Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
512 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠብሰቅ ያለ ጉርሻ!! ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ ለሚቀበሉ የንግድ ባለቤቶች በ3 ወራት እስከ 1.6 ሚሊዮን ብር!!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
48👍15🤩5🔥2
🇮🇹🤝🇪🇹 Bank of Abyssinia Sponsors 79th Anniversary of the Italian Republic at Embassy Event in Addis Ababa

On the occasion of the 79th Anniversary of the Italian Republic, the Embassy of Italy in Addis Ababa, under the patronage of Ambassador H.E. Agostino Palese, is hosting an exclusive reception today on Monday, June 2, 2025, at the Italian Embassy’s compound.

This distinguished event, features an open-air concert by the celebrated Italian artist Serena Aneti, promises an evening of elegance, diplomacy, and cultural exchange. Guests also enjoys a special Ethiopian surprise performance, symbolizing the deep-rooted friendship between Italy and Ethiopia.

We are proud to announce that the Bank of Abyssinia is a key sponsor of this prestigious celebration. As one of Ethiopia’s leading financial institutions, BoA continues to play a central role in supporting international partnerships and bilateral cultural events, strengthening Ethiopia’s ties with global communities.


#BankofAbyssinia #ItalyRepublic
122👍22👌9😁6😱4🤩4👏1
በዲጅታሉ ዓለም እያደገ እና መልኩንም ከአዳዲስ ከቴክኖሎጂ ለውጦች ጋር በመለዋወጥ የብዙዎችን የፋይናንስ ደህንነት አደጋ ላይ በመጣል ላይ ስለሚገኘው የበይነ መረብ ስርቆት (ዲጅታል ስካም) ምንነት፣ ቅድመ ጥንቃቄዎች እና የመፍትሔ ነጥቦች ላይ ዳሰሳ የሚያድርግ ጽሁፍ አሰናድተናል።
ማስፈንጠሪያውን በመጫን ሙሉ ይዘቱን ያግኙ ፡https://tinyurl.com/4va9t6ad
33👍10😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጉርሻችን ቢዝነስ ይደጉማል። ባለሱቆች “ክፍያ በአቢሲንያ ባንክ” ይሁንልኝ በሉ!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍4920👌4🤔3😱3😁2👏1
ውድ ደንበኞቻችን!

ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው የደንበኞቻችንን የእርካታ ደረጃ ለመለካት፤ እንዲሁም ደንበኞቻችን በዕለት ተዕለት አገልግሎታችን ላይ የሚያዩዋቸው የአገልግሎት ጥራት ማነሶች ካሉ መረጃ በመውሰድ ወጥ፣ ዘላቂና የተሻለ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉንን ስልቶች ለመቀየስ በማሰብ ነው፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እየጠየቅን፣ ከዚህ በታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች በመጠቀም መጠይቁን እንዲሞሉልን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡

በአማርኛ የተዘጋጀው መጠይቅ ማስፈንጠሪያ: https://forms.gle/7nvzg1E2YhnrmV4y6

በእንግሊዘኛ የተዘጋጀው መጠይቅ ማስፈንጠሪያ: https://forms.gle/zsYnQEM3X6PTaboi6
43👍16😁6😱3👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰማ ይፍጠን። ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ ብር ይታፈሳል!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍3427😱7🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንደበታችን በምስጋና፣ በተክቢርና በተህሊል ይድመቅ! ልቦናችን በሙሐባና በዚያራ ሃሴት ይፍካ! ፀጋ በረከቱ እንደ ዘምዘም ውሃ ይትረፍረፍ! ፍቅር ሰላሙ እንደ ዐረፋ ተራራ ከፍ ይበል! ተድላና ድሎቱ በዚያራ ታጅቦ በአያም አት–ተሽሪቅ ውብ ቀናትም ይዝለቅ! አሚን!!
ዒድ ሙባረክ!!
አቢሲንያ አሚን
ዕሴትዎን ያከበረ!!

#IFB #Abyssiniameen #BankofAbyssinia #እሴትዎን_ያከበረ
#የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
90👍33🤩3😱2
ባንካችን እያደገ የመጣውን የደንበኞቹን የዲጂታል ፋይናንስ ፍላጎት ለማርካት በስራ ላይ ያዋለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ብዙዎችን ቀልጣፋና ምቹ የሆነ አገልግሎት ባሉበት እንዲያገኙ ያስቻለ ሲሆን ይህ አጭር ጽሁፍ ባንኩ በቅርቡ በአዲስ መልክ ለደንበኞቹ ይፋ ያደረገው የተሻሻለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ምን ዓይነት አዳዲስና ምቹ ገጽታዎች (features) እንደያዘ ይዳስሳል። ማስፈንጠሪያውን በመጫን ሙሉ ይዘቱን ያግኙ: https://shorturl.at/hrYY3
78🤩9👍8👏8🔥1😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰማ ይፍጠን። ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ ብር ይታፈሳል!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
72👍20😱4🔥2🤔2👌1
ባንካችን የአፖሎ መተግበሪያን ለማስተዋወቅ ካካሄደው ሽያጭ ዘመቻ ጋር በተያያዘ ዕድለኛ ደንበኞቹን ለመለየት የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት አከናወነ

ባንካችን አቢሲንያ ‹‹በአፖሎ ደንበኛ ይሁኑ፣ይቆጥቡ፣ለወዳጅ ዘመድ የአፖሎ የዲጂታል ባንክ መተግበሪያን ያጋሩ፣ይሸለሙ›› በሚል ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ያካሄደውን የሽያጭ ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ዕድለኛ ደምበኞቹን ለመለየት በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አከናወነ፡፡
በዛሬው ዕለት ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ተጋባዥ እንግዶችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት ለሽልማት ብቁ የሆኑ ደምበኞች ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከብር 1000 (አንድ ሺህ) ጀምሮ ተቀማጭ ያደረጉ፤ አዲስ ደምበኞች እንዲሁም ነባር ደምበኞች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው የአፖሎ ዲጂታል መተግበሪያን በማጋራትና በተመሳሳይ የብር 1000 (አንድ ሺህ) ተቀማጭ ያስደረጉ ወይም አዲስ ደምበኛ ያመጡ ደምበኞችን ናቸው፡፡
በዚህም መሰረት የአንደኛው ዕጣ ማለትም ለሁለት ደንበኞች የባንኮክ ሽርሽር ጉብኝትን ጨምሮ ሌሎች ከ2ኛ እስከ 4ኛ የዕጣ ሽልማቶች አሸናፊ ባለዕድል ደንበኞች ተለይተዋል፡፡
በቀጣይም ባንካችን በሚያካሂደው መርሐ ግብር ሌሎች ዕድለኛ ደንበኞች ሽልማቶቻቸውን የሚረከቡ ሲሆን ለሽልማት ብቁ የሆኑ የዕጣ ቁጥሮችንም ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
115👍22🤔4👏3😁3👌3