Buna Tech ቡና ቴክ
283 subscribers
777 photos
51 videos
13 files
220 links
Welcome to our Buna Technology.
It's a channel where you find the amazing and new things about Computer and technology and get a variety of funny surprises and you get knowledge. Thanks 🙏
Download Telegram
የሰሜን ኮሪያ ሀከሮች በ2025 ብቻ ከ2 ቢልዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ክሪፕቶ እንደዘረፉ አንድ ሪሰርች አመላከተ።

ከዚህ ውስጥ በክሪፕቶ የዘረፋ ታሪክ ከፍተኛ ደረጃ የያዘው የየካቲት ወሩ የ1.46 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣው የBybit Ethereum ስርቆት ለቁጥሩ ማሻቀብ ዋናው ተብሏል።

Elliptic አጠናሁት ባለው ጥናት መሰረት በሰሜን ኮርያ መንግስት የሚደገፉ ሀከሮች ለአመታት የክሪፕቶ ምህዳሩን ሃክ በማድረግ እስከዛሬ ከ6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዘርፈዋል።

ጥናቱ ላይ እንደተገለፀው ትክክለኛ የገንዘቡ መጠን ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችልና ሌሎች ብዙ ሪፖርት ያልተደረጉ ስርቆቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተጠቅሷል።

ሃከሮቹ የተለያዩ የክሪፕቶ hacking መንገዶችን የሚጠቀሙ ሲሆን elleptic የባይቢትን ስርቆት በማጥናት በጣም የተለመዱት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው ሲል ይፋ አድርጓል።
Multiple rounds of mixing and cross-chain transactions.
Using obscure blockchains with limited analytics coverage.
Reducing costs by purchasing utility tokens of specific protocols.
Exploiting “refund addresses” to redirect assets to fresh wallets.
Creating and trading tokens issued directly by laundering networks.

የተባበሩት መንግስታትና ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራት ሰሜን ኮርያ ይህን ገንዘብ የኒውክሊየር ሃይል ለማበልፀግ ትጠቀምበታለች ሲሉ ይከሷታል።

ምንጭ Elliptic
የቆየ LinkedIn Account ያላቹ
Anonymous Poll
50%
አለኝ
28%
የለኝም
22%
ምንድነው LinkedIn
Buna Tech ቡና ቴክ pinned «የቆየ LinkedIn Account ያላቹ»
Buna Tech ቡና ቴክ
የቆየ LinkedIn Account ያላቹ
ያላቹ በወር ከ5 ሺህ ብር በላይ ይከራከራል ፍጠኑ 👍
6ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ ተከፈተ

“የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA የተዘጋጀው 6ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የሀገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት፣ የግል ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ዋና መ/ቤት ተጀምሯል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው የሳይበር ደህንነት ወር በአለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ6ተኛ ጊዜ በመከበር ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ የሳይበር ወር መከበር ዋና አላማ ሀገራት ለዜጎቻቸው እንዲሁም ለተቋማቶቻቸው የሳይበር ደህንነት ግንዛቤን ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ የንቅናቄ መርሃ ግብሮችን ለማከናወን እንደሆነም ዋና ዳይሬክተሯ ተናግረዋል፡፡

የእለቱ የክብር እንግዳ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ክብርት አለምጸሃይ ጳውሎስ 6ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በመክፈቻ ንግግራቸውም አለም ወደ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በገባችበት በዚህ ጊዜ “ከሳይበር ደህንነት” ርእሰ ጉዳይ ውጪ ወቅታዊ እና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ሌላ አብይ ጉዳይ ሊኖር አይችልም ብለዋል። “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተዘጋጀውን 6ኛውን የሳይበር ደህንነት
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
#telegram_update

ሰሞኑን ቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተጨመሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦

Comments and Reactions in Group Calls
ቴሌግራም ላይ group call ስናወራ comment እና reactions መላላክ የሚያስችለን feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ call ውስጥ message የሚለውን button መንካት።

Notes for Contacts
የቴሌግራም ኮንታክቶቻችን ፕሮፋይል ላይ private note የምናደርግበት feature ሲሆን
ለምሳሌ "ባለፈው ስልክ የሸጠልኝ ልጅ" ብለን የሱ ፕሮፋይል ላይ note ማድረግ እንችላለን። ይህም ኖት ለኛ ብቻ የሚታየን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ የነሱን ፕሮፋይል በመንካት Add to contacts ወይም Edit contact የሚለውን ከነካን በኋላ Add notes... የሚለው ላይ note መፃፍ እንችላለን። እንዲሁም ሌሎች features ተጨምረዋል።
ብዙዎች ወረፋ እየያዙ ነው እናንተስ ?

👍 የዲቪ ሎተሪ ምዝገባ መቀበል የሚጀምረው በ Oct 16, 2025 G.C ነው ።

🏃‍♀በ0932504234 ላይ እና Telegram:@BunaSupport ላይ ብቻ ደውለው ቦታ ማስያዝ ይችላሉ  ያሉን ጢቂት Mastercard ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቴክኖሎጂ ህይዎት ያቀልላል።