እንጀራ CAST & FILM PRODUCTION
573 subscribers
170 photos
2 videos
32 files
28 links
ትወና እንጀራቹ የሆናቸው ተዋናዮች ልዩ እድል አለላቹ የሙዚቃ ሞዴል እንፈልጋለን ሙዚቃ video እንሰራለን ፊልም,ተከታታይ ድራማ ,እና ሌሎች ለመስራት ዝግጅት ላይ ነን መስራት የምትፈልጉ ይደውሉ ይዋሩን።
inbox1 @Engercasting
Group2 @Engeracasting @castingengera
0963291828
Film,Modeling photograph,Music clip,
Download Telegram
በቅርብ ቀን!!!
የጎደለኝ!!!!
በኆኅተ ጥበብ አክቲንግ አካዳሚ ተማሪዎች ድንቅ ብቃት የተተወነ እና የተዘጋጀ የሚዛን ሃፍቱ ፊልም! እነሆ ትሪለሩ
Watch "በቅርብ ቀን በኆኅተ ጥበብ አክቲንግ አካዳሚ ተማሪዎች ብቻ ድንቅ ፊልም!!! ላይክ ኮሜንት ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን" on YouTube
https://youtu.be/omdbF7Z2C3k
Watch "Welcome to Hohite tbeb acting academy" on YouTube
https://youtu.be/a7jy55GA7ds
ወንድማችን ድምፀ መረዋው ማዲንጎ አፈወርቅ ይችን አለም ትቶ ወደ ዘላለማዊ ቤቱ ሄደ የሰማነው ነገር እጅግ ልብ ይሰብራል እጅግም ተስፋ ያስቆርጣል እግዚአብሔር ግን ለእያንዳንዳችን የተመነልንን እድሜ የሚያውቅ የለም ሁላችንም ህያው የሆንን ያህል በአለም እንመላለሳለን የተሰጠንን የተስፋ ቃል አናከብርም ንስሐ አንገባም ችግሩ እኛ ጋር ነው የሰው ልጅ ሸክላ ነው ሁሌም ተሰባሪ እና ለምንድነው ያለነው የማንማማረው የመልካምነትን የቅንነትንመንገድ የማንከተለው ሞት እንደሆን ቆራጥ ነው እከሌ እከሊት አይልም አያዳላም ሁሉንም ይወስዳል ልጅ አዋቂ ሽማግሌ አይልም ሁሉንም ይጠራል እና ወጣቱ ሀይል የሀገሬ ልጆች እስቲ ስም ያለው ስራ እንስራ እስቲ ጥሩ ጥሩውን አድርጉ ለቤተሰብም ለሀገርም የሚበጅ ተግባር ፈፅሞ ያለፈ ሰው ስሙ ህያው ነውና ማዲን ለዘለአለም አንረሳውም።
ማዲ እግዚአብሔር ነፍስህን በቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን!
አሜን!

@castingengera
@castingengera
@castingengera