አሥ ሰላሙ አለይኩ
order ማዘዝ የምትፈልጉ 0962916616 ይዘዙን በረዶ ክፍል ያልገባ ትኩስ ሳንቡሳ እናቀርባለን
✨ቂጣውን ብቻ
✨የተጠቀለለ 👉በስጋ፣ በዶሮ፣ በአትክልት፣ በምስር
♻️በተጨማሪም
✨ኮሮሶን።👉በስጋ ፣በአትክልት፣ በዶሮ
☕️umu coffeehouse
@imu351 👈አውሩኝ

❤55👍34😁6👌5
አሥ ሠላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በአላህ ፍቃድ የመጪው ረቡዕ የሚገርም ሰበር ዜና ይኖረናል :: የምትወዱትን ላሳካላቹና መጀመሪያ ኮሜንት ያደረገ/ች ከሰበር ዜናው ተቋዳሽ ይሆናል::⚽️
ወንድም አቡበከር⚙ ✍️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍70❤12🔥8💯2👏1
የጾም ወግ.pdf
4.7 MB
በጣም የተለቀመ እና የሚገርም ጽሁፍ ነው:: እንድታነቡት እጋብዛቹሀለው::
🔥 🔥 በወንድም ኤልያስ🔥 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤39👍9
Forwarded from ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) (ابو بكر)
አሥ ሠላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በአላህ ፍቃድ የመጪው ረቡዕ የሚገርም ሰበር ዜና ይኖረናል :: የምትወዱትን ላሳካላቹና መጀመሪያ ኮሜንት ያደረገ/ች ከሰበር ዜናው ተቋዳሽ ይሆናል::⚽️
ወንድም አቡበከር⚙ ✍️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍84👏11❤5
አሥ ሠላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
በቅዱሳን መጻሕፍቱ ዙሪያ በተብራራ እና በተደራጀ መልኩ ዘርፈ ብዙ ነጥቦችን የሚዳስሰው "ከሰማይ በታች" የተሰኘው መጽሐፋችን በዚሁ የረመዳን ወር ከእጃችሁ ሊደርስ ቀናቶች ቀርተውታል።
@buki145😔

🌹 🌹 🌹 ✍️ 🌹 🌹 🌹
@buki145
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍261❤90🥰25🔥14❤🔥8😱8👏7🏆3🤮2
የኡስታዝ አቡበከር ስራን አነሰም በዛም የማንበብ እድል ገጥሞኛል፡ ፡ይህ መፅሀፍ በአፖሎጄቲክስ የትግል ማዕቀፍ ያየነው ሌላው አዲስ እድገት ነው፡፡
መፅሀፉ አደረጃጀት የሁለቱ ሀይማኖቶችን እምነት በጥልቅ ከመገምገም የሚነሳ ከግልጠተ መለኮት አኳያ የሚያራምዱትን አመለካከት ፍትሃዊ በሆነ ሚዛን አስቀምጦ የሚበይን ብቻ ሳይሆን አካዳሚያዊ እንዲሁም ሃይማኖታዊ መነሻዎች ያሉት ፣ ጥንታዊ እደ ኪታባት (Manuscripts) የተገናዘቡበት ፣ የቋንቋ ሳይንስን ትንተናና ብስለት ያየንበት እጅግ ድንቅ ስራ ነው፡፡
የመፅሀፉ ልዩ ገፅታ ሆኖ ሚወሰደው የእምነት ሰነዶችን በትይዩ ረድፍ ከማስቀመጥና ከማነፃፀር እንዲሁም ከውስጡ የነጠረ ድምዳሜን ይዞ ከመውጣት አኳያ የተከተለው ልዩነትና ጥንቃቄ ነው፡፡
ስራው የተከተለው “የድምዳሜ አወሳሰድ አቅጣጫ” ደመነፍሳዊ መሰረት ያለው ጭፍን አፖሎጄቲክስ ሳይሆን ሳይንሳዊ መለኪያዎችና መመዘኛዎችን ታሳቢ ያደረገ ግምገማና ጥበብን ነው ፡፡ በዚህ ስር አስር መሠረታዊ መለኪያዎች(Ten Scales of Credibility) በሚል በመፅሀፉ የፊት ገፆች ላይ የተለዩ መነሻዎች ሊታዩ ይችላሉ፡፡
አነሰም በዛም ባለኝ ውስን ንባብ መፅሀፉ ፡-
1. ከነገረ-መለኮታዊ ትንተና አንፃር፡- የትምህርተ-አስተርእዮ ወይም ግልጠተ-መለኮት ጉዳይ ማለትም በሁለቱ ሃይማኖቶች ያለውን ትርጉምና ቦታ በከፍተኛ ስፋትና ጥልቀት ይዳስሳል ።
2. ከታሪክ እና ከሰነድ ሂስ አንፃር፡- የቁርኣን ሰነድ የአሰባሰብ ዳራ ማለትም በነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)፣ በአቡበከር እና በዑስማን (ረ.ዐ) ዘመን የመደራጀት ታሪክ ፣ ያለፈበት ሒደት፣ በሂደቱ ጥቅም ላይ የዋለውን ጥንቃቄ በተጨበጠ ማስረጃዎች ደግፎ ያቀርባል ። የ"በርሚንግሃም" እና የ"ሰንዓ" ጥንታዊ ቅጂዎችን ትኩረት ይሰጣል፡፡ በዚህ ሳይወሰን የባይብል የቀኖና ቅቡልነት ጉዳይ በጉባኤዎች ውሳኔ የፀደቀ መሆኑን የሮም፣ የሂፖ እና የካርቴጅ ጉባኤዎች በመጥቀስ ያብራራል ። በኢትዮጵያ ያለውን የባይብል እና የቁርኣን ትርጉም ታሪክም በተመለከተ የሚለው ነገር ይኖራል፡፡ በተጨማሪም የ "ነስኽ" ወይም የሽረትን ህግ ጉዳይ ከሁለቱም ሃይማኖቶች መጻሕፍት እየተነሳ ይፈትሻል ይገመግማል ። በቁርኣን ውስጥ ያሉትን ሦስት የሽረት አይነቶችን ያብራራል በዚህ ሳይወሰን በባይብል (ብሉይ እና ሐዲስ ኪዳን) ውስጥ በግልፅ የሚታዩ መሰረታዊ የህግ ለውጦችን ለምሳሌ የግዝረት፣ የሰንበት እና የጋብቻ ህጎች በመጥቀስ እንደ ሽረት ማስረጃነት ያቀርባል ።
3. ከ የቋንቋ እና የቂራአት ጥናት አንፃር፡- የቁርኣን ሰባት "አሕሩፎች" እንዲሁም በአስሩ "ቂራአቶች" መካከል ያለውን ልዩነት በተሸለ ጥልቀት ይመለከታል ። እነዚህ ልዩነቶች በመሰረታዊ ባህሪያቸው ወጥ የቁርዓን አረዳድ የሚንዱ ሳይሆኑ ይበልጥ የሚያበለጽጉ መሆናቸውን በተለያዩ አንቀጾች በመጥቀስ ይሞግታል፡፡
ስንደምረው ይህ መፅሀፍ ሁለቱን መጻሕፍት ከአካዳሚክ እና ከሃይማኖታዊ መዛግብት አንጻር ለማነጻጸር የሞከረ ድንቅና ጠንካራ ሥራ ነው ። በዚህም ባህሪው ይህ ስራ በአፖሎጄቲክሱ አውድ ውስጥ በሚደረጉ ቀጣይ ውይይቶች ወይም በአካዳሚክ ማዕቀፍ ውስጥ በሚደረጉ ቀጣይ ጥናቶች ውስጥ እንደ አንድ ልዩና ጠቃሚ ግብዓት የሚወሰድ ይሆናል፡፡
መልካም ንባብ
የመጽሐፋ አርታዒ ኡስታዝ ቃል አሚን ፀጋዬ

🔥 🔥 🔥 ✍️ 🔥 🔥 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍156❤60🔥11🥰11
ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
Photo
ከነዚህ መካከል የፈለጉትን በመምረጥ profile ያድርጉ አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ
❤118👍62👏7😁5
Forwarded from ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq) (ابو بكر)
👍68🥰15🏆8❤6🔥5💯2
ሰውነት እንደ ልብስ ነው ባደፈ ገላ ከለበስነው ልብስ እንደሚቆሽሽ ሁሉ ሰውነትም እንደዛ ነው::
ሰው መሆን እና ሰዌ መሙሰል ይለያያል:: ሰው በሰውነቱ ብቻ አይከበርም
https://www.facebook.com/share/p/179gzqWJDn/
ተጭነው ፌስ ቡክ ላይ ያንብቡ
ወንድም አቡበከር✍️
ሰው መሆን እና ሰዌ መሙሰል ይለያያል:: ሰው በሰውነቱ ብቻ አይከበርም
https://www.facebook.com/share/p/179gzqWJDn/
ተጭነው ፌስ ቡክ ላይ ያንብቡ
ወንድም አቡበከር
🔥 እውነትን መግለጥ😔 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍84❤20🤔5⚡1