Buna Tech ቡና ቴክ
283 subscribers
777 photos
51 videos
13 files
220 links
Welcome to our Buna Technology.
It's a channel where you find the amazing and new things about Computer and technology and get a variety of funny surprises and you get knowledge. Thanks 🙏
Download Telegram
6ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ ተከፈተ

“የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA የተዘጋጀው 6ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የሀገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት፣ የግል ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ዋና መ/ቤት ተጀምሯል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው የሳይበር ደህንነት ወር በአለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ6ተኛ ጊዜ በመከበር ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ የሳይበር ወር መከበር ዋና አላማ ሀገራት ለዜጎቻቸው እንዲሁም ለተቋማቶቻቸው የሳይበር ደህንነት ግንዛቤን ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ የንቅናቄ መርሃ ግብሮችን ለማከናወን እንደሆነም ዋና ዳይሬክተሯ ተናግረዋል፡፡

የእለቱ የክብር እንግዳ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ክብርት አለምጸሃይ ጳውሎስ 6ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በመክፈቻ ንግግራቸውም አለም ወደ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በገባችበት በዚህ ጊዜ “ከሳይበር ደህንነት” ርእሰ ጉዳይ ውጪ ወቅታዊ እና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ሌላ አብይ ጉዳይ ሊኖር አይችልም ብለዋል። “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተዘጋጀውን 6ኛውን የሳይበር ደህንነት
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
#telegram_update

ሰሞኑን ቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተጨመሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦

Comments and Reactions in Group Calls
ቴሌግራም ላይ group call ስናወራ comment እና reactions መላላክ የሚያስችለን feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ call ውስጥ message የሚለውን button መንካት።

Notes for Contacts
የቴሌግራም ኮንታክቶቻችን ፕሮፋይል ላይ private note የምናደርግበት feature ሲሆን
ለምሳሌ "ባለፈው ስልክ የሸጠልኝ ልጅ" ብለን የሱ ፕሮፋይል ላይ note ማድረግ እንችላለን። ይህም ኖት ለኛ ብቻ የሚታየን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ የነሱን ፕሮፋይል በመንካት Add to contacts ወይም Edit contact የሚለውን ከነካን በኋላ Add notes... የሚለው ላይ note መፃፍ እንችላለን። እንዲሁም ሌሎች features ተጨምረዋል።
ብዙዎች ወረፋ እየያዙ ነው እናንተስ ?

👍 የዲቪ ሎተሪ ምዝገባ መቀበል የሚጀምረው በ Oct 16, 2025 G.C ነው ።

🏃‍♀በ0932504234 ላይ እና Telegram:@BunaSupport ላይ ብቻ ደውለው ቦታ ማስያዝ ይችላሉ  ያሉን ጢቂት Mastercard ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቴክኖሎጂ ህይዎት ያቀልላል።
Buna Tech ቡና ቴክ
የቆየ LinkedIn Account ያላቹ
linkedin account kalachwu ይሄ እድል ለእናንተ ነው።

አድስ የተስተካከለ የlinkedin ለምያከራዩልን ክፊያ።

ይሄን እድል ይጠቀሙ።
linkedin ለኛ ካከራዩ።

100+ connection እስከ 200+ 7$ =(1000 ብር) weekly

300+-499+  =10$ (1500 ብር) weekly

500+ 12$ (1800 ብር) weekly.

Contact @biruk_buraa
ከAliExpress በየቀኑ ቅናሽ ማግኘት እንደሚቻል ያውቃሉ?
በቀላሉ በየቀኑ "Check-in" በማድረግ የነጻ ኮይኖች (Coins) ይሰብስቡ እና ግዢ ሲፈፅሙ ገንዘብ ይቆጥቡ! እንዴት መጠቀም እንዳለብዎ በቪዲዮው ላይ በዝርዝር አሳይቻለሁ።
#AliExpress #ቅናሽ #ገንዘብመቆጠብ #DailyCheckin

My secret to cheap AliExpress hauls? This 30-second daily habit. Get the discount! 


https://vm.tiktok.com/ZNd75rxHE/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብር ልስጣችሁ 💸

ስለተመዘገባችሁ ብቻ 1000ሺ ብር
አፑን ካወረዳችሁ በኋላ 1000ሺ ብር ለማግኘት

ይሄን አስገቡ : wy5t6m7y

በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ
https://i.mec.me/?c=wy5t6m7y

እንዳያመልጣቹ 🏃‍♂🏃‍♀
1
Buna Tech ቡና ቴክ
ብር ልስጣችሁ 💸 ስለተመዘገባችሁ ብቻ 1000ሺ ብር አፑን ካወረዳችሁ በኋላ 1000ሺ ብር ለማግኘት ይሄን አስገቡ : wy5t6m7y በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ https://i.mec.me/?c=wy5t6m7y እንዳያመልጣቹ 🏃‍♂🏃‍♀
ብር ልስጣችሁ 💸

ስለተመዘገባችሁ ብቻ 1000ሺ ብር
አፑን ካወረዳችሁ በኋላ 1000ሺ ብር ለማግኘት
1. Application ማውረድ
2. Accounts መክፈት
ስትከፍቱ ይሄን አስገቡ : wy5t6m7y

3. Fayda ተጠቅመቹ  Verify ማድረግ
ከዛን በ24 ሰዓት ውስጥ 1 MEC ይሰጣቿል




በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ
https://i.mec.me/?c=wy5t6m7y

እንዳያመልጣቹ 🏃‍♂🏃‍♀
WhatsApp ልክ እንደ Telegramና Instagram Username ሊጀምር ነው።

በWhatsapp chat ለማድረግ የአንድ ሰው ስልክ ቁጥር ሊኖረን ይገባል። ይህ ደግሞ ከsecurityና ከprivacy አንጻር ብዙዎቹን ደስተኛ ያላደረግ ጉዳይ ነበር።

ሜታም ይህን ነገር ለመቀየር እንቅስቃሴ እንደጀመረ ታውቋል።

ለጊዜው ለቢዝነስ አካውንቶችና ለተወሰኑ beta testers ይህን ፊቸር የጀመረ ሲሆን ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ለሁሉም የWhatsApp ተጠቃሚ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
አሁን ይሄ Computer ነው ብባል አያስቅም
1
Forwarded from NETRO TECH -AM (ⓃⒶⓇⒹⓄⓈ🇪🇹)
#info
🖲የኦፕንኤአይ (OpenAI) ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳም አልትማን፣ "አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ሥራህን ካጠፋው፣ ምናልባት ያ 'እውነተኛ ሥራ' አልነበረም" ብለዋል። ይህ ንግግር ብዙ ክርክር አስነስቷል።

የሳም አልትማን አቋም:
● "ሥራ" ማለት ምን ማለት እንደሆነ ዘመኑ ሲለዋወጥ ይለወጣል ብለው ያምናሉ።
● ከ50 ዓመት በፊት የነበሩ ሰዎች የዛሬውን ዲጂታል ሥራ አይተው "ይህ እውነተኛ ሥራ አይደለም" ሊሉ ይችሉ ነበር ይላሉ።
● AI በተደጋጋሚ የሚሰሩና አሰልቺ የሆኑ ሥራዎችን ያጠፋል፤ በምትኩ ግን የበለጠ ትርጉም ያላቸው፣ ፈጠራን የሚጠይቁ እና ሰብዓዊ የሆኑ አዲስ ሥራዎችን ይፈጥራል።
ተቺዎች የሚሉት:
● አንዳንድ ሰዎች፣ ይህ አባባል በAI የመተካት አደጋ የተጋረጠባቸውን ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አስፈላጊ ሠራተኞች ዋጋ የሚያቃልል ነው ይላሉ።
● ሌሎች ደግሞ፣ የሳም አልትማን ንግግር ግልጽ እውነት ነው፤ ሁሉም ሥራዎች ለዘላለም መኖር የለባቸውም ብለው ይከራከራሉ።

የአልትማን እውነተኛ መልዕክት:
➛ የወደፊቱ ጊዜ የAIን ኃይል ሰብዓዊ ብቃትን ለማሳደግ (ለማጎልበት) የሚጠቀሙ ሰዎች ነው እንጂ፣ ማሽን የሚሠራውን ሥራ ለመምሰል የሚሞክሩ ሰዎች አይደለም።

@netrotech9 | @netrotech9
1
1