University
1.82K subscribers
912 photos
76 videos
18 files
203 links
እኛ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ብለን እናምናለን!!
Download Telegram
#ማስታወሻ
ግቢ ስትገቡ ኮፒ ቤቶች ምናምን እንዳይሸውዷቹህ ማለት ትላልቅ module ( hand out) እንዳያሸክሟቹህ (የፍሬሽ ነገር ችግር ነው ይጠቅምሃል ከተባለ የማይገዛው ነገር የለምና እነሱም ባቅማቸው ይጠቅማቹሃል ብለው ብዙ እዳ እንዳያሸክሟቹህ)
ኮፒ ቤት መሄድ ያለባቹህ ትምህርት ስትጀምሩ መምህራኖቹ በተወካዮቻቹህ (monitor) አማካኝነት PDF ኮፒ ቤት ካስቀመጡላቹህ ብቻ ነው።

#SHARE ለጓደኞቻችሁ👍
ተቀላቀሉን
@campus_life3
@campus_life3
ከአዲሱ አንበሳ ባስ ዉስጥ አንድ ወሬ ሹክ ልበላቹ።

አዲሱ (ተደራራቢው) የአንበሳ ባስ ሹፌር አንዲት ተሣፋሪ የማይቆም ቦታ ላይ ወራጅ አለ ስትል
ሾፌሩ፡ አንቺ ጅል ነይ ውረጅ አላት
እሷ ምን ብትለው ጥሩ ነዉ



አንተ ነህ እንጂ ጅሉ ባንድ ደሞዝ ሁለት የምትነዳ ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@campus_life3
@campus_life3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ዲላ_ዩኒቨርስቲ

ዋስይሁን እባላለው የዲላ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የ Automotive engineering ተማሪ ነኝ ትንሽ ሰለ Dilla Techno ጊቢ አዲስ ለሚመጡ ተማሪዎች የማውቀውን ለመግለፅ ነው እኔ የጂማ ልጅ ነኝ

ዲላ በጣም ደስ የምትል በማደግ ላይ የምትገኝ ከተማ ናት ሰው በጣም ፍቅር ነው በተለይ ደግሞ ተማሪ መሆንህን ካወቁ በፍቅር ነው ሚይዙክ በዲላ ዩኒቨርሲቲ ስር 3 ካምፓሶች አሉ

1) ዋናው ግቢ እዛ ውስጥ comptitional ሳይንስ,ስፖርት ሳይንስስ,ግብርና ትምርቶች ይሰጣሉ። ከቴክኖ ግቢም (ሰመራ) በቅርበት ይገኛል፡፡

2)ጤና ሳይንስ ግቢ > ከከተማው ብዙም አይርቅም በሆስፒታል ጊቢ ውስጥ ይገኛል ጤና ነክ ተማሪዎች ይነኙበታል፡፡

3)ቴክኖሎጄ (ሰመራ) ጊቢ> ይህ ጊቢ ከሌሎቹ በእድሜ ትንሹ ነው Engineering,Computer sience, other social & humanity ትምርቶች በስፋት ይሰጥባቸዋል ነገር ግን እንደ አዲስነቱ ብዙ ነገሮች ይጎሉታል በዋናነት የውሀ አቅርቦት ይጠቀሳልተ,አሁን ብዙ ስራዎች እየተሰራበትም ይገኛል ይሄ ጊቢ ሰመራ የተባለው እንደሚነገረው ከሆነ ከሙቀቱ ጋር ተያይዞ ነው።በተረፈ ሀገሪቷ ሰላማዊ እና ሰው ወዳድ ሰዎች ናቸው ሁሉም ብሔሮች በእኩል ሚታይባት ከተማ ናት ዲላ በተጨማሪም አረንጓዴ እና ለምለም እንዲሁም ሞቃት ,ብዙ አይነት ፍራፍሬዎች በብዛት እና በስፋት ይገኝባታል።
@campus_life3
@campus_life3
#ድሬደዋ_ዩኒቨርስቲ

ማንያዘዋል ዳዊት እባላለሁ የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ 5ተኛ አመት መካኒካል ምህንድስና ተማሪ ስሆን በግቢው ውስጥ በምደረኩ የበጎ ስራዎች ለይ ላለፉት አራት ዓመታት በትጋት በመሳተፍና በማስተባበር ቆይቻለሁ፡፡

ስለ ራሴ ይሄንን ካልኩኝ አሁን በቀጥታ ስለ ድሬዳዋ ዩኒቨርሰቲና ስለ ድሬ ማህበረሰብ ጥቂት ላውጋችሁ...እንግዲህ በሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚያውቀው የድሬ ማህበረሰብ ከተባለለት በላይ ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ መሆኑን ኖሬ በተግበር አይቼዋለሁ ፡፡ ዩኒቨርስቲውም ቢሆን የማህበረሰቡ ፍቅር የተጋባባቸው ተማሪዎች መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ያሉበት ግቢ ነው! ምንአልባትም ለአዱስ ተማሪዎች ሊከብዳቸው ይችላል ብዬ የማስበው የአየር ሁኔታው ብቻ ነው ፡፡እሱም ቢሆን ቶሎ የሚለመድ አይነት ነው ፡፡ አድስ ገቢ ተማሪዎች ሊይዙ የሚገቧቸው ነገሮች

1 ቀለል ያለ አንሶላ(ወፍራም ብርድ ልብስ አያስፈልግም?
2 ወፍራም ጃኬት ባይዙት ይመረጣል
3 ፀጉራቸውን መስተካከል( ለወንዶች)
4 ስለታም ነገር ግቢ ይዞ መግባት አይቻልም(ምላጭም ቢሆን)
5 የት/ት ማስረጃችሁን መርሳት የለባችሁም
6 የትራስ ጨርቅ ቀለል ያለ የሰፓርት ትጥቅ ና የሌሊት ልብስ
7 ምንአልባት ሌሊት ሊርባችሁ ስለሚችል በሶ ብትይዙ ይጠቅማችኀል
8 calculator and protractor
9 ነጭ ወረቀት በብዛት

በተረፈ እዚህ ልትገዙ የሚችሉ ቀለል ያሉ ነገሮችን ባትሸከሙ ይሻላል ለምሳሌ shampo and conditioner..shawer jel.. የመሳሰሉ ነገሮችን እዚህ በቀላሉ ማግኘት ትችላለችሁ!በተረፈ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ እና የከተማዋ ማህበረሰብ በባቡር የሚትመጡትን ባቡር ጣቢያ በባስ የሚትመጡትን ለገሐር bus station በ አውቶቡስ የሚትመጡትን ደግሞ መናኃርያ ድረስ መኪናዎችን መድቦ ሊቀበላችሁ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡

ወደ በረሃዋ ንግስት ድሬ ፍቅር ወደነገሰባት ጥለቻ ቦታ ወዳጣበት ድሬ በሠላም ኑ እንላችኀለን!!
መረጃውን ያደረሰን @Mudulla እናመሰግናለን፡፡
@campus_lif3
@campus_lif3
#አምቦ ዩኒቨርሲቲ

አምቦ : ከ አ.አ 110 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ነች። ማለትም ከአ.አ የ 1:30 መንገድ ናት አ.አ. መርካቶ ወደ ላይ አውቶብስ ተራ በመሄድ የአምቦ መኪና ታገኛላችሁ።አምቦ ለመሄድ ሌላው አማራጭ ከአውቶብስ ተራ በተጨማሪ አስኮ ትልቁ የክፍለ ሀገር መነሀሪያ መኪናዎችን ማግኘት ይቻላል።
የአየር ሁኔታ ፡ ከአዲስ አበባ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ትንሽ ይሞቃል ፡ ሙቀቱ ብዙም አይደለም ዩኒቨርሲቲው አራት የተለያዩ ካምፓሶች ያሉት ሲሆን፦
1. Ambo main campus ( health,computational, law.....)
ቦታ፦ አምቦ ከተማ
2. Awaro IOT campus ( engineering and computer science) ቦታ፦ አምቦ ከተማ መግቢያው ጋር ስለሆነ አዋሮ ብሎ መውረድ ይቻላል
3. Guder campus ( agriculture) ቦታ ፦ ጉደር ( ከአምቦ 10 km የ 5 ብር መንገድ)
4. Woliso campus ( social science( economics, accounting, management..... )
ቦታ ፦ ወሊሶ ከተማ( ከአ.አ 130 km አካባቢ ትምሮ በአዲሱ ፍንተ ካርታ መሰረት ስለሆነ ዘንድሮ አዲስ የትምህርት አይነት እንደምትማሩ የተነግራቹህን መሰረት በማድረግ ተዘጋጁ የምግብ ቤት ገንዘብ ቀለል ያለ ነው ka 12 birr or 14 birr ጀምሮ አለ እና ብዙ ምርጫም አለው ኮንትራትም ተመጣጣኝ ስለሆነ መያዝ ይችላል
ሌላው
ቡና 3 birr
ሻይ 2 birr
ቀሽር 4 birr..
ለስላሳ 10ብር
ሌላው አምቦ ዩኒቨርስቲ ብዙውን ጊዜ በተለይም ባለፉት ዓመታት ውስጥ የተወሰነ አለመረጋጋትና ረብሻ ያስተናገደ ግቢ ነበር፤ የሚደንቀው ግን ያን ሁሉ ረብሻ ከተማሪው ጎን በመቆም ትልቅ ፍቅርና ትብብር በማሳየት ብዙሃኑን ተማሪ እንደ እናት አባት ሁነው ከብዙ ችግር የታደጉት የአምቦ ከተማ ነዋሪዎችና የሁሉም ቤተ እምነቶች ነበሩ።
ስለሆነም አምቦ ዩኒቨርስቲ ለመምጣት ያሰባችሁና እኛ ጋር ለምትመደቡ ተማሪዎች ፍቅር የሆነው የአምቦ ከተማ ነዋሪ ለደህንነታቹህ አለንላቹህ አያሳስባቹህ ብለዋቹሃል።
በመጨረሻም ለአዲስ ተማሪዎች ስለ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላቹህ እናንተን ለመተባበር ፍቃደኛ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ነባር ተማሪዎች ስላሉ ሃሳብ አይግባቹህ ምደባ ከወጣ በኋላ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለሚደርሳቹህ ተማሪዎች የተለየ ድጋፍ ከነባር ተማሪዎች ተሰናድቶላቹሃል ።

መረጃውን ያደረሰን @Loveyouselfme እናመሰግናለን!
@campus_life3
@campus_life3
Motivation
Normani
🎼 Motivation
🎤 by Normani

I'mma break you off, let me be your motivation
To stay and give it tonight
Baby turn around, let me give you innovation (Hey)
'Cause I do it so right

You got that good, good, baby don't you?
Got that good, good, baby don't you?
But you leavin' solo
And you regular, damn and you regular
I ain't gon' keep, keep fightin' for it
Ain't gon' keep, keep fightin' for it
'Cause you know this thing here
Ain't regular, damn ain't regular

Fallin' into the bed
Why will we ever do somethin' instead of
Fallin' into the bed right now

I'mma break you off, let me be your motivation
To stay and give it tonight
Baby turn around, let me give you innovation (Hey)
'Cause I do it so right

Think about it
(Ooh) Think about it
Think about it
(Ooh) Take a look at me now (Hey)
A little motivation, alright

You got a bad one baby, don't you?
Got a bad one baby, don't you?
And we both know there's no
One better boy, no one better boy
Too late, won't make it, I'mma tell 'em
Get you naked but I won't tell 'em
'Cause you know that there's no
One better boy, no one better boy

Fallin' into the bed
Why will we ever do somethin' instead of
Fallin' into the bed right now
(Eh, right now now)

I'mma break you off, let me be your motivation
To stay and give it tonight (And give it tonight)
Baby turn around, let me give you innovation (Ooh)
'Cause I do it so right

Think about it
(Ooh) Think about it
Think about it
(Ooh) Take a look at me now (Now, hey)
A little motivation, alright

Hey
Oh, oh
A little motivation (A little motivation)
Hey
Oh, oh

I'mma break you off, let me be your motivation
To stay and give it tonight (And give it tonight)
Baby turn around, let me give you innovation (Ooh)
'Cause I do it so right

Think about it
(Ooh) Think about it
Think about it
(Ooh) Take a look at me now (Hey)
A little motivation, alright

Join➦ @campus_life3
@campus_life3
ሰፈር ውስጥ ያለችው ወንዳወንድ ቺክ አፈቅርሀለው ስትልህ 😍😳
.
.
.
እኔኮ እንደ ወንድሜ ነው ማይሽ😂😂
@campus_life3
@campus_life3
father መርቅኖ ሲመጣ አባዬ TV ልይ ስትለው🤔🤔
.
.
አዎ ግን እንዳትከፍተው😤😂😂😂
@campus_life3
@campus_life3
@campus_life3
#ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ!

የ2012 የትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ ከመስከረም 24 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን መግባት እንደምትችሉ እያሳወቅን ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ የሚካሄደው ትምህርት በሚጀመርበት መስከረም 28 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ብቻ ከመስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ግቢ ገብተው ምዝገባ መስከረም 11-12/2012 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል፡፡የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት።
@campus_life3
@campus_life3
@campus_life3
ለቦንጋ ዩኒቨርስቲ 2ኛ እና 3ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀን መስከረም 24-26/2012 ዓ/ም መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።

To all the 2nd and 3rd year students of the entire Bonga University

We would like to inform you that the registration date for the students of Bonga University is September 24-26 / 2012. E.C

Bonga University Student's Union
@campus_life3
@campus_life3
#ለደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ!

የነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19 እና 20 / 2012 ሲሆን።

አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 23 አና 25 / 2012 መሆኑን እናሳውቃለን ።

@campus_life3
@campus_life3
#ዲላ_ዩኒቨርስቲ
የዲላ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መስከረም 21-22 መሆኑን ሰምተናል፡፡ ይህ ግን ጊዜያዊ መሆኑን ከአስተማሪዎች(lecturer) ደውለን ማጣራት ችለናል፡፡
@campus_life3
@campus_life3
ጅማ ዩኒቨርሲቲ

ከድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ ተብሎ በሚጠራዉ በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛዉም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነዉ ብለን የሚናስበዉ ዩኒቨርሲቲ ነዉ። ጅማ ታርካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታርክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲዉ ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ዉስጥ ነዉ ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል። ሌላዉና በጣም ደስ የሚል ታርካዊ ቦታ ብኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነዉ። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነዉ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸዉ ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸዉ። ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም በፍጥነት እያደገች ትገኛለች። በሀገር ደረጃ እንኳ በአንደኝነትና በሁለተኝነት እየተወዳደረች የሚትገኝ ስሆን በሀገር አንደኛ ስትሆን በአፍርካ ደረጃ መወዳደር ትጀምራለች።በጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት Campus ያለ ስሆን ከቅርብ ጊዜ በኋላ አንድ አድስ campus ስራ ይጀምራል ተብሎ ይገመታል። የአራቱ campuses ስማቸዉም እንደሚከተለዉ ነዉ፦
1# ዋና ጊቢ ( Main campus)..
በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች
# ጤና እንስቲትዩት
# ህግና አስተዳደር ኮሌጅ
# የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ
#ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና
# ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸዉ።
2 ቤኮ ኮሌጅ ( College of business& economics) ከዋናዉ ግቢ ትንሽ የሚርቅና በመካከላቸዉ ትልቅ መንገድ ያለ ስሆን ዋናዉንና ቤኮ ግብዉን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል። ከዚህ የተነሳ የዋና ግቢ ተማርዎችም ሆነ የቤኮ ( college of business& economics ) ተማርዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም መንገድ ችግር ይመላለሳሉ።
3#የተክኖሎጂ ግቢ የእንጂነር ተማሪዎች comutur science ግቢ ስሆን ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ስሆን በመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎችን አሰራር ያዬ ሰዉ እዉነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነዉ ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም።
የተክኖሎጂ ግቢ ከዋናዉ ግቢ የ 5 ብር መንገድ ስሆን ከጅማ ከተማ ከመርካቶ የ 3 ብር መንገድ ነዉ።

የግብርናና እንስሳት
4#የግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ የሚገኘዉ ከተክኖሎጂ ግቢና ከዋና ግቢ መሃል ይገኛል።
የግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ከዋናዉ ግቢ የ 4 ብር መንገድ ስሆን ከመርካቶ የ 2 ብር መንገድ ነዉ። (በታክሲ).
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችዉ ከአድስ አበባ (Finfinne) ደቡብ ምዕራብ (South West) በኩል የሚትገኝ ስሆን ከአድስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነዉ።
ዉድ ዘንድሮ አድስ ገቢ ሆነዉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንኳን ወደ ፍቅር ከተማ ወደ ሆነችዉ ወደ ጅማ በሰላም መጣችሁ፡ እንኳን ወደ አንጋፋዉ ዩኒቨርሲቲያችን በሰላም ተመደባችሁ፡ እንኳን ታርካዊ የንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስትን ለማየት በቃችሁ እያልን ከመሃል ሀገር ከአድስ አበባ (Finfine) ጀምሮ ነፃ የግቢዉ ትራንስፖርት እንደምንሰጥ፡ ከጅማ ከተማ መናኸሪያ እስከ አየር ማረፍያ ሄደን የሚንቀበል መሆኑን ከታላቅ ደስታ ጋር እናሳስባለን። መጨረሻ ላይ እነሆ ጠንካራና ታታሪ የሆነዉ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት፣ የጅማ ከተማ ወጣቶች፣ የተከበሩ አባገዳዎችና የእምነት አባቶች እንደ ባህላቸዉ ቀጠማ ጎዝጉዘዉ ቡና አፍልተዉ "anaa Dhufuu Noru Yaa Ilmaa Koo" ብሎ ልቀበላችሁ እንደ ተዘጋጁ ስናሳስብ ከታላቅ ደስታ ጋር ነዉ።

Jimmaa university students Union
@campus_life3
@campus_life3
ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!

የ2012 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች #መግቢያ ቀናት እንደሚከተለው እንዲሆን ተወስኗል፦ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 22-23/2012 ዓ.ም እንዲሁም አዲስ ተማሪዎች ከመስከረም 28-29/2012 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል።

ምንጭ፦አስራት አፀደወይን የጎንደር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት
@campus_life3
@campus_life3
ይህ የምትመለከቱት ማሽን ኮብል ስቶን ማንጠፍያ ነው!የተቀበለውን ድንጋይ እንዲ አሳምሮ ያነጥፋል!
ተመርቆ ኮብል ማንጠፍ ሁላ ሊናፍቀን ነው!😭
@campus_life3
@campus_life3
ለመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ነባር ተማሪዎች

ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ ተማሪዎችና በመንግስት የተመደባችሁ የ2ኛ ዲግሪ 2ኛ ዓመት ተማሪዎች ኦንላይን (online) ምዝገባ መስከረም 26 እና 27 መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡-

1. ኦንላይን (online) ከተመዘገባችሁ በኃላ የኮርስ ዝርዝር የያዘ ስሊፕ ፕሪንት አርጋችሁ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

2. በቅጣት ምዝገባ መስከረም 28-29 ብቻ ሲሆን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ዩኒቨርስቲው
@campus_life3
@campus_life3