Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
512 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን የአፖሎ መተግበሪያን ለማስተዋወቅ ካካሄደው ሽያጭ ዘመቻ ጋር በተያያዘ ዕድለኛ ደንበኞቹን ለመለየት የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት አከናወነ

ባንካችን አቢሲንያ ‹‹በአፖሎ ደንበኛ ይሁኑ፣ይቆጥቡ፣ለወዳጅ ዘመድ የአፖሎ የዲጂታል ባንክ መተግበሪያን ያጋሩ፣ይሸለሙ›› በሚል ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ያካሄደውን የሽያጭ ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ዕድለኛ ደምበኞቹን ለመለየት በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አከናወነ፡፡
በዛሬው ዕለት ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ተጋባዥ እንግዶችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት ለሽልማት ብቁ የሆኑ ደምበኞች ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከብር 1000 (አንድ ሺህ) ጀምሮ ተቀማጭ ያደረጉ፤ አዲስ ደምበኞች እንዲሁም ነባር ደምበኞች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው የአፖሎ ዲጂታል መተግበሪያን በማጋራትና በተመሳሳይ የብር 1000 (አንድ ሺህ) ተቀማጭ ያስደረጉ ወይም አዲስ ደምበኛ ያመጡ ደምበኞችን ናቸው፡፡
በዚህም መሰረት የአንደኛው ዕጣ ማለትም ለሁለት ደንበኞች የባንኮክ ሽርሽር ጉብኝትን ጨምሮ ሌሎች ከ2ኛ እስከ 4ኛ የዕጣ ሽልማቶች አሸናፊ ባለዕድል ደንበኞች ተለይተዋል፡፡
በቀጣይም ባንካችን በሚያካሂደው መርሐ ግብር ሌሎች ዕድለኛ ደንበኞች ሽልማቶቻቸውን የሚረከቡ ሲሆን ለሽልማት ብቁ የሆኑ የዕጣ ቁጥሮችንም ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
115👍22🤔4👏3😁3👌3
የባንካችን የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ዕድለኞችን በሽልማት ማንበሽበሽ ጀመረ

ባንካችን አቢሲንያ የዲጂታል ክፍያ አጠቃቀም ሥርዓትን በማዘመን የደንበኞችን እርካታ ለመጨመርና የነጋዴዎችን ሽያጭ ለማሳደግ ያለመው የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ዕድለኞችን መሸለም ጀመረ።

በዚህም የአቢሲንያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አቢሲንያ አሚን ደንበኛ የሆኑት አቶ ሙባረክ ሻፊ ባከናወኑት የዲጂታል ግብይት የብር ሃምሳ ሺህ ዕድለኛ ሆነዋል።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ደንበኞች ጊዜን በሚቆጥቡና ሕይወትን በሚያቀልሉ የዲጂታል ክፍያ አማራጮች በመጠቀም፤ ባንካችን በጀመረው የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፤ "የዲጂታል ግብይትን ከወትሮ በላቀ በማስፋፋት የደንበኞቻችንን ጊዜ መቆጠብና ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ተቀዳሚ ዓላማችን ነው" በማለት የንቅናቄውን ዓላማም አብራርተዋል።

በርካቶችን በየዕለቱ በሽልማት እያንበሸበሸ በሚገኘው በዚህ ካምፔይን በተለያዩ የዲጂታል አማራጮች ግብይት ለሚያከናውኑና ክፍያ ለሚፈፅሙ ነጋዴዎች፣ ለተገልጋይ ደንበኞችና በሂደቱ ተዋናይ ለሆኑ ሁሉ የባለ ሁለት መኝታ ዘመናዊ አፓርታማን ጨምሮ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት፣ ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎች፣ ላፕቶፕና ሌሎች አጓጊ ስጦታዎች የተዘጋጁ መሆኑን በሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገልጿል።

በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋንን ጨምሮ የአቢሲንያ አሚን የሥራ ኃላፊዎችና የብራንድ አምባሳደሩ ተገኝተዋል።
166👍18👏14🥰11🤩11😁10🔥5
የባንካችንን ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ይወዳጁ ፤ ቤተሰብ ይሁኑ!
ቤተሰብ ሲሆኑም በየጊዜው የምንለቃቸውን የተለያዩ መረጃዎች በቀላሉ ያገኛሉ።
ለዚህም ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡https://www.facebook.com/BoAeth
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
77👍39😁8🔥5👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ኑሮ ውድነት የሚያጎርስ አለ? ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ ለሚቀበሉ ካሸሮች እና አስተናጋጆች በቀን እስከ 500 ብር ጉርሻ!!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍7148👏11😱8🔥6🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቀላሉ ቤት እፈሱ! ሲመገቡ፥ ሲጠጡ፥ ሲሸምቱ ለክፍያ “አቢሲንያ ይሁንልኝ በሉ!” አሁኑኑ የዕጣ ቁጥሮን ይያዙ!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
61🔥24👍12🤔8😁6🤩4👌1
የባንካችን ደንበኛ አቶ ሙባረክ ሻፊ የሞባይል ባንክ መተግበሪያ ላይ ባለው የዕድል ጨዋታ 50 ሺ ብር አፍሰዋል!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍6431😁7👏6🤔6👌5😱1
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
44👍28

34👍2
በቀላሉ ቤት እፈሱ! ሲመገቡ፥ ሲጠጡ፥ ሲሸምቱ ለክፍያ “አቢሲንያ ይሁንልኝ በሉ!” አሁኑኑ የዕጣ ቁጥሮን ይያዙ!
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍2610
ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 የበጀት ዓመት በሀገራችን እየተተገበሩ የሚገኙ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ይዘዋቸው የመጡ የዕድገት ዕድሎችን በመጠቀምና የባንካችንን የስድስተኛውን ትውልድ ስትራቴጂ የመጀመሪያ ዓመት ተግባራዊ በማድረግ በሁሉም ቁልፍ የስራ አፈጻጸም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ዓመቱን አጠናቋል::

በ2024/25 የበጀት አመት የባንካችን የስራ አፈፃፀም ከተቀመጠለት እቅድ አንፃርም ሆነ በቀዳሚ ዓመት ከተገኘው አንፃር የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገበ ሲሆን ለዚህ ውጤት መሳካት ጉልሕ አበርክቶ የነበራችሁ ውድ ደምበኞቻችን፤ ክቡራን ባለአክሲዮኖች፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት፣ ታታሪ ሰራተኞቻችን እንዲሁም ሁሉም የባለድርሻ አካላትን እያመሰገንን፣ አዲስ የጀመርነውን የበጀት ዓመት በጋራ ጠንክረን በመስራት “እንከን የለሽ የሆነ ዲጂታል የባንክ አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ የወደፊት አቅምን ማጎልበት “ የሚለውን ርዕያችንን ለማሳካት ተባብረን በመስራት የላቀ ውጤት የምናስመዘግብበት የበጀት አመት እንዲሆንልን ከወዲሁ እንመኛለን፡፡
👏15481👍33🔥15👌9🥰8🤔6
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
52👍6🔥2🤔2👌1

29👏3👍2🤔1

42👍3👏2🔥1
የባንካችን ደንበኛ አቶ ኤልያስ አብዶ ከጅማ የሞባይል ባንክ መተግበሪያ ላይ ባለው የዕድል ጨዋታ ያልተገደበ አመታዊ የኢንተርኔት ጥቅል ተሸልመዋል።
#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
54👍8😁3🔥2
ተጨማሪ ጉርሻ !
ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!

አቢሲንያ
የሁሉም ምርጫ!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
51👍16🔥1

33👍4🥰1