Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.46K photos
272 videos
96 files
2.39K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በደብረ ብርሃን የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ!

በደብረ ብርሃን ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል።

በዚህ ልዩ ዕለት ከኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል እስከ የመሪነትና ቡድን ግንባታ የስልጠና ጥቅል ስልጠናውን ወስደው የማለፊያ ውጤት አምጥተው ያለፉ የንግድ ስራ ባለቤቶች የምርቃት ስነ-ስርዓት የተካሄደ ሲሆን፣ የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ለ MT፣ ለTT እንዲሁም ለNTB ደረጃ ለበቁ አባላት የሰርተፊኬት እውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
37👍8🤩7😁4
A Fresh Start for Growth!

A new week isn't just a fresh date on the calendar, it’s your invitation to reset, build new skills, and get closer to your vision. Every bit of effort you invest in yourself today builds the foundation for tomorrow's breakthrough.

Happy Monday!
66👍25🤩5😁4😢2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጳጉሜ- መስከረም/2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎 Alpha Training Package for September/2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
74👍17🎉7🔥6😁6🤩3
የአመራር ክህሎትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ይፈልጋሉ?

ከድርጅታችን ልዩ የስልጠና ጥቅሎች መካከል አንዱ የሆነውን "የመሪነት እና የቡድን ግንባታ" ስልጠና ትንሽ እናስታውስዎ!

ይህ ስልጠና፡

የመሪነት አንኳር መርሆዎች ጠልቀው እንዲረዱ፣
ጠንካራ እና ውጤታማ ቡድን ለመገንባት የሚያስችሉዎትን ተግባራዊ ክህሎቶች እንዲያዳብሩ፣ እንዲሁም
አጠቃላይ የአመራር ብቃትዎን ከፍ እንዲያደርጉ ይረዳዎታል።

ይህንን ስልጠና በመውሰድ አቅምዎን ያሳድጉ፤ ለውጤት ይብቁ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
59👍12🎉9🤩5🔥3😁3
📈ራስን የማሳደግ ጥበብ

ችሎታዎቻችን እና እውቀታችን ተፈጥሯዊ እና የማይቀየሩ አይደሉም። ማንኛውንም አዲስ ነገር በጥረታችን፣ በትዕግስታችን እና ባለመሰልቸት መማርና ማዳበር እንችላለን።

ተግዳሮቶችን እና ውድቀቶችን እንደ እንቅፋት ሳይሆን እንደ መማሪያ እድል ስንመለከታቸው፣ እውነተኛ አቅማችንን እናወጣለን።

አስተሳሰባችንን መቀየር፣ የህይወት አቅጣጫችንን ይቀይረዋል!

(ከ "Mindset: The New Psychology of Success" መጽሃፍ - በ Carol S. Dweck የተጻፈ)



#bookreview

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
42👍16🔥4😁3🤩3
#promotion

ለልጅዎ የተሻለውን የትምህርት ቤት ምርጫ እየፈለጉ ይሆን?


ልጅዎ እውቀትን በቀላል መንገድ የሚቀስምበት፣ ተሰጥኦው የሚጎለብትበት እና በደስታ የሚያድግበት ትምህርት ቤት ይፈልጋሉ?

ፍቅር አስኳላ ትምህርት ቤት
ይህንን ሁሉ በአንድ ላይ ይዞ ለአዲሱ የ2019 የትምህርት ዘመን በሩን ክፍቷል።

ፍቅር አስኳላን በመምረጥ፤

የልጅዎን የፈጠራ ችሎታ ያዳብራሉ፤
ልጆችዎ ደህንነቱ በተጠበቀና በምቹ ስፍራ ይማራሉ፤
ልዩ የትኩረት እና ፍቅር የተሞላበት እንክብካቤ ያገኛሉ።


👉 የምንቀበላቸው ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለሆነ፣ ከወዲሁ በመመዝገብ የልጅዎን ቦታ ያስይዙ።

የልጅዎን ብሩህ ዕድል ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!

አድራሻ ፡ ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን +251905272829 / +251911134488 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
48👍8🤩6🔥4😁4🎉3
👥New NTB

Dear Ayana Dase Lema, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


Alpha our State for Significance!

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
166🎉68🔥30👍20🤩13😱6😁1😢1
መልካም ዕለተ ሠኞ!

ሰኞ ቀን ብቻ ሳይሆን፣ አመለካከትዎን የሚቀይሩበት ውብ ጅምር ነው!

በሥራ ቦታዎም ሆነ በግል ሕይወትዎ ይህ ሳምንት በምርታማነት፣ በውጤታማነት እና በትብብር የተሞላ እንዲሆን እንመኛለን።
125🎉26👍19🔥14😁4🤩3
ለአዲስ ዓመት አዲስ ስኬት!

የመጪውን ዓመት ዕቅድ አውጥተው ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን ኦንላይን ስልጠና ላይ፣ በዘርፉ ቀዳሚ ከሆኑ አሰልጣኞች ጋር በመሆን፣ በአዲሱ ዓመት የላቀ ውጤት ለማምጣትና ዕቅዳችንን ግልጽ አድርጎ ለመቅረጽ የሚረዱ ውጤታማ መንገዶችን ያገኛሉ። በዚሁ ስልጠና ግልጽ ግቦችን መቅረጽ (Goal Setting) በአማርኛ እንዲሁም በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ፣ ወቅቱን መረዳት (Understanding the Season)፣ ለውጥን መቀበል (Change)፣ እንዲሁም ማሰልጠን እና ምኞትዎን እውን ማድረግ (Training and Manifesting My Desires) የሚሉ ሐሳቦች ይዳሰሳሉ።

ይህ ልዩ ስልጠና ከነገ ማለትም ጷጉሜ 03/13/2018 ዓ.ም እስከ 05/13/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 3 ቀናት ከቀኑ 4:00 እስከ 5:30 በድርጅታችን የቴሌግራም ቻናል ይሰጣል።

ታዲያ የዚህ ስልጠና አንዱ አሰልጣኝ ማን ይመስሎታል?

ይህንን ልዩ ዕድል በመጠቀም አዲሱን ዓመት በጠንካራ ዝግጅት ይጀምሩ፤ እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
140🎉27👍26🔥21🤩15😢6😱5😁2
Live stream scheduled for
ስልጠናው ሊጀምር ነው!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ያዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን ኦንላይን ስልጠና ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል። በተፈጠረው የቴክኒክ ብልሽት ይቅርታ እየጠየቅን፣ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ስልጠናውን በድርጅታችን የቴሌግራም ቻናል አሁኑኑ መቀላቀል ይችላሉ፡

🔗 [https://t.me/Breakthroughsc?livestream ]

መልካም የስልጠና ጊዜ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
101👍22🎉13😢10🤩5😁1
Live stream started
Live stream finished (40 minutes)
በወሊሶ እና በአሶሳ ከተማ የተካሄደው የኃያል ሂደት ስልጠና በድምቀት ተጠናቀቀ!

በወሊሶ እና በአሶሳ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የኃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና በስኬት ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ሰልጣኞች የጊዜ አጠቃቀማቸውን እንዲያስተካክሉ፣ ራዕይ እና ግባቸውን በግልጽ እንዲያስቀምጡ እንዲሁም በዕለት ተዕለት ተግባራቸው ውስጥ አዎንታዊ ስሜትንና ተነሳሽነትን እንዲያጎለብቱ ትልቅ አቅም ፈጥሯል።

ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ወቅት ጠቃሚ እውቀትና አዲስ የህይወት እይታን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናው ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው፣ ለግል እና ለሙያዊ ስኬታቸው ጠንካራ መሠረት የሚጥል ሆኖ አልፏል!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
75👍24🤩11🎉4🔥2😱1