Bank of Abyssinia
182K subscribers
2.47K photos
185 videos
51 files
768 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን አቢሲንያ የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙት በሰባቱም ዲስትሪክቶች (በአዳማ፣ በባህር ዳር፣ በድሬዳዋ፣ በደሴ፣ በመቀሌ፣ በጅማ፣ እና በሐዋሳ) የባንካችን ከፍተኛ አመራሮች፣ ደንበኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ዝግጅት አክብሯል።

ስለዝግጅቱ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዬች የተለያዩ ሚዲያዎች  ያቀረቡትን ዝርዝር ዘገባ ከዚህ በታች ያግኙ፦

https://www.facebook.com/share/1EFodE9MHR/
https://www.facebook.com/share/1GcTrT4Vyg/
https://t.me/dessiefana/25400?single
https://www.facebook.com/share/1BmTUJcYsx/
https://www.facebook.com/share/1Q8eHnYfMx/
33👍17
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 13 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 20, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
22👍3
ቃል በገባነው መሠረት 2 ዘመናዊ መኪኖችን ሸልመናል!!

ባንካችን አቢሲንያ በቅርቡ ባካሄዳቸው ከ“ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” እንዲሁም የ“እችላለሁ!” የሽልማት መርሐ-ግብሮች ዕድለኛ ለሆኑ 2 ደንበኞቻችን አክሰንት ሴዳን እና ቢ.ዋይ.ዲ ሴጉል መኪና ሸልሟል። ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን!
ሙሉውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ይመልከቱ። https://youtu.be/xf7uVcyrfxQ
21👍6🤔3👏2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 14 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 21, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
10👍3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 15 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 22, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
9👍4👏2😱1
ባንካችን አቢሲንያ በቅርቡ የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን በሸራተን አዲስ በደማቅ ዝግጅት አክብሮ ነበር። እኛም በዚህ ዝግጅት ላይ ዕውቅና እና ሽልማት የተሰጣቸው ተቋማት ባለቤቶች/የሥራ ሃላፊዎች ስለባንካችን ከሰጡት ምስክርነት ወይም በጎ አስተያየትመካከል የጥቂቶቹን በዚህ አጭር ዶክመንተሪ ያቀረብን ሲሆን፣ ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://www.youtube.com/watch?v=nfeMMQrPuGM
21👍5🔥3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 16 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 23, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
12👍6🔥5
ጉዞዎን ወደ ልዩ ተሞክሮ ይቀይሩት።

ከአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ ጋር፣ በዓለም ዙሪያ በተመረጡ ሆቴሎች፣ የባህል መዳረሻዎች እና የምግብ ቦታዎች በሚጠብቁዎት ልዩ ቅናሾች ይደሰቱ።

ለንደን | ዱባይ | ባንኮክ | ኒው ዮርክ | ሮም | ፓሪስ! ስለቅናሾች፣ መዳረሻዎች እና ሌሎች መረጃዎች በዝርዝር ለማወቅ ገጻችንን ይጎብኙ! https://destinations.visa.com/destinations/?action=logout#/discover
19👍7🔥3👌3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 17 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 24, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
18👍6🔥3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 18 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 25, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
18👍6
የሞባይል መተግበሪያዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ ያውርዱ

ከማያውቋቸው ወይም አስተማማኝ ካልሆኑ ምንጮች የሞባይል መተግበሪያዎችን በስልክዎ ላይ አይጫኑ፣ እንዲሁም የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎችንም አይክፈቱ
35👍11👏7
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 20 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 27, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

6👍1