ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ የብሬክስሩ ሼር ካምፓኒ ተከታዮቻችን፤
✔የብሮንዝ ፖኬጅ (ሀያል ሂደት) ስልጠና ተጠናቆ የሲልቨር ፓኬጅ(ሀቢት ቢዩልዲንግ) ስልጠና ሰኞ የሚጀመር ሲሆን የመጀመሪያ ዙር ጠዋት ሁለተኛ ዙር ከሰዓት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
>>ለሌላ ዙር መሰልጠን የምትፈልጉ፤ በዋናው ቢሮችን በአዲስ አበባ ቦሌ መድሐኒአለም ሄልዘር ታወር 3ተኛ ፎቅ መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
✔የብሮንዝ ፖኬጅ (ሀያል ሂደት) ስልጠና ተጠናቆ የሲልቨር ፓኬጅ(ሀቢት ቢዩልዲንግ) ስልጠና ሰኞ የሚጀመር ሲሆን የመጀመሪያ ዙር ጠዋት ሁለተኛ ዙር ከሰዓት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
>>ለሌላ ዙር መሰልጠን የምትፈልጉ፤ በዋናው ቢሮችን በአዲስ አበባ ቦሌ መድሐኒአለም ሄልዘር ታወር 3ተኛ ፎቅ መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Dear all!!!
We have finished giving Bronze package (powerfull process) training and we are now proceeding to Silver(habit building) package training. It starts on Monday; round one in the morning and round two in the afternoon
For new registration visit our office!
Bole Medhanyalem Helzer tower 3rd floor
Alpha state of success!!

ነገ ጧት የሲልቨር ፓኬጅ ስልጠና የሚጀመርበት እለት ነው። ይህን ስልጠና የሚወስዱት የብሮንዝ ፓኬጅ ስልጠናን ያጠናቀቁ ናቸው።
PARADIGNM SHIFT Training of HABIT BUILDING Alpha Package is going on right now at Breakthrough S.C. Head Quarters in Addis, Ethiopia, Africa. Soon the whole world shall notice the big wave of Alpha training packages. Alpha! Your significant state!
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ውድ የብሬክስሩ ተከታዮቻችን
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ፡፡
በአሉ የሰላም፣የደስታ እና የጤና ይሁንላችሁ፡፡
የጌታችን ፍቅር በልባችን ይሙላ!!!
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ውድ የብሬክስሩ ተከታዮቻችን
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ፡፡
በአሉ የሰላም፣የደስታ እና የጤና ይሁንላችሁ፡፡
የጌታችን ፍቅር በልባችን ይሙላ!!!
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
Dear all!
We are happy to inform that we will be starting our new round of Bronze Package Powerful Process training this Friday, 10/01/2020 for those that have registered in the morning shift.
It starts at 4:00 am Local time.
Alpha your state to significance !!!

ለክቡራን ደንበኞቻችን ;
አዲስ ለሚጀመረው የሀያል ሂደት ጥቅል ስልጠና ለመውሰድ ለጠዋት ክፍለ ጊዜ የተመዘገባችሁ ደንበኞቻችን የፊታችን አርብ ጥር 1, 2012 ከጠዋቱ 4:00 የሚጀምር መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ግብዓት!!!
አዲስ ለሚጀመረው የሀያል ሂደት ጥቅል ስልጠና ለመውሰድ ለጠዋት ክፍለ ጊዜ የተመዘገባችሁ ደንበኞቻችን የፊታችን አርብ ጥር 1, 2012 ከጠዋቱ 4:00 የሚጀምር መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ግብዓት!!!
ሰላም ጤና ይስጥልን የብሬክስሩ ቤተሰቦች፦
ኩባንያችንን እና ምርቶቻችን የምናሰተዋውቅበት የዋርማፕ ፕሮግራም ሀሙስ ታህሳስ 30/2012 11፡30 ላይ የሚሰጥ ስለሆነ ሰው መጋበዝ የምትፈልጉ መጋበዝ የምትችሉ መሆኑን እነዲሁም እራሳችሁ መጥታችሁ የምትፈልጉ እንድትሳተፉ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው፡፡
ኩባንያችንን እና ምርቶቻችን የምናሰተዋውቅበት የዋርማፕ ፕሮግራም ሀሙስ ታህሳስ 30/2012 11፡30 ላይ የሚሰጥ ስለሆነ ሰው መጋበዝ የምትፈልጉ መጋበዝ የምትችሉ መሆኑን እነዲሁም እራሳችሁ መጥታችሁ የምትፈልጉ እንድትሳተፉ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው፡፡
ሰላም ጤና ይስጥልን የብሬክስሩ ቤተሰቦች፦
በብሬክስሩ አዲስ ፓኬጅ የገዛችሁ ሰልጣኞች
✔ፓወርፉል ፕሮሰስ አማርኛ ዲቪዲ
✔ፓወርፉል ፕሮሰስ ወርክቡክ
✔ፋውንዴሽን ሌቭል ማኗል
✔ብሬክስሩ ብሮሸር ከሀሙስ ታህሳስ 30/2012 ጀምሮ መታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በብሬክስሩ አዲስ ፓኬጅ የገዛችሁ ሰልጣኞች
✔ፓወርፉል ፕሮሰስ አማርኛ ዲቪዲ
✔ፓወርፉል ፕሮሰስ ወርክቡክ
✔ፋውንዴሽን ሌቭል ማኗል
✔ብሬክስሩ ብሮሸር ከሀሙስ ታህሳስ 30/2012 ጀምሮ መታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Dear All! Detailed brochure on how to invest on Breakthrough s.c. share and benefit is available in office. You may pick a copy or more and be part of this great history building process!
Alpha!
Own & become boss in a Leading DS company!!!
Alpha!
Own & become boss in a Leading DS company!!!