ማሳሰቢያ
Kmxcruiser የሚል አዲስ ዋጋ ቅናሽ በ 4ሺ ብር የሚሸጥ ፌክ TV Smart ማድረጊ ገበያ ላይ ገብቷል እናንተም ኦርጅናሉ Xcruiser AI Box መስሏችሁ በውስጥ ሶፍትዌሩ ለመጫን ብለን እንቢ አለን እያላችሁ እየጠየቃችሁን ነው ስለዚህ ኦርጅናል Box ስላልሆነ ከኛ ጋር አይገናኝም አመሳስለው KM የሚል ጨምረው አምጥተውት ስለሆነ ከመሸወድ እራሳችሁን አድኑ የኛ ትክክለኛው Xcruiser Box AI የሚል አለው ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን።


@MyXcruiser

@MyXcruiserbot