Buna Tech ቡና ቴክ
283 subscribers
777 photos
51 videos
13 files
220 links
Welcome to our Buna Technology.
It's a channel where you find the amazing and new things about Computer and technology and get a variety of funny surprises and you get knowledge. Thanks 🙏
Download Telegram
Forwarded from Opportunity Alerts📢
#Opportunity_Alerts📣

🚀 Calling All Innovators: Join AfroChain 2025 and Unlock Opportunities🚀

Are you ready to shape Africa’s blockchain future? Join AfroChain 2025 in Addis Ababa, October 4–5 — where technology, culture, and innovation collide. AfroChain 2025 is here — the ultimate fusion of blockchain, culture & innovation in Africa.

What to expect:
Global speakers & inspiring panels
Live performances & cultural vibes
2,000+ innovators, founders & dreamers
Hackathon + next-gen networking

Be part of the movement shaping Africa’s on-chain future. Don’t just watch history — build it.🚀

📅 Octobor 4-5, 2025
📍 Science and museum, Addis Ababa, Ethiopia | 2000+ Attendees

🔗 Register Now: https://forms.gle/vrpvDxoufARBNnPLA

"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏

Follow us👇for more opportunities
@opportunity_alerts
1
Forwarded from Biruk Afework
#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ዛሬ ነው! እንኳን ደስ አለን!

በዚያ ሁሉ ውዝግብ መሐል ከጠበቅነው ጊዜ ዘግይቶም ቢሆን ግድባችን ለዚህ ስኬት መብቃቱ እንዴት ደስ ይላል።

ኢንተርኔት በነፃ ከ 12:00-4:00 ሰዓት Ethio-Telecom.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር በመያዝ ውኃው በላይኛው የግድቡ አናት ላይ ከትላንት ጀምሮ መፍሰስ ጀምሯል ::
1
Iphone 17 series ዛሬ ይለቀቃል።

ከሰአታት በኋላ የApple CEO Tim cook በApple park Steve jobs ትያትር Iphone 17 series ለህዝብ ይፋ ያደርጋል።

Apple ለIphone 17 እንደተለመደው የstandard, የPro እንዲሁም Pro max series የሚለቅ ሲሆን በተጨማሪም ለመጀመርያ ጊዜ Iphone air የተሰኘ አዲስ ስልክ ያስተዋውቃል።
የነገው ቀን "ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ"

የዛሬዋ ኢትዮጵያ በህዳሴ ላይ ያሳካችውን ስኬት ነገም በቴክኖሎጂው ዘርፍ ትደግመዋለች።
ጳጉሜን-5
#የነገውቀን
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_ማድረግ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያ
#ሳይንስሙዚየም
እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።

አዲሱ አመት
🌻 የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ያድርግልን።
🌻 ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።

🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
🍎 ግዙፉ አፕል ድርጅት IPhone 17 ስልክን ይፋ አደረገ

🫧 የዓለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል፣ አዲሱን የIPhone 17 ስማርት ስልክ ተከታታይ ሞዴሎችን በይፋ ለገበያ ማቅረቡ ተገለጸ።

➡️ አዲሶቹ ስልኮች የቴክኖሎጂ ፍላጎትን በሚያሟላ መልኩ የተሰሩ ሲሆን፣ ዋጋቸውም በገበያ ላይ ከሌሎቹ ተለይቶ ቀርቧል።

🔌 የአዲሱ አይፎን ዋጋ በዝርዝር እንደሚከተለው ነው!

↪️ IPhone 17: ዋጋው 3,399 ድርሀም ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ብር ሲሰላ ወደ 128,142.30 ብር ይሆናል።

↪️ IPhone 17 Air: ዋጋው 4,299 ድርሀም ሲሆን፣ ወደ ብር ሲመነዘር 162,072.30 ብር ይሆናል።

↪️ IPhone 17 Pro: ዋጋው 4,699 ድርሀም ሲሆን፣ ወደ ብር ሲመነዘር 177,152.30 ብር ይሆናል።

↪️ IPhone 17 Pro Max: ዋጋው 5,099 ድርሀም ሲሆን፣ ወደ ብር ሲመነዘር 192,232.30 ብር ይሆናል።

➡️ ይህ ዋጋ በባንክ የምንዛሬ ተመን ላይ የተመሰረተ ነው::
የዓለማችን እጅግ ባለፀጋ ሰው ማን ነው? 🤔

በቅርቡ በተደረገው የዓለማችን ሀብታሞች ደረጃ አሰጣጥ ላይ ያልተጠበቀ ለውጥ ተከስቷል። የኦራክል (Oracle) መስራች የሆኑት ላሪ ኤሊሰን በኩባንያቸው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና የክላውድ አገልግሎቶች መሻሻል ምክንያት ሀብታቸው ወደ 393 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በማሻቀቁ ለጥቂት ጊዜ ያህል የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለፀጋ መሆን ችለው ነበር።

ይሁን እንጂ፣ የቴስላ እና ስፔስኤክስ መስራች የሆኑት ኢሎን መስክ የአክሲዮን ዋጋቸው በድጋሚ በመናር ከ 384-440 ቢሊዮን ዶላር ባለው ክልል ውስጥ በመንቀሳቀስ የቀድሞ ቦታቸውን መልሰው መያዝ ችለዋል።

በአጭሩ: የቴክኖሎጂ አክሲዮኖች በከፍተኛ ፍጥነት በመለዋወጣቸው ምክንያት የባለፀጎች ደረጃም በየጊዜው እየተቀያየረ ይገኛል። 📈
1
አልባኒያ የመጀመሪያውን በ Ai የተሰራ ሚኒስተር ሾማለች 😊😂

የመጀመሪያዋ የ Ai-minister ያላት ሃገርም ሆናለች!

Diella የሚሰኘው ይህ የ Ai-bot minister የ public Procurement ሃላፊነትን ወስዶ የ ሙስና የፀድ ስራ እንዲሰራ ተሽሟል።

የትኛው ሚኒስተር ይቀየርላችሁ ?
ዳዮ ይርጋጨፌ የቡና በልዩ የይርጋጨፌ ቡና ጥራቱ እና በሚያቀርበው ባህላዊ መስተንግዶ በጌዴኦ-ዞን እና በሌሎችም አከባቢዎችና የተለያዩ እንግዶችን ተቀብሎ በማስተናገድ ይታወቃል። ነገር ግን፣ በዛሬው ዲጂታል ዘመን ጠንካራ የበይነመረብ መገኘት ከሌለ፣ ብዙ ደንበኞችን የማግኘት እና  ስሙንና ስራውን  በሰፊው የማድረስ እድሉ የተወሰነ ይሆናል።
#DayyoCoffee.com Comming Soon
👍1