Borkena
7.37K subscribers
12 photos
4.03K links
Ethiopian News
Download Telegram
“መርህና ሕግ ያልተከተለው የብልፅግና መንግስትና የትህነግ/ወያኔ ግንኙነት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል” ልሳነ ግፉዓን ድርጅት::

ድርጂቱ በመግለጫው ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት አንድ ባንድ እየጣሰ መሆኑን ፤ ከባድ መሳሪዎችን ሙሉ በሙሉ አለማስረከቡን እና ለአራተኛ ዙር ጦርነት ዝግጂት እያደረገ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

https://bit.ly/3Zhuq2F #Ethiopia #Eritrea #TPLF #AbiyAhmed