Forwarded from Tech excellence Center
Forwarded from Biruk Afework
Hello #Hackers 😎 are you up for the challenge?
#TinaMart says their system is rock solid. We say .... prove them wrong. 😉
Target : Tinamart.com
Report: cto.tinamart.com
PS. Valid reports #maybe rewarded!
#TinaMart says their system is rock solid. We say .... prove them wrong. 😉
Target : Tinamart.com
Report: cto.tinamart.com
PS. Valid reports #maybe rewarded!
Forwarded from Ruba
💡 Old Telegram ግሩፖች ያላችሁ?
🔥 Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም!
💰 በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን! 🚀
📌 አሁን ያለው የ group ዋጋ:
✅2022-2016 -(1300etb)
✅2023 - (1000etb)
✅ 2024 – (400etb)🥇 (የመጀመሪያ 3 month የተከፈቱ)
Contact :-@Biruk_Buraa
🔥 Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም!
💰 በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን! 🚀
📌 አሁን ያለው የ group ዋጋ:
✅2022-2016 -(1300etb)
✅2023 - (1000etb)
✅ 2024 – (400etb)🥇 (የመጀመሪያ 3 month የተከፈቱ)
Contact :-@Biruk_Buraa
Forwarded from Big Habesha Tech
Forwarded from Big Habesha Tech
መሬት በፀሐይና በጨርቃ መካከል ስትሆን የጨርቃ ግርዶሽ ይከስታል። ያ ማለት የመሬት ጥላ ጨርቃ ላይ ስለሚያርፍ ጨርቃን በሙሉ ወይም በከፊል ማየት አንችልም።
ታዲያ እኛ እንዴት ጨረቃን ልናያት ቻልን?
ለምሳሌ አንድ ሰዉ በሚበራ አምፓልና በግርግዳ መካከል ቢቆም ብርሃን የሚያገኘውን የግርግዳ ክፋል ማየት ይችላል።
በተመሳሳይ እኛም ምድር ላይ ሆነን የመሬት ጥላ ጨርቃ ላይ ሲያርፍ ብርሃን የሚያርፍበትን የጨርቃ ክፋል ማየት እንችላለን።
ታዲያ እኛ እንዴት ጨረቃን ልናያት ቻልን?
ለምሳሌ አንድ ሰዉ በሚበራ አምፓልና በግርግዳ መካከል ቢቆም ብርሃን የሚያገኘውን የግርግዳ ክፋል ማየት ይችላል።
በተመሳሳይ እኛም ምድር ላይ ሆነን የመሬት ጥላ ጨርቃ ላይ ሲያርፍ ብርሃን የሚያርፍበትን የጨርቃ ክፋል ማየት እንችላለን።
Forwarded from Opportunity Alerts📢
#Opportunity_Alerts📣
🚀 Calling All Innovators: Join AfroChain 2025 and Unlock Opportunities🚀
✨ Are you ready to shape Africa’s blockchain future? Join AfroChain 2025 in Addis Ababa, October 4–5 — where technology, culture, and innovation collide. AfroChain 2025 is here — the ultimate fusion of blockchain, culture & innovation in Africa.
What to expect:
✅ Global speakers & inspiring panels
✅ Live performances & cultural vibes
✅ 2,000+ innovators, founders & dreamers
✅ Hackathon + next-gen networking
Be part of the movement shaping Africa’s on-chain future. Don’t just watch history — build it.🚀
📅 Octobor 4-5, 2025
📍 Science and museum, Addis Ababa, Ethiopia | 2000+ Attendees
🔗 Register Now: https://forms.gle/vrpvDxoufARBNnPLA
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏
Follow us👇for more opportunities
@opportunity_alerts
🚀 Calling All Innovators: Join AfroChain 2025 and Unlock Opportunities🚀
✨ Are you ready to shape Africa’s blockchain future? Join AfroChain 2025 in Addis Ababa, October 4–5 — where technology, culture, and innovation collide. AfroChain 2025 is here — the ultimate fusion of blockchain, culture & innovation in Africa.
What to expect:
✅ Global speakers & inspiring panels
✅ Live performances & cultural vibes
✅ 2,000+ innovators, founders & dreamers
✅ Hackathon + next-gen networking
Be part of the movement shaping Africa’s on-chain future. Don’t just watch history — build it.🚀
📅 Octobor 4-5, 2025
📍 Science and museum, Addis Ababa, Ethiopia | 2000+ Attendees
🔗 Register Now: https://forms.gle/vrpvDxoufARBNnPLA
Follow us👇for more opportunities
@opportunity_alerts
❤1
Forwarded from Biruk Afework
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💡የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር በመያዝ ውኃው በላይኛው የግድቡ አናት ላይ ከትላንት ጀምሮ መፍሰስ ጀምሯል ::
❤1
የነገው ቀን "ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ"
የዛሬዋ ኢትዮጵያ በህዳሴ ላይ ያሳካችውን ስኬት ነገም በቴክኖሎጂው ዘርፍ ትደግመዋለች።
ጳጉሜን-5
#የነገውቀን
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_ማድረግ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያ
#ሳይንስሙዚየም
የዛሬዋ ኢትዮጵያ በህዳሴ ላይ ያሳካችውን ስኬት ነገም በቴክኖሎጂው ዘርፍ ትደግመዋለች።
ጳጉሜን-5
#የነገውቀን
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_ማድረግ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያ
#ሳይንስሙዚየም
እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።
አዲሱ አመት
🌻 የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ያድርግልን።
🌻 ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።
🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
አዲሱ አመት
🌻 የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ያድርግልን።
🌻 ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።
🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼