Bank of Abyssinia
183K subscribers
1.67K photos
154 videos
51 files
513 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
👍11210🤩2👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች የATM ካርድ በቆማችሁበት በሰከንዶች ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
71👍39🤩18👏7👌1
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!
አቢሲንያ ባንክ መጪው የጥምቀት በዓል ከወዳጅ ዘመድ ጋር በጋራ የሚያከብሩት የደስታ በዓል እንዲሆንልዎ ይመኛል !
የሁሉም ምርጫ! #Timket #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
71👍29🤩7🥰6👌6🔥3👏1
ፈጥነው የመለሱ 10 ሰዎችን እንሸልማለን!  
ጥያቄ፡ የአፖሎ ዲጂታል ባንክ መተግበሪያን በመጠቀም ወደ አካውንትዎ ለመግባት የሚጠቀሙባቸውን ሶስት መንገዶች ይጥቀሱ። 
ማሳሰቢያ፡ መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡ ከዚህ በፊት ያሸነፉ ሰዎችም በድጋሚ መሳተፍ አይችሉም።
👍15338🥰29👌17🔥13🤩13👏5
የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ ቀጣይ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ጥር 17 ከረፋዱ 4:30 በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይደረጋል፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ! https://t.me/BoAEth አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! #Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍9327🤩12👌12👏1
ብልህ ለራሱ ያውቃል ... በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ህይወትን ቀለል አድርጎ ይመራል።#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍7722🤔8🤩5
አሁኑኑ እስከ 375 ሺ ብር ድረስ በመበደር ንግድዎን ያቀላጥፉ!
ባንካችን በሴቶችና ወጣቶች ባለቤትነት ለሚንቀሳቀሱ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ተቋማቶች የሥራ ማስኬጃ ብድር እየሰጠ ይገኛል፡፡ ብድሩን በአነስተኛ ወለድና የዋስትና ማሲያዣ ለመጠቀም ዛሬውኑ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡
አገልግሎቱ በአፋር፣ አማራ፣ ቤንሻንጉል-ጉሙዝ፣ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ ድሬዳዋ፣ ጋምቤላ፣ ሀረሪ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ትግራይ የሚተገበር ነው፡፡ አመልካቾች ከታች የተጠቀሱት መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
-ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለተሠማሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል
-በመጠነኛ ዋስትና እና በዝቅተኛ ወለድ፣ ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር
ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት መመዝገብ ይቻላል። ለበለጠ መረጃ በ 0970303030 ወይም 0976363636 ያግኙን።
👍18531🤩14👏10👌8🔥6
ፈጥነው የመለሱ 10 ሰዎችን እንሸልማለን!

ጥያቄ፡ በአፖሎ ዲጅታል ባንክ የብድር አገልግሎት እስከ ስንት ብር ድረስ መበደር ይቻላል?
ማሳሰቢያ፡ መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡ ከዚህ በፊት ያሸነፉ ሰዎችም በድጋሚ መሳተፍ አይችሉም።
👍20547🤩38🤔22🔥18👌1
የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ ቀጣይ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ጥር 10 ከረፋዱ 4:30 በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይደረጋል፡፡ በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ!
ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
@BoAEth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍10152🤩14🤔13🔥5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቢሲንያ ባንክ ከጥሬ ገንዘብ እንዲሁም ከወረቀት ንክኪ ነጻ (CASHLESS & PAPERLESS) የባንክ አገልግሎትን ያጣመረ ዘመናዊ ማዕከል የምርቃት ሥነስርዓት ቀጥታ ስርጭት በባንካችን የፌስቡክ ገጽ ላይ ይከታተሉ፡፡
Link: https://www.facebook.com/BoAeth
#Cashless #Paperless #RelaxAndBank #AbyssiniaBank #ChakBunna #CoffeeAndBanking
#BankingInnovation #DigitalBanking #CashlessBanking
#CashlessExperience
👍11124🔥8🤩6👏1
ባንካችን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በድምቀት አስመረቀ!
ባንካችን አቢሲንያ በዋናው መስሪያ ቤት በሚገኘውና ከጫካ ቡና ጋር በመተባበር የከፈተውን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ የሚሰጠውን ማዕከል በትላንትናው ዕለት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፣ የጫካ ቡና ባለቤት አቶ ብስራት በላይ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል፡፡
ይህ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በካፌ በውስጡ በሚገኙ የኢንተርአክቲቨ ቴለር ማሽኖችና (ITM) የራስ አገዝ አገልግሎት መስጠት በሚችሉ ታብሌቶች አማካኝነት ከጥሬ ገንዘብና ከወረቀት ንክኪ ነጻ በሆነ መልኩ ደንበኞች ከቅርንጫፎች ማግኘት የሚችሉትን የባንክ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም በማዕከሉ ውስጥ በሚሰጠው የካፌና የሬስቶራንት አገልግሎት ከጥሬ ገንዘብና ከወረቀት ንክኪ ነጻ (Cashless and Paperless) መልኩ በተለያዩ የዲጅታል አማራጮች የአገልግሎት ክፍያ የሚስተናገድ ይሆናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጠቀሙ፡-https://surl.li/ypzbwf
👍13746👏13👌12🔥11🤩6
ፈጥነው የመለሱ 10 ሰዎችን እንሸልማለን!

ጥያቄ፡ የአፖሎ የቁጠባ ወለድ መጠን ስንት ነው?
ማሳሰቢያ፡ መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡ ከዚህ በፊት ያሸነፉ ሰዎችም በድጋሚ መሳተፍ አይችሉም።
👍16936👌15🤩12🔥11🤔7👏6😱6