ገደቡም ክፍያውም ተነስቷል!
ውድ ደንበኛችን! የባንካችንን አዲሱን የሞባይል መተግበሪያ ተጠቅመዉ ከሂሳብዎ ወደ ሌላ የባንካችን ሂሳብ ገንዘብ ያለ ገደብ እንዲሁም ያለምንም የአገልግሎት ክፍያ ማስተላለፍ ይችላሉ። #Mobilebanking #Unlimited_Transfer #withinBoa #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍126❤48😱8🔥7👏6🤩2
የበጎነት አሻራ!
ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሚሰጠው አቢሲንያ አሚን በርካታ የማኅበረሰብ-ተኮር ሥራዎችን በማከናወን የሚታወቅ ነው። ለዚህም በቅርቡ ከኦሮሚያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የተሰጠው ዕውቅናና የተበረከተለት የምስጋና የክብር ዋንጫ አንዱ ማሳያ ነው፡፡
አቢሲንያ አሚን ባሳለፍነው የመጋቢት ወርም 'አንድ ምሽት በባቡል ኸይር' በሚል መሪ ሐሳብ በባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሂዷል። በ126 ቤተሰቦች ምገባ ሥራ የጀመረው ባቡል ኸይር፤ በአሁኑ ሰዓት በሺዎች ለሚቆጠሩ ቤተሰቦች በቀን ሁለት ጊዜ የምገባ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡
በኢፍጣር መርሐ ግብሩ ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን፣ የአቢሲንያ አሚን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የብራንድ አምባሳደር ሙሐመድ ፈረጅ፤ እንዲሁም ሌሎች የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
"የበጎነት አሻራ" በሚል መሪ ሐሳብ የተከናወነውን መርሐ-ግብር ሙሉ ቪዲዮ በዩትዩብ ገጻችን እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ጁሙዐ ሙባረክ!!
https://www.youtube.com/watch?v=b_qMj4udX-c

YouTube
#የበጎነት_አሻራ #አቢሲንያ_አሚን

አቢሲንያ አሚን ባሳለፍነው የመጋቢት ወርም 'አንድ ምሽት በባቡል ኸይር' በሚል መሪ ሐሳብ በባቡል…

👍78❤15🔥7🤩6
ከወዲሁ መልካም በዓል!
እርስዎ ግብይትዎን እኛ ክፍያውን እናቀላጥፋለን !
ለመጪው የፋሲካ በዓል ዝግጅት የሚያስፈግዎትን ግብይት ሲያደርጉ፣ የአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን በመጠቀም በቀላሉ ክፍያዎን በተለያዩ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ በሚገኙት የፖስ ማሽኖቻችን እንዲሁም በኦንላየን ይፈጽሙ።
#Visa #mastercard #googlepay #applepay #samsungpay #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

👍68❤10🤩4👏1
ዉድ ደንበኛችን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉም ሆነ ሲመነዝሩ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍54❤12🤩4
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
አቢሲንያ፣ የሁሉም ምርጫ!
#Goodfriday #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

👍120❤32👏10😁10🔥7🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በበዓል ድባብ የደመቀ በፋሲካ ደስታ የሞቀ በዓል ይሁንላችሁ!
አቢሲንያ፣ የሁሉም ምርጫ!
#Easter #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
የቴሌግራም ገጻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ፡https://t.me/BoAEth

👍83👌27❤25🥰12😁11😱8🤩4👏3
4ኛ ዙር እችላለሁ!
ማን ናት የእርስዎ ምርጫ!
ማርች 8 የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሴት ባለተሰጥኦዎችን በማሳተፍ በባንካችን ሲካሄድ የነበረው የ “እችላለሁ” 4ኛ ዙር የሙዚቃ ውድድር የተጠናቀቀ ሲሆን ለውድድሩ ከቀረቡት የሙዚቃ ስራዎች ውስጥም አስር ስራዎች በባለሙያዎች ተገምግመው ለመጨረሻው የታዳሚዎች ምርጫ የተለዩ ሲሆን፣ የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህራን የሆኑት የሹምነሽ ታዬ ፣ ሜሮን ረጋሳ እንዲሁም ሰላማዊት አራጋዉ የሙዚቃ ስራዎችን በመገምገም ስራ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በቀጣይም ከሙዚቃ ዘርፍ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የሚወጡት ባለተስጥኦዎች በአድማጭ ድምፅ 30% ፣እንዲሁም በዳኞች 70% ነጥብ የሚለዩ ይሆናል፡፡
በመሆኑም በመጀመሪያ ዙር የተለዩት አስር የሙዚቃ ስራዎች ከዚህ ጋር ተያይዘው የቀረቡ በመሆኑ ከዛሬ ሚያዚያ 14 እስከ ሚያዚያ 16 ቀን 2017 ባለው ጊዜ ውስጥ ይህን የፌስቡክ ሊንክ https://web.facebook.com/BoAeth በመጠቀም በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የሚገኘውን መለያ ኮድ በመጠቀምና የመረጣችሁትን በፌስቡክ ኮመንት ሥፍራ ላይ በመፃፍ የድምፅ አሰጣጥ ተሳትፎ እንድታደርጉ እንጋብዛለን፡፡
መልካም ዕድል ለተሳታፊዎች!

👍95❤15👏6🤩5🔥4
በባንካችን የዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች የእግር ኳስ ቡድን እና ከአ.አ ዲስትሪክት ከተውጣጡ የሥራ መሪዎች ቡድን መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ዛሬ ሚያዝያ 18 ቀን 2017 ተካሄደ፡፡
በጨዋታውም በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ የባንካችን የሥራ ኃላፊዎች የተሳተፉበት ሲሆን፣ በሁለቱም የእግር ኳስ ቡድኖች ውስጥ የሚገኙ ተጨዋቾች የዕለቱን ጨዋታ ለማሸነፍ እና ዋንጫውን ለመውሰድ የእግር ኳስ ሥነ ምግባር የታየበት ጨዋታ አድርገዋል፡፡
ጨዋታውም በዋናው መ/ቤት የሥራ መሪዎች የእግር ኳስ ቡድን 4 ለ 2 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በጨዋታው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የባንካችን የበላይ አመራሮች ለአሸናፊው የዋናው መ/ቤት ቡድን ዋንጫውን በክብር አበርክተዋል፡፡

👍51❤9🔥4🤩3👏1