Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
512 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቢሲንያ ባንክ የክፍያ አማራጮች ለሚቀበሉ የንግድ ቤቶች እስከ 1.6 ሚሊዮን ብር ጉርሻ እንዲሁም ለደንበኞች የአፓርታማ መኖርያ ቤት እጣ!
👍459🤩4
የሐዘን መግለጫ
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የሥራ አመራርና መላው ሠራተኞች በቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዋና ገዢ እና የአዋሽ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን፡፡

አቶ ለይኩን ብርሃኑ  ለፋይናንስ ዘርፉ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ሁሌም የሚታወስ ነው፡፡
👍15737😱33🤔18🔥13👏7🤩2
ባንካችን አቢሲንያ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረምና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

ባንካችን አቢሲንያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀውና በሳይንስ ሙዚየም ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ተሳተፈ ።

አቢሲንያ ባንክ በዚህ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ የልማት አጋሮች፣ የግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት፣ የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች እና የዳያስፖራ ኮሚዩኒ ተገናኝተው ልምድ በተለዋወጡበትና ለፋይናስ ዘርፉ እድገት ባሉ ዕድሎች ላይ በተወያዩበት ፎረም ላይ በመሳተፍ ጥሩ ልምድ ቀስሟል።

በተመሳሳይ ባንካችን አቢሲንያ ከግንቦት 8 እስከ ግንቦት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይም ተሳትፎ ጥሩ ልምዶችን ወስዷል።

በዚህ ኤክስፖ ላይ ከመላው ዓለም የተውጣጡ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ የፖሊሲ አውጭዎች፣ ተመራማሪዎችና ምሁራን በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን እናንተም እንድትጎበኙት እንጋብዛለን።
👍5523
👍4713🔥6😱5👏4👌4
58👍48