🎤ቦርፎሪኮን🎸
2.01K subscribers
478 photos
103 videos
56 files
662 links
♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️
ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው።
ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ
ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ።
We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🚨አዎን ዝማሬውን #ታውቁታላችሁ ግን የምር እንደማታውቁት አዲስ ዝማሬ በማስተዋል ስሙት ማወቁንማ #እኔም አውቀው ነበር። 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂
🚨
#በተሸነፈ እና ፍቅሩን ለመረዳት #በሚፈልግ ልብ ስሙት አደራ እንዳትዘምሩት!! እየሰማችሁት #ሊብራራ የማይችለውን የክርስቶስን #የፍቅሩን ልክ #መንፈስ_ቅዱስ እንዲያበራላችሁ በኢየሱስም #ፀለይኩላችሁ!✋✋✋✋
🚨በቅርቡ #7ተኛ ዙር ለሁላችሁም ቀጥታ #በስልክ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ተዘጋጁ ይሄ ሁል ጊዜ በፊቱ ለመሆን #እንድትጓጉ የሚያደርጋችሁ የክርስቶስ ❤️ #የፍቅሩ❤️ ሀይል ይገባባችኋል!!👇👇👇