Bank of Abyssinia
182K subscribers
2.48K photos
185 videos
51 files
770 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 18 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 25, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
21👍7
የሞባይል መተግበሪያዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ ያውርዱ

ከማያውቋቸው ወይም አስተማማኝ ካልሆኑ ምንጮች የሞባይል መተግበሪያዎችን በስልክዎ ላይ አይጫኑ፣ እንዲሁም የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎችንም አይክፈቱ
38👍11👏8
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 20 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 27, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
20👍3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 21 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 28, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
10👍1🔥1
ባንካችን በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በይፋ በመመዝገብ አክሲዮኖችን ለገበያ አቀረበ   

ባንካችን አቢሲንያ ዛሬ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በይፋ በመመዝገብ የጸደቁ 17,481,120 አክሲዮኖችን ለገበያ አቅርቧል።       

በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ አዳራሽ በተካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ በቅድሚያ የዝግጅቱን ታዳሚዎች እንኳን ወደዚህ ታሪካዊ ሁነት በሰላም መጣችሁ ካሉ በኋላ የአቢሲንያ ባንክ በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ መመዝገብ በባንካችን ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ነው በማለት በአጽንኦት ተናግረዋል።     

አቶ በቃሉ አያይዘው ይህ የዛሬው ወሳኝ ምዕራፍ ለባለአክሲዮኖቻችን የበለጠ ግልጽነትን፣ በካፒታል ገበያው ውስጥ ሰፊ ተሳትፎን እና ዘላቂ ዕሴት መፍጠርን የሚያጠናክር ጉልህ እርምጃ ነው ሲሉ ገልጸዋል።    

ዋና ሥራ አስፈጻሚው በመጨረሻ ለኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን፣ ለኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ለማዕከላዊ የሰነድ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) እንዲሁም ለሌሎች እገዛ ላደረጉ አካላት ሁሉ የላቀ ምስጋና አቅርበዋል።         

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ  ዶ/ር እዮብ ተካልኝ በበኩላቸው "የአቢሲንያ ባንክ የማኔጅመንት እና ቦርድ አባላት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥታችሁና ከተቋማቱ ጋር በቅርበት ሰርታችሁ ለዚህ ስኬት በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !"
ብለዋል።                  

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ሃና ተኸልቁ የባንካችንን አመራሮች እንዲሁም በዚህ ሂደት ውስጥ የተሳተፉትን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ካሉ በኋላ የካፒታል ገበያው አዲስ በመሆኑ ደንበኞች ይህን ገበያ እንዲያውቁት ማገዝ ይኖርብናል ሲሉ ገልጸዋል።               

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጥላሁን እስማኤል፣ የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ መኮንን ማንያዘዋል፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ባለአክሲዮኖች፣ የሥራ አመራር አባላት፣የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እና ሌሎች የተለያዩ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች የዝግጅቱ ታዳሚዎች ነበሩ።
👍4937🔥3👏1👌1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 22 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 29, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
4👏2