የዚህ ቢዝነስ ባለቤት እባክሽን በዚህ አካውንት በኩል ጻፊልን። ኢንቨስት ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች ስለመጡ በአስቸኳይ ተፈልገሻል።
@Capitalmatchsupport
👇
@Capitalmatchsupport
👇
❤5
Forwarded from CapitalMatch
🚀 Startup
Startup Name: Hermela logistics
Short Description: 👉የከባድ መኪና የጭነት ትራንስፖርት ቢዝነስ እየሰራው እገኛለሁ
👉ስራው ላይ ከአምስት ዓመት በላይ ቆይቻለሁ ከበቂ በላዬ የሆነ ና እውቀት አለኝ
👉ስራው ላይ ኢንቨስት የተደረገ ብር 5,800,000 (አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶሺህ ብር) ነው
👉 ወርሃዊ ገቢው 300,000 የተጣራ ትርፍ አለው
Category: Industries
Sub Category: Logistics
Budget Needed: 1000000 ETB

❤15🔥10🤪6🥱5👍4🤣2
CapitalMatch
🚀 Startup Startup Name: Hermela logistics Short Description: 👉የከባድ መኪና የጭነት ትራንስፖርት ቢዝነስ እየሰራው እገኛለሁ 👉ስራው ላይ ከአምስት ዓመት በላይ ቆይቻለሁ ከበቂ በላዬ የሆነ ና እውቀት አለኝ 👉ስራው ላይ ኢንቨስት የተደረገ ብር 5,800,000 (አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶሺህ ብር) ነው 👉 ወርሃዊ ገቢው 300,000 የተጣራ ትርፍ አለው Category:…
የዚህ ቢዝነስ ባለቤት እባክሽ አናግሪን በዚህ አካውንት። ኢንቨስተሮች ፈልገውሻል።
@Capitalmatchsupport
@Capitalmatchsupport
👏14🤣8❤3🤡2🥱2🤯1
🚀 ስታርታፕ
"Eleni Urban Farming and Agro Processing PLC is a family-owned SME in Tebela Town, Wolaita, Ethiopia established on January 2026 G.C. basically working on dairy farming."
የስታርታፑ ስም፦ Eleni Urban Farming and Agro Processing PLC
ዘርፍ፦ Agriculture — Livestock
ወርኃዊ ገቢ፦ 45,000 ብር
ሚያስፈልገው በጀት፦ 1,500,000 ብር
@CapitalMatch

❤14🥱4🔥1
🚀 ስታርታፕ
"Global Minds Academic Training Hub
ከ Kg–12 ያሉ፣ ከአለምአቀፍ ትምህርት ቤቶች የሚመጡ እና የሆምስኩል ተማሪዎችን በትምህርት ቤቶቹ የአካዳሚክ ሥርዓት መሠረት በCambridge Curriculum ለዓለምአቀፍ ፈተናዎች የሚያበቃ የስልጠና ማዕከል ነው።"
የስታርታፑ ስም፦ Global Minds Acadamic Training Hub
ዘርፍ፦ Education — Training
ወርኃዊ ገቢ፦ 1,200,000 ብር
ሚያስፈልገው በጀት፦ 2,500,000 ብር

🤣18❤10🔥2
🚀 ስታርታፕ
"We provide affordable and high-quality dental services including general dentistry by orthodontics restorative and cosmetic treatments & patient-centered care with a strong focus on quality & trust"
የስታርታፑ ስም፦ True smile dental clinic
ዘርፍ፦ Health — dental
ወርኃዊ ገቢ፦ 300,000 ብር
ሚያስፈልገው በጀት፦ 1,300,000 ብር

❤10🤣5🔥4🤪2👍1🥱1🆒1
🚀 ስታርታፕ
"Design and manufacture household products in ethiopia "
የስታርታፑ ስም፦ Deko design and Manufacturing
ዘርፍ፦ Industries — Manufacturing
ወርኃዊ ገቢ፦ 400,000 ብር
ሚያስፈልገው በጀት፦ 1,000,000 ብር

👍6🔥5👏4❤2
በነገራችን ላይ ካፒታል ማች ላይ የስራ ማስታወቂያ መለጠፍ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
እንዴት መለጠፍ እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ በዚህ በኩል ይጠይቁን
@Capitalmatchsupport
እንዴት መለጠፍ እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ በዚህ በኩል ይጠይቁን
@Capitalmatchsupport
👍12🔥3👏3❤1
🚀 ስታርታፕ
"Ethiopian cultural clothes that combines modern dresses with traditional ones"
የስታርታፑ ስም፦ RUTAS
ዘርፍ፦ Design — Branding
ወርኃዊ ገቢ፦ 40,000-80,000
ሚያስፈልገው በጀት፦ 500,000 ብር

👍16❤6👏3🔥2🤣1
💼 የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው መጠሪያ: BUSINESS DEVELOPMENT MAMAGER AND ARCHITECTURE SALES REPRESENTATIVE
የሥራው አይነት: በቦታ — ሙሉ ጊዜ
ተፈላጊ ጾታ: ሁለቱም
ክፍያ / ደሞዝ: 25,000 ብር — በወር
የሥራ ልምድ: ጀማሪ
የሚያበቃበት ቀን: 13/06/2026
መግለጫ: WE ARE HIRING!
Company: Deko Interior Design
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Employment Type: Full-time
Salary: Attractive & Negotiable (Based on experience and potential
Position 1: Business Development Manager (BDM)
Role Overview:
As the Business Development Manager, you will be the driving force behind our market growth. You will focus on marketing the company, sourcing new high-value leads, and pitching to corporate and premium clients. This role requires deep industry knowledge, a strong network, and the ability to articulate complex technical and aesthetic concepts.
Key Responsibilities:
* Lead the marketing and strategic growth initiatives for Deko Interior Design.
* Source, identify, and secure new business opportunities and corporate leads.
* Present previous landmark projects (5-star hotels, government offices, etc.) with technical accuracy and professional confidence.
* Drive the company’s social media presence to strategically promote our services and portfolio.
Position 2: Architecture Sales Representative
Role Overview:
We are looking for an ambitious, design-oriented individual to join us as an Architecture Sales Representative. In this role, you will directly assist the Business Development Manager in client outreach, lead nurturing, and technical presentations. This is an excellent entry-level opportunity for a passionate individual looking to build a career at the intersection of architecture, design, and business.

❤13👍7👏1
💼 የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው መጠሪያ: የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)
የሥራው አይነት: በቦታ፣ ሙሉ ጊዜ
ተፈላጊ ጾታ: ሴት
ክፍያ/ደሞዝ: በወር 1 ብር
የሥራ ልምድ: መካከለኛ
የሚያበቃበት ቀን: 30/06/2026
መግለጫ:
የስራ ማስታወቂያ (Vacancy Announcement)
• የስራ መደብ: የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)
• የስራ አይነት: ቋሚ / ሙሉ ሰዓት (Permanent / Full-time)
• የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (ላፍቶ፣ ቄራ፣ ጎተራ፣ ጎፋ፣ ለቡ፣ ለግሃር፣ ሜክሲኮ፣ መገናኛ፣ ወሰን፣ አያት)
• ጾታ: ሴት (Female)
• ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም: ማራኪ ወርሃዊ ደሞዝ + ከፍተኛ ኮሚሽን
• የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: ዛሬ ሰኔ 6/2018 (June 13, 2026) - በአስቸኳይ ይተግበሩ!
ዋና ዋና መስፈርቶች:
• በሽያጭ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተዛማጅ መስክ ስልጠና/ልምድ ያላት።
• እጅግ በጣም ጥሩ የኮሚዩኒኬሽን እና የደንበኛ አያያዝ ችሎታ ያላት።
ክህሎት :

• ታማኝ፣ ቅልጥፍና ያላት እና በቡድን የመስራት ፍላጎት ያላት።
• የደንበኞች አያያዝ ጥበብ የተካነች።
እንዴት ማመልከት ይቻላል? ከታች ያለውን የፎርም ሊንክ በመጫን መረጃዎን ያስገቡ፡ 👉 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdlPQVHJIOS7X3L3JPoBW2XDyVjkWUNUb11vMeBvp5DJNVBVw/viewform?usp=header

Google Docs
የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)
❤8🥴6🤪3
📈 ኢንቨስትመንት
የተመደበው በጀት: 1,000,000
ተመራጭ የሥራ ዘርፎች: Technology፣ Software፣ Web፣ App፣ UIUX፣ SaaS፣ Cloud፣ Cybersecurity፣ Network፣ DevOps፣ Database፣ ITInfra፣ AI፣ ML፣
ገለጻ፦
በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያለ እንደ ሶፍትዌር ነገር አንድ ጊዜ ተሰርቶ ራሱን ችሎ ገንዘብ ማመንጨት የሚችል የኔን ክትትል የማይፈልግ የቢዝነስ ሃሳብ ያለው ሰው እፈልጋለሁ።

🤣21❤20👍7🥰2
💼 የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው መጠሪያ: የሽያጭ ባለሙያ - Sales
የሥራው አይነት: በቦታ፣ ኮንትራት
ተፈላጊ ጾታ: ሁለቱም
ክፍያ/ደሞዝ: በወር 10 ብር
የሥራ ልምድ: መካከለኛ
የሚያበቃበት ቀን: 26/06/2026
መግለጫ:
የሶፍትዌር ሲስተሞችን ለተለያዩ ድርጅቶች ማብራሪያ በመስጠት መሸጥ የሚችል በራስ መተማመን እና የሽያጭ ብቃት ያለዉ ባለሙያ የምንፈልግ ስለሆነ ከላይ የተጠቀሰዉን ስራ ለመስራት ፍላጎት እና ብቃት ያለዉ ባለሙያ ከዛሬ ሰኔ 9 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በቴሌግራም https://t.me/Keradionmarketing ያሏችሁን መረጃዎች በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፤
አስፈላጊነት ያላቸው ነገሮች:-
1. ሐሳብን መግለፅ፣ መረዳት እና ማስረዳት መቻል
2. የመግባባት እና የንግግር ችሎታ
3. ከቢሮ ዉጭ Door to Door ሽያጭ ላይ ተሞክሮ ያለዉ፤
- ደሞዝ + Commission

Telegram
Keradion Tech MARKETING
Welcome to Keradion Technology a Software Development Company based in Ethiopia 🕓 Available: Mon–Sat, 8:00 AM – 8:00 PM
❤9👍3👏1
አባትነት በጣም የሚገርም ነገር ነው። እግዚአብሔር ከራሱ ቀንሶ የሰጠን ስጦታም ይመስለኛል አንዳንዴ። እሱም አባታችን ነዋ።
አባቴ ዋጋ ከፍሎ እዚህ አደረሰኝ። አባት ስሆን ደግሞ እኔም ለልጄ የምችለውን ሁሉ መከራ እሸከማለሁ። አባት ሳለ እሩጥ ጀንበር ሳለ አጊጥ ይባላል። አባል ለልጁ ብርሃን ስለሆነ።
የልጆቻችን ነገ ጥሩ መሆን አለበት። ዛሬ እኛ ዋጋ ከከፈልን ነገ ጥሩ ይሆናል። አገር የሚሸከማት ጀግና ትፈልጋለች። የሚለፋላት ቆራጥ ትውልድ ትሻለች። ይህ እንዲሆን ግን እኛ አሁን ያለነው ባለአገሮች ዋጋ መክፈልና ለቀጣዩ ትውልድ አንድ ነገር መስጠት አለብን።
የአባት ድርሻ ይህ ነው። የአባት ሽልማቱም ልጆቹ ከፍ ብለው አገር ታፍራ ተከብራ ማየት ነው። ያርግልን ያሳካልን። አሜን!
መልካም የአባቶች ቀን።

1❤82👍25
🚀 ስታርታፕ
"Build and construct building, green area based on costumer need or function.
How ever Our solution is to design and construct high-quality buildings and
green spaces tailored to the customer’s specific needs and intended functions. "
የስታርታፑ ስም፦ Level 5 General Contractor
ዘርፍ፦ ኢንዱስትሪ —
ወርኃዊ ገቢ፦ 45,000 ብር
ሚያስፈልገው በጀት፦ 5,000,000 ብር

❤12👍5🔥3🎉2
ወንዶች ልጆቻንን ማን ያሳድጋቸዋል?
Who raises our Boys?
ወንዶች ልጆች የተተዉ ብዙ ትኩረት ያልተሰጣቸውና አንዳች የተለየ ጥቅም እንዳገኙ ተደርገው የሚታሰቡ ናቸው። ማኅበረሰብ ላለበት ትልቅ ቀውስ ወንዶች ዋና ተጠያቂ ሆነው በተወቀሱበት ቦታ ሁሉ ነገ ወንድ የመሆን ተስፋ የተጣለባቸው ልጆቻችንን ማን ያሳድግልናል የሚለው እጅግ አሳሳቢ ጥያቄ ነው።
ይህ ጥያቄ ለብዙ ጊዜ ሲያብከነክነኝ የቆየ ሲሆን አሁን ጊዜው ደርሶ ችግሩን ከነመፍትሄው የምንመካከርበት ቀን ተቆርጧል።
በዚህ ሴሚናር ወጣት ወንዶች አባት ባለመኖሩ ወይ አባት ሲጎድል ምን እንደሚያጡ እንዴትስ ያንን ማስተካከል እንዳለባቸው ይማራሉ። ወጣት ሴቶች ምን አይነት ወንድ ጤነኛ ማንነት ይዞ እንደሚያድግ ይማሩበታል።
ባለትዳሮችና ለማግባት መንገድ የጀመሩ ሁሉ ወንድ ልጆቻቸውን እንዴት ባለ መንገድ ማሳደግና ወንድ ማድረግ እንዳለባቸው ግንዛቤ ይጨብጣሉ።
የተፋቱ አባቶች ከልጆቻቸው ጋር እንዴት ባለ መንገድ መገናኘት እንዳለባቸው ይነገራቸዋል። የተፋቱ ሴቶች ልጆቻቸው አባት በመጉደሉ የሚያጣውን ነገር ተገንዝበው መፍርሄ ይፈልጉለታል።
ወንዶች ልጆቻችንን በመስራት ቤተሰብን ማኅበረሰብንና አገርን እንስራ!
በዚህ ስልክ እየደወላችሁ ቦታችሁን አስይዙ
+251904991489

💯11👍9❤8🔥6🥱2👌1🎄1
💼 የሥራ ማስታወቂያ
የሥራው መጠሪያ: Executive Assistant & Media Coordinator
የሥራው አይነት: በቦታ፣ ሙሉ ጊዜ
ተፈላጊ ጾታ: ሴት
ክፍያ/ደሞዝ: በወር 10,000 ብር
የሥራ ልምድ: ጀማሪ
የሚያበቃበት ቀን: 31/07/2026
መግለጫ:
A growing media and business organization is looking for a highly organized, proactive, and responsible Executive Assistant & Media Coordinator.
The candidate will work closely with the founder to organize schedules, priorities, follow-ups, YouTube content, social media, guests, and media projects. This is not only a secretary or social media role. We need someone who can organize people and tasks, solve problems, and move ideas into action.
Key Responsibilities
• Manage calendars, meetings, deadlines, priorities, and follow-ups.
• Coordinate YouTube content from planning and recording to editing, thumbnails, and publication.
• Maintain content calendars, filming schedules, and deadlines.
• Work with editors, cameramen, designers, and freelancers.
• Coordinate long-form and short-form content across YouTube, TikTok, Instagram, and Facebook.
• Track performance and research content ideas and audience interests.
• Help identify, screen, schedule, and coordinate guests.
• Support media and business projects by organizing timelines, tasks, and logistics.
• Assist with selected administrative and personal tasks while maintaining confidentiality.
Qualifications
Strong Amharic and English, good organization and communication skills, ability to work independently, and basic knowledge of YouTube and social media. Relevant experience is an advantage.
We seek someone proactive, reliable, trustworthy, good at follow-up, and ready to take ownership.

❤9🔥7👏1
CapitalMatch pinned «💼 የሥራ ማስታወቂያ የሥራው መጠሪያ: Executive Assistant & Media Coordinator የሥራው አይነት: በቦታ፣ ሙሉ ጊዜ ተፈላጊ ጾታ: ሴት ክፍያ/ደሞዝ: በወር 10,000 ብር የሥራ ልምድ: ጀማሪ የሚያበቃበት ቀን: 31/07/2026 መግለጫ: A growing media and business organization is looking for a highly organized, proactive…»