Bank of Abyssinia
184K subscribers
1.69K photos
155 videos
51 files
518 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
መስማት የተሳናቸው ሴቶች በባንካችን ዋና መ/ቤት ተገኝተው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ አበባ አየሽ ሆይ ጭፈራ አቀረቡ

በዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የሚደገፉ መስማት የተሳናቸው ሴቶች የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክተው በባንካችን ዋና መ/ቤት በመገኘት በሃገራችን የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የሆነውን የእንቁጣጣሽ ወይም "አበባ አየሽ ሆይ" ዜማ አቀረቡ።

እነዚህ በቁጥር አስራ ሁለት የሚሆኑ ሴቶች በሃገር ባህል ልብስ አምረውና ደምቀው ያለባቸውን የመስማት ውስንነት ወደጎን ትተው ሲወዛወዙና ሲጨፍሩ የተመልካቾችን ቀልብ በእጅጉ ገዝተውት ነበረ።

እንደሚታወቀው ባንካችን አቢሲንያ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣትና የማኅበረሰባችንን ችግሮች ለመቀነስ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ ለአብነትም ማየት ለተሳናቸው ወገኖች የሚያገለግል ባለማዳመጫ ኤ.ቲ.ኤም ስራ ላይ ካዋለ ቆይቷል፡፡

በተመሳሳይም ባንካችን መስማት የተሳናቸው ወገኖቻችን ምቹ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙና እንዲሁም በእነዚህ ወገኖቻችን ዙሪያ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ ለሚገኘው ዴፍ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የብር 100,000(አንድ መቶ ሺሕ) ድጋፍ አድጓል፡፡

ትናንት ጷግሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት በተካሄደው በዚህ ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ላይም የባንካችን ሴት አመራሮችና ሠራተኞች ታድመው ነበር።
54👍14😁3🥰1👏1🤔1
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ!
አዲስ ዓመት! አዲስ ብርሃን! አዲስ ጸዳል!
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
መስከረም የደስታና የፌሽታ ወር ነው !
ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
46👍9🤔5👏3😱2👌2
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
50👍8👏1😱1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከአቢሲንያ ጋር በፈጣን እና አስተማማኝ ዲጂታል ባንኪንግ የምንዘምንበት ዓመት ይሁንልን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ !
#Newyear #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የቲክቶክ ገጻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
62👍12🤩4👏2👌2🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም አዲስ ዓመት!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Newyear #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የቲክቶክ ገጻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
69👍13🔥8🤩3🥰2😁2👏1
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
36👍4
በበዓል ሰሞን ከሚሰራ የገንዘብ መጭበርበር ራስዎን ይጠብቁ!!!
የበዓል ወቅት ግብይቶች በብዛት የሚፈፀሙበት ጊዜ በመሆኑ አጭበርባሪዎች እንደጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም የገንዘብ ሥርቆት ይፈጽማሉ። ከዚህ የገንዘብ መጭበርበር ራስዎን ለመጠበቅ፦
የምስጢር ቁጥር (PIN) ሲያስገቡ ማንም እንደማያይዎት ያረጋግጡ።
የክፍያ ካርድ ምሥጢር ቁጥርዎ (PIN) የታየ ከመሰሎት ወዲያውኑ ይቀይሩ።
የክፍያ ካርድዎንና የምሥጢር ቁጥሩን ለማንም አይስጡ።
የፖስ (PoS) ግብይቶችን ሲፈጽሙ ካርድዎን በቅርበት ይከታተሉ።
የክፍያ ካርድ መረጃዎችን በምሥጢር ይያዙ።
የክፍያ ካርድ ሲጠፋብዎት በአቅራቢዎ ለሚገኝ ቅርንጫፍ ወይም ወደ 8397 በመደወል ወዲያውኑ ያሳውቁ።
ከበዓል ቅናሽ ጋር የተያያዙ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን አይንኩ።
የስልክዎን ደህንነት ያጠንክሩ።
ጠንካራ የሞባይል ባንኪንግ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ እንዲሁም በምሥጢር ይያዙ።
ከግብይት ጋር የተያያዙ የእርዳታ (የልርዳዎት) ጥያቄዎችን በጥንቃቄ ይመርምሩ።
የክፍያ ደረሰኝዎትን በጥሞና በመመልከት የክፍያ መጠኑን እና ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ።
የሂሳብ እንቅስቃሴዎን በአግባቡ ይከታተሉ።
ከባንክ የሚመጡ የአጭር ጽሑፍ (SMS) ወይም የኢሜይል (Email) መልእክቶችን በአግባቡ ይመልከቱ።
48👍18🤔3🤩2😱1
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETTA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ በተጨማሪ በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
51👍9🔥5👏3

43👍7👏1
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ ከነሐሴ 28 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
35👍6👌3🥰2😁1
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድል መታሰቢያ የፓን አፍሪካ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጠቅላላ ጉባዔዎቹ ላይ እንድትገኙ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡
የጉባዔው አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎች ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ድረ-ገጻችንን ይመልከቱ።
https://www.bankofabyssinia.com/boa-shareholder-meeting/
#AbyssiniaBank #Shareholders #Meeting
38👍23
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
46👏5🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፈጠነ ቤት አፈሰ!
ባለ2 መኝታ አፓርታማ፥ 50 ሺህ ብር፥ ላፕቶፕ እንዲሁም ሞባይል የእናንተ ሊሆን ይችላል። በአቢሲንያ ተገበያዩ - ተሸለሙ! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍3326🤩5
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
52👍17

37👍13🔥5
የደህንነት ማስጠንቀቂያ
የሞባይል ባንኪንግዎን ይጠብቁ!
ውድ ደንበኞቻችን፣
"ፋርማ ፕላስ" (Pharma+) የተባለና ወደ ስልካችን ገብቶ አጠቃላይ ስርዓቱን የሚያጠቃ አደገኛ ማልዌር (Malware) የባንክ ደንበኞችን ዒላማ አድርጎ በማህበራዊ ሚዲያዎች (Telegram; WhatsUp) እየተሰራጨ ይገኛል። ይህ ማልዌር (Malware) ስልክዎ ላይ ከተጫነ፣ ራሱን በመደበቅ የይለፍ ቁልፎችን እና ሌሎች የግል መረጃዎችን ይሰርቃል። ከዚህም በላይ እርስዎ ሳያውቁ የባንክ ሂሳብዎን በመቆጣጠር ገንዘብዎን ወደ ሌላ አካውንት ሊያስተላልፍ ይችላል።
ራስዎን ከጥቃት ለመከላከል የሚከተሉትን ወሳኝ እርምጃዎች እንዲወስዱ ይመከራል፦
• መተግበሪያዎችን ከታማኝ ምንጮች (ከGoogle Play Store ወይም ከApple App Store) ብቻ ይጫኑ፦
• ከማያውቋቸው ሰዎች የተላኩ ወይም አጠራጣሪ የሆኑ ሊንኮችን እና ፋይሎችን በፍጹም አይክፈቱ፤መክፈት ካለብዎትም ተገቢውን ጥንቃቄ ያድርጉ።
• አዲስ መተግበሪያ ሲጭኑ መተግበሪያው የሚጠይቀውን ፈቃድ (Permissions) በጥንቃቄ ይመልከቱና ተገቢውን ውሳኔ ይወስኑ።
አጠራጣሪ ነገር ካጋጠመዎ የሚከተለውን ያድርጉ
ስልክዎ በዚህ ማልዌር እንደተጠቃ ከተሰማዎት፣ ወዲያውኑ ስልክዎን ከኢንተርኔት (Wi-Fi እና Mobile Data) ያላቅቁ እና በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም በአስቸኳይ ወደ ደንበኞች አገልግሎት መስመራችን 8397 ወይም +25115183981 በመደወል ያሳውቁን፡፡
የእርስዎ ንቁ ተሳትፎ ለሁላችንም ደህንነት ወሳኝ ነው!
👍9563🔥7👌7👏6😱6🤔4
የ 9% ተጨማሪ ጉርሻ! ባንካችን አቢሲንያ እስከ መጪው ጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል ማድመቂያና የደስታ መጋሪያ ከባህር ማዶ በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ስማይል ፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ካሽጎ፣ወገን ሴንድ፣ፋስትፔይ፣ማማስፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ስዊፍት፣ ሪያና እንዲሁም ሌሎች ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በመላው ሃገራችን በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በኩል ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ አሊያም በባንካችን የስዊፍት አድራሻ አቢሴታ(ABYSETAA) በኩል ሲቀበሉ ባንካችን ከሚታወቅበት ቀልጣፋና ትህትና የተሞላበት መስተንግዶ ባሻገር በዕለቱ ካለው የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ9% ጉርሻ አዘጋጅቶ እየጠበቆት ነው ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
40👍8🔥2😱1
ባንካችን አቢሲንያ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ልባዊ ደስታ ይገልጻል።

ዶ/ር እዮብ በኢኮኖሚክስ፣ የፋይናንስና ፖሊሲ አመራር ዘርፎች ያካበቱት የረጅም አመታት ልምድ ለሃገራችን የፋይናነስ ስርዓት ብሎም በአጠቃላይ ለሃገራችን ኢኮኖሚ ትልቅ አበርክትዎ እንደሚኖረው በማመን ባንካችን መጪው የስራ ዘመን የስኬት እንዲሆንላቸው ይመኛል።
#BankofAbyssinia #NBE #Leadership #Congratulations #EthiopiaFinance
👍5747🔥37😁31👏6👌3🤔2😱2🤩2