አል_ቡርዳ-( AL BURDA) JEMEA
3.08K subscribers
632 photos
97 videos
49 files
1.44K links
buredaa
ከማእሲያው ገድጓድ በማንሻቹ አንሡኝ
ቡርዳሆን አልብሱኝ ሁብሆን ለግሱኝ
ወዳጅዎ ነኝና ሀቢቢ እንዳይረሡኝ
እኔ ባልጠቅሞትም ይጠቅሙኛል ለኔ
ነገ ለኡኽራዬ ዋሴ ነሁ መድህኔ
ለዛም ነው ማወሣዎ ምልሁ ዘይኔ ዘይኔ
https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1b9mHjB_w4QNw
ሚወደዱበት ሚወሱበት የወዳጆቻቸው ቤት BURDA jmea
Download Telegram
የኮምቦልቻ የመውሊድ ሀድራ
ወሎ ሰኪና ጀመአ

https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1bK38jDeTlHvA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ዳመና የውሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተው ዝናብ ይጥላል። ልብም የውስጡን ህመም መሸከም ሲሳነው አይን እንባ ያፈሳል። ስሜትህ ሲጎዳ ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ እጅህን ወደላይ ከፍፍ አድርግና ጌታህን ለምነው። እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና!"

እናማ በዱዐ በርታ እኛንም አትርሱን አደራ😊😊😊


https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1bK38jDeTlHvA
አላህ ይማርሽ ኢምሩ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑርሽ ለመዳንሽ ጎጉተን ነበር ሁሌም ጀሊሉ ያለው ነው ሚሆነው ሁላችንም ወደዛው ነን አላህ ይዘንልሽ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💜 ስጦታዬ
---------------------
๏ ትክክለኛው የህሊና እርፍት የሚኖረው
በሁሉም ነገር ላይ አልሀምዱ ሊላህ
ማለትን ስታበዛ ነው‥
⇨እራስህን በዱንያ አታጨናንቅ
ሁሉም ነገር የተፃፈ ነው ታገኘዋለህ ።👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1bK38jDeTlHvA
🌟ህፃኑ ከእናቱ እና ከአንዲት እንስት ጋ ሁኖ ሳያየው የሞተበትን የአባቱን ቀብር ለመዘየር የዐረቢያ በረኃዎችን እያቆራረጠ ይጓዛል።

ናፍቆትን የቋጠሩ የህፃኑ አይኖች የአባቱን ቀብር ተመልክተው ከህፃን አንጀት የሚንጠፋጠፉ የእዝነት ስሜቶችን ቋጥሮ ወደ መጣበት በረኃውን እያቆረረጠ ሊመለስ ጉዞውን አብረው ጀመሩት።

እልም ባለው በረኃ፣ ደራሽ በሌለበት እና የጮኺ ሰሚ ባማይታይበት የአሸዋ ውቅያኖስ ላይ ህፃን እናቱ በጠና ታመመችበት።

እናት የቲም ልጇን ከበረኃ ላይ ሁና በእዝነት ተመለከተችው፣ ወደራሷ ጠጋ አድርጋ አቀፈችውም፣ ከጉንጯ እንባዎች እየፈሰሱ የተሰናባች አሳሳምም ልጇን ስማ እስከ ወድያኛው አሸለበች።

ከጎኑ አንዲት እንስት ብቻዋን ቀረች፤ የ 6 አመት ህፃኑ አባት እና እናቱ ለበረኃ ሲያይ ሁነው በማይራራው በረኃ ባይተዋር ሆነ።

አብራው የቀረችው እንስት ህፃኑን ጠርታው ከሚያቃጥለው የበረኃ አሸዋ በትናንሽ እጆቹ ለእናቱ ማረፍያ የሚሆን ቀብር ቆፍሮ እንዲያግዛት አዘዘችው።

እንስት ከልብሷ ቀንሳ ሟቿን ገነዘች። በህፃን ጣቶች ተቆፍሮ በተዘጋጀላት የማረፍያ ስፍራ እናት አፀደ ገላዋ አረፈ። አፈር ተመልሶ እናት ከቀብር በታች ቀረች።

ህፃን የቀበራትን እናት ትቶ ጎዞ ሲጀምር ከትናንሽ አይኖቹ የሚፈሱትን እንባዎች በአዋራማ እጆቹ እየጠራረገ ከእንስቲቱ ጎዞን ቀጠለ።

ያላየውን አባቱን ቀብር ልይ ብሎ ወጥቶ ያያትን እናቱን በበረኃ ቀብሮ ሲመለስ ህፃን ልቡ ተሸበረ። ባይተዋርነት ወረረው።

ሰዎች ሆይ! እስቲ ፍረዱ፤ ከዚህ በላይ ሀዘን አለ?
እስቲ ተናገሩ የዚህ ብላቴና ልብ ይህን ሁሉ ህመም ይቋቋማል?

ይህ አሳዛኝ ብላቴና ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ?
«ነብያችሁ ሙሀመድ ዐሰወ ነው።»
ያ በልጅነቱ የባይተዋርነትን ህመም ሲቀለብ አድጎ፤ በጉልምስና ዕድሜው በኛ የመዳን ጉዳይ የጭንቀትን ምሬት በልቅሶ ሲጋት የኖረው ሙሀመድ ሰዐወ ነው!!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1bK38jDeTlHvA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•ኃጢኣቶችህ በብዛት ቢቆጠሩ እንኳ ... የአላህ! ምህረት መጨረሻ የለውም•

#ምህረትን_ጠይቅ
• አላህ ላይምርህ ጠይቀኝ አላለህም!!!

https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1bK38jDeTlHvA