Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
512 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
40👏4👌3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገንዘብ ገቢ ወይም ወጪ ለማድረግ ወደ ባንካችን ቅርንጫፍ ሲሄዱ፣ ቀድመው በአቢሲንያ ሞባይል መተግበሪያ ፎርሙን በመሙላት ጊዜዎን ይቆጥቡ። ሲጨርሱ በእጅ ስልክዎ ልዩ ቁጥር ይደርስዎታል። የባንካችን ቅርንጫፍ እንደ ደረሱም፣ የተላከልዎትን ቁጥር በማሳየት የፈለጉትን የቅርንጫፍ አገልግሎት በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
39👍16
2% ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
47👍10😱4

21👏10👍7
ታላቁ ዓሊም የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ፤ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ጥቅምት 9/2018 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
መላው የአቢሲንያ ባንክ ቤተሰብ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትና፤ የሥራ አመራሮች፤ ሠራተኞች ፤የሁላችን አባት በነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለሙስሊሙ ማኅበረሰብ እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ መፅናናትን ይመኛል።
112😱61👍23👌4
ዛሬውኑ የባዮሜትሪክ (የጣት አሻራና የፊት ገጽታ) ምዝገባ ያድርጉ

ውድ ደንበኛችን

ባንካችን አቢሲንያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለደንበኞቹ ቀላል፣ አመቺና ደህንነቱ የተጠበቀ እጅግ ዘመናዊ የወረቀት አልባ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ታዲያ ለዚህ አገልግሎት መሳካት የደንበኞች የጣት አሻራና የፊት ገጽታ ዋነኛ ግብዓት በመሆኑ፣ እርስዎም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የባዮሜትሪክ ምዝገባ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። አንዴ ከተመዘገቡም፣ በየጊዜው ማንነትዎን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ ሳይጠበቅብዎ፣የሚፈልጉትን የባንካችንን አገልግሎት በጣት አሻራዎ ወይም በፊት ገጽታዎ ብቻ ማግኘት ይችላሉ።
#ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
80👍47👏19😱5👌4🤩3
2% ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
50👍8👏2

41👍5👌3👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውጪ ሀገር ዘመድ ይኑር እንጂ የተላከው ገንዘብ በቪዛ ዴቢት ካርድዎ በደቂቃዎች እጅዎ ይገባል። #BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #የሁሉም_ምርጫ
37👍12😁3🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
46😁7👍4

39👍4🔥4😁2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክፍያዎን ያለኢንተርኔት !
በባንካችን አጋር ሱፐርማርኬቶች (አራዳ ማርት፣ ኦል ማርት፣ ሸዋ ሱፐር ማርኬት፣ፍሬንድሺፕ ሱፐር ማርኬት፣ እና ፋንቱ ሱፐር ማርኬት) በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በአፖሎ ዲጂታል ባንኪንግ ሲገበያዩ በቀላሉ በስልክዎ በሚደርስዎ የመልዕክት ቁጥር ያለምንም ኢንተርኔት ክፍያዎን መፈጸም ይችላሉ።
#DigitalPayments #CashlessTransactions #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
32👍12
2% ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
50👏8👍7

39👍7
የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት
ሃገር ዓቀፍ ዘመቻ
ከጥቅምት 17 – 21 ፣2018 ዓ.ም
በጋምቤላ ክልል
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና አጋሮቹ አዘጋጅነት

ለተጨማሪ መረጃ https://flw.nbe.gov.et ይጎብኙ!

#FinancialLiteracy #FinancialLiteracyWeek #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
35👍6
2% ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
27👍17😱4🥰3🤩3

25👍5🔥1
ባንካችን መልካም የፋይናንስ ግንዛቤ ሳምንት እንዲሆንላችሁ እየተመኘ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና እጅግ ዘመናዊ የሆነውን የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎታችን በተሟላ መልኩ ለመጠቀም፣ የደንበኞቻችን የጣት አሻራና የፊት-ገጽታ ዋነኛ ግብዓት ነው፡፡ በመሆኑም፣ እርስዎም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የጣት አሻራና የፊት-ገጽታ መረጃ በመስጠት ፈጣን፣ቀላል እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ !
#FinancialLiteracy #FinancialLiteracyWeek #ወረቀትአልባየባንክአገልግሎት #Paperlessbranchmodel #BanksInEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
43👍22😱2
2% ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
#Cashgo #WegenSend #FrankRemit #Fastpay #Smilepay #Taptap
#ካሽጎ #ወገንሴንድ #ፍራንክረሚት #ፋስትፔይ #ስማይልፔይ #ታፕታፕ
30👍10🔥2🤩2
ባንካችን አቢሲንያ በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም ከኢትስዊች አ.ማ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት

ኢትስዊች አክሲዮን ማህበር ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ባካሄደው 12ኛው ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ማጠናቀቂያ ላይ ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በባንክ ለባንክ ግብይት ላስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የዕውቅና ሽልማት አበርክቶለታል።

በዚህም መሰረት ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በአጠቃላይ የባንክ ለባንክ የኤ.ቲ.ኤም ግብይት አፈጻጸም ከሁሉም የግል ባንኮች ጋር ተወዳድሮ የአንደኝት ደረጃን አግኝቷል። በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ የባንክ ለባንክ የፖስ ግብይት የሁለተኛነት ደረጃን ለመያዝ ችሏል።

በዕለቱ የዲጂታል ባንኪንግ ኦፕሬሽንስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዳንኤል ረታ ባንካችን አቢሲንያን በመወከል የዕውቅና ሽልማቱን ተቀብለዋል።

ኢትስዊች አክሲዮን ማህበር እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት የብር 741.1 ቢሊዮን ዋጋ ያላቸው 287.4 ሚሊዮን የባንክ ለባንክ ግብይቶችን እንዳካሄደ በዕለቱ ተገልጿል።
90👏21👍19🤩3🔥2😱1