Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.66K photos
154 videos
51 files
511 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት አና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሣሠር እንደሚኖርባቸው የሚደነግግ መመሪያ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም. አውጥቷል።

በመሆኑም በአዲስ አበባ፣ በሐረር እና በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የዞን ዋና ከተሞች የምትገኙ ደንበኞች እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ በሁሉም ክልሎች ባሉ የወረዳ ከተሞች የምትገኙ ደንበኞች እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲሁም በሁሉም ክልሎች በሚገኙና ከወረዳ ዋና ከተሞች በታች ያሉ ከተሞች እና የገጠር ወረዳዎች/ቀበሌዎች ውስጥ የምትገኙ ደንበኞች እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ አቅራቢያ ወደሚገኝ የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይንም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ባላችሁበት ቦታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መለያ ቁጥርን በመጠቀም የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር እንድታጣምሩ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማያያይዙ ደንበኞች ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት መስጠት የማይቻል መሆኑንም በአክብሮት እናሳስባለን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
95👍37😁8🔥6🤩1👌1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 07፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 16, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
59👍13👌8🤔6😱6👏2😁2🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 08፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 17, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
39👍8😁2
የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ

ከኅዳር 22 - ጥር 21, 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የመጀመሪያ ዙር ተሸላሚዎች ይፋ ሆነዋል።

ትናንት ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶ ወሰንየለህ አበራና ሌሎች  የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት ላይ ሁለት ስማርት ስልኮችን እና ሁለት ፍሪጆችን የሚያስገኙት የዕጣ ቁጥሮች ወጥተዋል።

በዚህም መሠረት ሁለት ስልኮች የሚያስገኙት የዕጣ ቁጥሮች በሁለቱም ሃዋሳ ዲስትሪክት የወጡ ሲሆን እነሱም 0778300036515 እና 0405200284262 ሆነዋል። ሁለት ፍሪጆችን የሚያስገኙት የዕጣ ቁጥሮች ደግሞ የማዕከላዊ አዲስ ዲስትሪክትና የምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት  ደንበኞችን ዕድለኛ ያደረጉ ሲሆን አነሱም0189900514365 እና 0106600382433 ወጥተዋል።

ለሁለት ወራት የሚቆየው ይህ የሽልማት መርሃ-ግብር በዋናነትዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት ሴዳን መኪና ዕጣን የያዘ በየ15 ቀኑ የሚወጡ በርካታ ላፕቶፖች፣ ቴሌቪዥኖች፣የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችና ሌሎች ስጦታዎችንም አካትቷል።

ባንካችን ዕድለኞችን ''እንኳን ደስ አላችሁ ! '' እያለ ሌሎች ደንበኞችም በፊት ገፅታ እና በጣት አሻራ የደንበኝነት ምዝገባ በማካሄድ፣  በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮች አዲስ ሂሳብ በመክፈትና ተቀማጭ በማድረግ ፣ ነባር ሂሳብ ላይ ተጨማሪ ገቢ በማድረግ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በመጠቀም ይሸለሙ!
81👍22👏5😁5🔥3
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!
የኢትዮጽያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመርያ ሁሉም የባንክ ደንበኞች የባንክ ሂሳብ ቁጥራቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ከዚህ በታች በተገለጸዉ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እንዲያጣምሩ አሳስቧል::

1ኛ. በአዲስ አበባ ከተማ፣ በሀረሪ ክልል፣ እና በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ለሚገኙ ደንበኞች ከታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም፤
2ኛ. በሁሉም ክልሎች የዞን ዋና ከተሞች የሚገኙ ደንበኞች ከታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም፤
3ኛ. በሁሉም ክልሎች የወረዳ ከተሞች የሚገኙ ደንበኞች ከታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲሁም
4ኛ. በሁሉም ክልሎች የሚገኙ ከወረዳ ዋና ከተሞች በታች ያሉ ከተሞች እና የገጠር ወረዳዎች/ቀበሌዎች የሚገኙ ደንበኞች ከጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም።

ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ የባንክ ሂሳብ ቁጥራቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማያያይዙ ደንበኞች ምንም አይነት የባንክ አገልግሎት መስጠት የማይቻል መሆኑንም ገልጿል::
ስለሆነም እርስዎም በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ከስር በተቀመጠው ሊንክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FCN) ተጠቅመው ሂሳብዎን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ከፋይዳዎ ጋር እንዲያጣምሩ በአክብሮት እንጠይቃለን::
https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
98👍29😱6🤩5😁4🔥3👌2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አቢሲንያ ባንክ የሚወስዳችሁ ብዙ ምክንያት አለ! ሁሉም ምክንያቶች ያሸልማሉ!

ከእርስዎ የሚጠበቀው የባንካችን ቤተሰብ በመሆን፣ በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮቻችን አዲስ ሂሳብ መክፈትና ተቀማጭ ማድረግ ፣ ነባር ሂሳብዎ ላይ ተጨማሪ ገቢ ማድረግ ፣ በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ማካሄድ፣ በባንካችን የውጭ ምንዛሬ መመንዘር ወይም ገቢ ማድረግ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በአጋርነት ከሚሠሩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአቢሲንያ ባንክ በኩል ክፍያ መፈጸም ብቻ ነው!
ያን ጊዜ የሚያስሸልሙ ኩፖኖችን ወዲያውኑ ያገኛሉ!
እነዚያ ኩፖኖች ደግሞ፦ አዲስ ሀዩንዳይ ኤሰንት መኪና፣ ቲቪና ላፕቶፕ፣ ጨምሮ ሌሎች በየ15 ቀኑ ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶችን አሸናፊ ያደርግዎታል፡፡

ያስታውሱ—የብዙ ኩፖኖች መኖር የሽልማት ዕድልን ይጨምራል
ለበለጠ መረጃ 8397
36👍16🤔3🔥1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 09፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 18, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
67👌12👍7
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 10፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 19, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
40👍10
እናንተን ለመሸለም ምክንያት ይበቃናል!
በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሄዱ በየ15 ቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች እና የመኪና ሽልማት የሚያስገኝ ዕድል ያገኛሉ።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
70👍47👌10👏2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 11፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 20, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
88👍22🔥10👌10
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 13፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 22, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
71👏8👍5😱4👌4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 14፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 23, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
63👍18🥰3🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 15፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 24, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
35👍7🔥1🤩1
የትኛው ይሁንሎት? መኪናው? ፍሪጁ፥ TV፥ የልብስ ማጠብያው? በዲጅታል ባንኪንግ ወይም ቅርንጫፍ በመምጣት የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን ያግኙ። ሽልማቱ የእርስዎ ሊሆን ይችላል።
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
89👍31👏11🤩7
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 16፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

December 25, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
23👍6