Heartbreakers
59 subscribers
127 photos
41 videos
12 files
88 links
Nothing can explaien this world
Download Telegram
Forwarded from Amon
ተፈጥሮ ህገወጥ
ከሆነ
ነፃነት አልተፈጠረም

S.e🌿

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
የሴት ፍቅር ገደል ይግባ🤮🤮🤮 ለፍተህም አለፍም ነው🙃🤷‍♂🤷‍♂
ሰርተህም ለሳ ብለክ ብዙ ነገር🙆‍♂🙆‍♂ ቀይረህም ያው ናቸው 😎🥸🙆‍♂
ሴት ስትሄድ👋 ከሱ በላይ ቆጆዎች👩‍🦰 ይመጣል ከሄደችው 🚶‍♀በላይ ሀብት💸💵💴💶💷💰💎 ያላት ትመጣለች ግን አንተ 🤦‍♂እንደበፊት👩‍❤️‍👨 ፍቅረኛ❤️ አታፈቅራትም 🤪ችግሩ ያ ነው 😀😀😀
ገንዘብ💵💵 ፍቅር ❤️ነው ከሰራህና😅 👨‍🚒👨‍🔬👨‍💼👨‍💻👨‍🔧🧑‍🚀👨‍✈️👨‍🎨ከተጋ ታገኘዋለህ 🤑🤑🤑

https://t.me/joinchat/CEt9Hx92XcczMjdk
S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#zena_belubet

🤣🤣🤣🤣 alemesak aychalm
https://t.me/joinchat/CEt9Hx92XcczMjdk
S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
አልጠቅምም አትበል
ስለ ሌሎች መዳን ከማይጨነቅ ክርስቲያን በላይ ሰነፍ ሰው የለም ወዳጄ እኔ ድኻ ነኝና ይህን ማድረግ አልችልም የምትል አትኹን ባለ ኹለት ዲናሯ ሴት ትወቅስሃለችና ዳግመኛም ወርቅም ብርም የለኝም ብሎ የተናገረ ጴጥሮስ ይወቅሰሃልና።

ምናምንቴ ነኝ አትበል እንዲህ ስትል ምናምንቴዎቹ ሐዋርያት እንዳይሰሙህ እኔ በሽተኛ ነኝ አትበል በሽተኛው ጢሞቲዎስ ይታዘብሃልና ፈጽመህ እኔ ሌሎች ሰዎችን ወደ ክርስቶስ ማምጣት አይሆንልኝም አትበል በእውነት ክርስቲያን ከኾንክ ይህን ከማድረግ ይልቅ አለማድረጉ ይከብዳልና እግዚአብሔር እንዲህ እንድትኾን አድርጎ ፈጥሮሃልና ተፈጥሮህን መካድ አይቻልህም ክርስቲያን በጨለማ ውስጥ ለሚኖሩ ወንድሞቹ ብርሃኑን ከሚከለክል ይልቅ ፀሐይ ብርሃኗን ብትከለክል ይቀላልና ስለዚህ አልጠቅምም አትበል።
ቅዱስ ወገኔ
ስንክሳር ዘወርሃ መጋቢት
ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለመስማት የፈጠነ ይሁን

(ያዕቆብ 1፥19)

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

መልካም ቀን


ለመቀላቀል 👉 https://t.me/+TsQiMS55aGyGR-2k
W.e

JOINUS👉@wmaryamenate21👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ብታይ ከወገኔ
የተመቸ ብቻ👍
https://t.me/joinchat/CEt9Hx92XcczMjdk
S.e

JOIN US👉
@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Forwarded from ቃጥላ ማርያም እናቴ መአድ (wwwwwwwww)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Basum wersenewal
#መልካም ምሽት

ለመቀላቀል 👉
ለመቀላቀል 👉
https://t.me/+TsQiMS55aGyGR-2k
W.e

JOINUS👉
@wmaryamenate21👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! W.k

❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ለሴቶች መልእክት አለኝ በደንብ አንቡቡልኝ እና ከቻላችሁ ተግብሩት
የሴቶቹን ስጨርስ ወደ ወዳቹ መጣለው ወዳችም ተዘጋጁ እና ቅሬታ ካላቹ በኮመት አልያም በውስጥ መስመር አስታየታቹን መግለጥ ትችላላችሁ እኔ የማቀውን ነው ማካፍላቹ እኔ እያወኩ እንዳላወቀ በመሆን ብዙ ጥፍቶች አድርሻለው በፈሪነቴ ግን አሁን ከፈርሀቴ ስላቀቅ ሁሉም ነገር ወድሞ ነበር እና ያለፈ አልፉል መኞር ይቀጥላል ነው ነገሩ እና አሁን እኔ የሰራውትን ስህተት እንዳትሰሩ እና ከምትወዱት ሰው ጋር በደስታ በፍቅር እንድትኞሩ ነው ስህተታቹን አስተካክላቹ ያለፈውን ይቅር ተባብላቹ አዲስ ህይወት አዲስ ፍቅር እንድመሰርቱ ነው አንድን ሰው እየወደዳቹት እንዳልወደዳቹ እያስመሰላቹ እንድትኞሩ አደለም ፍቅር ካለ ውስጣቹ ውስጥ ተናገሩ ያሰው ምንም ያስብ ግድ አይስጣቹ ብቻ የሚሰማቹን ስሜት አውጥታቹ ተናገሩት እንዳትፈሩ ወደሆላ እንዳትመለሱ እሱ ወይም እሱአ ምን ትለኛለች ብላችሁ አትፍሩ እና እና በሁሉም ነገር ከጎኔ በመሆን የእየረዱኝ ላሉት አባቴ አመሰግናለው እርሶን በማግኘቴ እድለኛ ነኝ ፈጣሪ እድሜውትን ያርዝምልኝ እኔ ውስጥ ተቀብሮ ያለው ችሎታዬን አውጥቼ ለሰዎች እንድነግር እንዳስተምር እንድፅፍ እንዳነብ ስለረድኝ አመሰግናለሁ እኔ አሁን ላይ ፍርሀቴን ትቼ እውቀትና ችሎታዬን እያወጣው ነው የወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው ።
እና ወዳች የምፅፈው ነገር ከተመቻቹ አሳውቁኝ ሴቶች በማንበብ ጉደኛቹን ስህተት ነው ብላችሁ ባላሰባቹት ነገር ካስከፋቹት ይቅርታ ጠይቁ ይቅር ተባባሉ
ከተመቻቹ ቻናሉን join አድርጉት join አስደርጉት ።
መልካም ምሽት
s.e or ከወገኔ

የተመቸ ብቻ👍share
https://t.me/joinchat/CEt9Hx92XcczMjdk


JOIN US👉@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ወንዱ ለምን እንዳልተፈቀረ ይሰማዋል
1 በእሱ ላይ አመኔታ እንዳጣች ስለሚሰማው ያልተፈቀረ ይመስለዋል
2 ተቀባይነት ያጣ ስለሚመሰለው በጓደኛው ዘንድ እንዳልተፈቀረ ያስባል
3 ለሰራው ነገር ምስጋና ባለመኖሩ ያለመፈቀር ስሜት ያድርበታል
4 የመደነቅና የመሞገስ ስሜቱ ስላልረካ ያልተፈቀረ ይመስለዋል
5 በውስጧ የነበረው የሱ ጥሩ ማንነት የጠፋ ስለሚመስለው እንዳልተፈቀረ ይሰማዋል
6 በውስጡ የነበረው እሱን የማበረታታት ስሜት መሟሸሹን በማሰብ እንዳልተፈቀረ ይሰማዋል
የሴቶችን መሰረታዊ የፍቅር ፍላጐት በመረዳትና ከግንዛቤ በማስገባት ወንዶች ጥንቃቄና አክብሮት የተሞላበት ግንኙነት መመስረት ይኖርባቸዋል፡፡
s.e or ከወገኔ

የተመቸ ብቻ👍share
https://t.me/joinchat/CEt9Hx92XcczMjdk


JOIN US👉@blessingGo👈

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ከባለፈው የቀጠለ👇👇
ወተንስአ እግዚአብሔር
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ሃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም
በጎልጎታ የታየው ፍፁም መድሀኒት
በረቀቀ ፍቅር የዋጀን ከጥፋት
እየሱስ ክርሰቶስ ስለ እኛ ሀጥያት
በግፍ ተገርፎ በአይሁድ ተበድሎ
ዓለምን አዳነ በመስቀል ተሰቅሎ
ዛሬ ግን ተነስቷል ሞት አሸንፎ
መቃብር ፈንቅሎ ሰይጣን ተሸንፎ
በዘጠኝ ሰዓት ላይ በዚያ በጨለማ
ማርያም መግደላዊት አይታዋለች ቀድማ
የአምላኳን መነሳት መልዐኩ ሲያሰማ
መግደላዊት ማርያም ምነኛ ተመረጥሽ
የጌታን መነሳት ቀድመሽ ተመለከትሽ
ለደቀ መዛሙርት ምስራች አሰማሽ
ዛሬ በጠዋቱ የደስታ ዜና ሰማን
ጌታ ከመቃብር የለም ተነስቷል ከሙታን
ድንጋዩን ፈንቅሎ ጌታችን ሲነሳ
ዲያቢሎስ ታሰረ አዳም ነፃ ወጣ ቀረልን አበሳ እየሱስን ያኔ አይሁድ ሲያንገላቱ ሲሰድቡ ሲያፌዙ ተወ በትዕግስቱ
እየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው በስጋ በደሙ እኛ ሊያድን ነው
ዛሬ ግን ተነስቷል ከመቃብር የለም
ሞትን አሸንፎ ቸሩ መድሃኒዓለም
ጠላትን አዋርዶ ሰብሮ ቀንበርን
የምስራች ስሙ ተነስቷል ጌታችን
----------------ተነስቷል-------------
ሞገሶሙ ለጻድቃን ብርሃኖሙ ለፍጹማን
መርዐዊሃ ለቤተ ክርስቲያን
ክርስቶስ በታላቅ ኃይል እና ስልጣን ከሙታን ተነሣ ሰይጣንን አሠረው አዳምንም ነፃ አወጣው ስለዚህም ከንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ የጻድቃን ሞገሳቸው የፍጹማን ብርሃናቸው የቤተ ክርስቲያን ሙሽራ ክርስቶስ በገናና ኃይልና ሥልጣን ከሞት ተነሣ ቅዱስ ያሬድ
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የጤና
ይሁንላችሁ ፣ ይሁንልን
መልካም በአል
ይህንን መልዕክት ከወደዱት
ለወዳጅ ዘመዳችን forward ከሚወዱት ሰው መካከል እኔ አንዱ ከሆንኩ ለእኔ forward
#share በማድረግ የመልካም ምኞታችንን እንግለፅ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
መልካም በአል

join share በማድረግ የስርአቱ ተካፋይ ሁኑ ለመልካም ፍቃዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
W.e

JOIN US
👉@wmaryamenate21👈

ቃጥላ ማርያም እናቴ
Creator. @menatyen
https://t.me/wmaryamenate21

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! W.k

❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ